Ethiopia - ጄኔራሉ እውነታውን አፈረጡት፣ ትራምፕና ካማላ እኩል፣ ኢትዮጵያ አበደረች፣ ስለፕሪቶሪያ ያልተሰማው ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 111

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 15 วันที่ผ่านมา +5

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 15 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @AbduhussenYmam
    @AbduhussenYmam 16 วันที่ผ่านมา +22

    አረረረ የኛን አገር ስም የያዘች ሃብታም አበዳሪ አገር ተገኘች ወገን ! የኛን ኢትዮንም ፈጣሪ አበዳሪ ያድርግልን አሜን

    • @GeberemeskelGetachew
      @GeberemeskelGetachew 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@AbduhussenYmam Abiy Ahemd Eko Kemanesu Yetenesana Bethiopia Hezbe Seme Yemibedrew Kiresochen Le Areboch Eyeshete Biddr Yestale Kesw betanche yehone Sewya Lebentu wenjlu Lishefen New Yeselam Sew Meslo Yeha Anasa Sewya Ende Sewum Mikotre Ayedlem Wedaki New

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 15 วันที่ผ่านมา +4

    ተመስገን..ለማበደር.በቃን.ፍቅረ አጥተነው.እንጂ.ለአሜሪካም.ባበደረን.በረ

  • @uzaddinuzaddin3455
    @uzaddinuzaddin3455 16 วันที่ผ่านมา +8

    ፈታ ለምድነው ሁሌ ስለ ህዋእት የምታወራው የነሱ ድራማ ማለቂያ የለውም የሆኑ ዝምቦች ናቸው እንደ ዝሆን ተፅህኖ ፈጣሪ መሆን ይፈልጋሉ አንተ ይከፍሉሐል እንዴ እነዚህ እኮ መረሳት ያለባቸው ናቸው ::

    • @KoremadeyiBogal
      @KoremadeyiBogal 15 วันที่ผ่านมา

      ህውሃት እንዳተ ኣህያ አይደሉም

  • @absh4628
    @absh4628 16 วันที่ผ่านมา +21

    ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ባህላችን የሆነውን ሲርበንም ስንታመምም ስንበደልም እግዚአብሔርን ማመስገናችንን ያለመሰልቸት እናመስግን ይብላኝ ለግፈኞች ለገዳዮች ግፋቸውን እና ግድያቸውን ይግፉበት እኛ እግዚአብሔር ይመስገን እንላለን🙏

  • @BerhNAn
    @BerhNAn 15 วันที่ผ่านมา +1

    ምትበላው የላት ምትከናነበው አማራት

  • @emawayshtiruneh3807
    @emawayshtiruneh3807 15 วันที่ผ่านมา

    Selam LEthiopia yehun Temesgan amelaka ❤❤❤

  • @Alex.ayele.p
    @Alex.ayele.p 15 วันที่ผ่านมา +2

    ውድ የአገሬ ህዝብ ሆይ ስለምን ፍልጉት በጥለቻ ተረፈ የለም
    አትጠሉ
    አት ገደሉ
    የንጹአንን ደም አተፊሰ
    ስለም ለአገራችን ይሁንልን

  • @Abrahammalese
    @Abrahammalese 16 วันที่ผ่านมา +5

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @KhudirChamsu
    @KhudirChamsu 15 วันที่ผ่านมา +3

    አገሬ ገናትከብራለች

  • @TigistA-c4r
    @TigistA-c4r 12 วันที่ผ่านมา

    ነፃ ያልወጣች ነፃ አውጪ

  • @atmike123
    @atmike123 16 วันที่ผ่านมา +4

    ፈታ ዴይሊ አንተ ስታነብ ለዛ አለው ዜናው በዚህ ላይ በአንዳንድ ነገሮች ላይ የምታደርጋቸው ገለፃዎች በጣም ጠቅመውናል!! በርታ ሌሎቹ አንባቢዊች ስለሚያላዝኑ መስማት አቁሜ ነበረ።

    • @Soccertimeseth
      @Soccertimeseth 16 วันที่ผ่านมา +1

      አንዱን ለማወደስ ሌላውን ማራከስ ደስ አይልም ወንድምአለም 😊

  • @yaikobsirak9758
    @yaikobsirak9758 16 วันที่ผ่านมา +7

    ጉራ ብቻ...! ብሎ የዘፈነው ወዶ አይደለም...በሕልም ውስጥ የተንሣፈፈው መንግስታችን በብርሐን ፍጥነት ተመንድጎ ወደ አበዳሪነት መሸጋገሩን ስትሰሙ ምንትላላችሑ?!

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 16 วันที่ผ่านมา

      የኢትዮጵያ ስራ ፊት በሁሉም ክልል እጅግ ብዙ በሆነበት ዘመን ገንዘቡ ስራ ፈጥረው ዜጎች ቢጠቅሙበት የተሻለ ነበር ።

  • @AlemHuruma
    @AlemHuruma 16 วันที่ผ่านมา +7

    አብቹ ጀግና መሪያችን ገና ጉድ ታስብላለክ

  • @tadessebentiergie6934
    @tadessebentiergie6934 16 วันที่ผ่านมา +7

    ብድሩ በሀይል አቅርቦት ቢሆንስ? ጅማሬው ደስ ይለኛል። ይበልም ያሰኛል።

  • @Mark-j4
    @Mark-j4 16 วันที่ผ่านมา +6

    ኢትዮጵያ ብድር ሰጠች ወይ ጉድ ...ትለብሰዉ የላት ትከናነበዉ አማራት ።
    ግን ኢትዮጵያ የት ነች ?

  • @wendekubra
    @wendekubra 16 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ ኢትዮጵያ ለራሷ ማደሪያ የላት እንግዳ ይዛ መጣች😂😂😂😂

  • @biniamassefa1550
    @biniamassefa1550 16 วันที่ผ่านมา +4

    ኢትዮጵያ አበደረች 👇
    ኢትዮጵያ አበደች 👌

    • @تتماج
      @تتماج 15 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅

    • @blackstone07
      @blackstone07 15 วันที่ผ่านมา

      😊😊😊

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 16 วันที่ผ่านมา +10

    ምትለብሰው የላት ምትከናነበው አማራት

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 15 วันที่ผ่านมา

    የምትበላው የላት የምትከናነበው አማራት አይ ኢትዮጵያ ሳቅቼ ሞትኩ ብድር ከስድስት ወር በኃላ አንድ ዶላር ሁለት መቶ ይገባልሀል አገሪቷን ዋጋ ቢስ አረጋት

  • @yonas9945
    @yonas9945 15 วันที่ผ่านมา +2

    የራስን የተቆለለን ብድር ሳይከፍሉ አበዳሪ መሆን በጣም ያስቃል ለምኖ ለለማኝ ማለት ይሄ ነው 🤣🤣🤣

  • @siphokazingqongonya9389
    @siphokazingqongonya9389 16 วันที่ผ่านมา +6

    ምትበለ የሌላት መቀነጠሥ አማረት 😅😅

  • @usmaanhuseen7586
    @usmaanhuseen7586 16 วันที่ผ่านมา +5

    Ethiopian🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 16 วันที่ผ่านมา +3

    ደሃ ሲያበድር ደስ ይላል😂

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 15 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ የራስዋ ህዝብ ጠግበው ሳይበሉ ለሌ ሀገር ብድር መስጠት ምንድነው አብቹ

  • @HM_MOBILE_SOLUTION
    @HM_MOBILE_SOLUTION 16 วันที่ผ่านมา +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tigistuderese664
    @tigistuderese664 15 วันที่ผ่านมา

    ብድሩ ገና በደንብ በመንግስትነት ረጆም እድሜ የሌለው በቅርብ ነፃ የወጣች አገር የጋራ መንገድ ለመስራት ድርሻዋን መክፈል አቅም የጣችውን ደቡብ ሱዳን ከIMF ኢት. ካገኘችው ብድር ለመንገዱ ስራ ያንቺንንም ድርሻ እሰጣችኋለሁ በ10 ክፍያ ትከፍላላችሂ ብላ ለስራው እንዲውል አድርጎ ልክ ለሌላ አገር የውስጥ ስራ ብድር የሰጠ ማስመሰል ትክክል አይደለም።የዚህ መንግስት የሰፈር ዱርዬ ይመስል ማጭበርበር መቼ ይሆን ማቆሚያው?

  • @amsalumulugeta3786
    @amsalumulugeta3786 16 วันที่ผ่านมา +3

    "ሳይተርፈው ያበደረ ሳይቀበል ይሞታል" ይላል አማራ።

    • @تتماج
      @تتماج 15 วันที่ผ่านมา +1

      😊😊😂😂😂

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 15 วันที่ผ่านมา

    የምትለብሰው የሌላት እምት ከናነበው አማራት ሆነ የብልግና ፓርቲ ሰብሰብ ፓርላማ ተበደሮ ማበደር ምንሚሉት እብደት ነው

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 15 วันที่ผ่านมา

    Yes FANO 💪💪💪💪💪💪❤🇪🇹

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 15 วันที่ผ่านมา

    ጀነራል ጻድቃን "ፕሪቶሪያን ባንፈርም ተዋርደን ነበር፣ የነበረን ምርጫ እጅ መስጠት ወይ ማለቅ ነበር" ብለዋል። ይህን ለምን አልዘገባችሁም?

  • @belaynehdetamo8136
    @belaynehdetamo8136 16 วันที่ผ่านมา +1

    3rd comanteter me selam la Ethiopia

  • @almazwondimu7328
    @almazwondimu7328 15 วันที่ผ่านมา

    Uff ante neh ende sera alatahum Ye anten TULETULA sadamet alegegnem BYE BEY

  • @anwarmohamed-bf4hu
    @anwarmohamed-bf4hu 15 วันที่ผ่านมา

    ብድር አብ ልዕሊ ድኽነተን ምራኸን ትሞተን😂😂😂😂

  • @KirosHadish
    @KirosHadish 15 วันที่ผ่านมา

    የሰራተኛች ደመወዝ ለአገር አበደረለሱዳን

  • @የማሜእህትየማሜእህት
    @የማሜእህትየማሜእህት 15 วันที่ผ่านมา

    እንዴ እኔ ኢትዮጵያ አበደረች የሚለውን አይቱ የመጣ 👇
    😂እንግድህ ያስልፈልን ሌላ ምን ይባላል

  • @birhanucheneke8912
    @birhanucheneke8912 16 วันที่ผ่านมา +3

    Victory for Trammaf

    • @FuadnunuFuad
      @FuadnunuFuad 16 วันที่ผ่านมา +1

      Port atfeligim

    • @samru2018
      @samru2018 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@FuadnunuFuadyeman abateh Port beka lemanachu nw yemtnorut ene hulu kegna parasite ye america alaksh no more port stop dreaming jelanfo

    • @FuadnunuFuad
      @FuadnunuFuad 16 วันที่ผ่านมา

      Indat tefi sew bageru yamral

    • @samru2018
      @samru2018 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@FuadnunuFuadgo to school to learn how to spell

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 16 วันที่ผ่านมา +4

    🎉🎉🎉❤❤የኢትዮጵያ አስደናቂ ከፍታ እየጀመረ የአብያችን አመራር የበለጠ እየጎመራ ነው ። ❤❤🎉🎉🎉

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 15 วันที่ผ่านมา

      እይ ቢጨንቅህ ነው እበት

  • @cuseenyasin967
    @cuseenyasin967 16 วันที่ผ่านมา +5

    Unkan deslachuh

  • @BeamlakDesalegn-l7x
    @BeamlakDesalegn-l7x 16 วันที่ผ่านมา +2

    ይች ሀገር ለማነው የተሸጠችው አበደረች

  • @lakewabebe685
    @lakewabebe685 16 วันที่ผ่านมา +2

    ንስሃ ግቡ ።

  • @MarthaHaymanot
    @MarthaHaymanot 15 วันที่ผ่านมา

    TIGEAY, TIGRAY....?

  • @AberaBrhane
    @AberaBrhane 14 วันที่ผ่านมา

    ሳይኖራት ያበደረች ሳትቀበል ሞተች

  • @YasinJemal-vq7ps
    @YasinJemal-vq7ps 15 วันที่ผ่านมา

    ተበድራ የምታበድር ቢባል ጥሩ ነው

  • @Mignottube
    @Mignottube 16 วันที่ผ่านมา +2

    🥇🥇🥇🥇

  • @MarthaHaymanot
    @MarthaHaymanot 15 วันที่ผ่านมา

    Trump is leading❤❤❤

  • @derejealemayhu-k5d
    @derejealemayhu-k5d 15 วันที่ผ่านมา

    እረተዉን አበደረች

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 16 วันที่ผ่านมา +2

    የሆነ ስህተት አለ Airbus ከገባ ቆይቷል እኔ እራሴ በAirbus ከአመት በፊት በርሬአለው Addis Ababa

    • @-tube714
      @-tube714 16 วันที่ผ่านมา

      Airbus የተለያየ ሞዴል አለዉ

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 16 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🇪🇹😍😊

  • @nejate.hassen8074
    @nejate.hassen8074 15 วันที่ผ่านมา

    ሳይተርፋት አበድራ ሳትቀበል ....

  • @nasirabdu482
    @nasirabdu482 16 วันที่ผ่านมา +1

    Yashnfun 1%yadesdesi yblny adraa

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 16 วันที่ผ่านมา +1

    የጀነራል ፃድቃን መግለጫ ከ3 ቀን በፊት በሶሎዳ ሚዲያ የተነገረ ዜና ነው Please update yourself

  • @zelalemanimut
    @zelalemanimut 16 วันที่ผ่านมา +4

    ኢትዮጵያዬ❤❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SleepyDesk-bx5jx
    @SleepyDesk-bx5jx 16 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BirukTsehayBarky
    @BirukTsehayBarky 9 วันที่ผ่านมา

    Ras

  • @kedirabrar4221
    @kedirabrar4221 15 วันที่ผ่านมา

    አንተ ስተነብ ብቸ ነው ጨርሼ የመደምጠው

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 16 วันที่ผ่านมา +1

    ገንዘብ አትበደርም አተባድም ተብለናል እንደ ????

  • @tesfayetefera6827
    @tesfayetefera6827 16 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ነገር ትደጋግማለህ

  • @danieleshetu1663
    @danieleshetu1663 16 วันที่ผ่านมา +1

    Good luck trump.

  • @Hadera-od7jn
    @Hadera-od7jn 15 วันที่ผ่านมา

    Wushetam!!!kkkkkkkk😂

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 15 วันที่ผ่านมา

    አኔ ሳልሞት ህዋት ሲፈርሰ በማየቴ ደሰተኛ ነዉ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 16 วันที่ผ่านมา +1

    አብይ አበደረ

  • @humeidhumeid7718
    @humeidhumeid7718 16 วันที่ผ่านมา +1

    Trump

  • @saved1580
    @saved1580 16 วันที่ผ่านมา +2

    ሉቃስ 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ቃሉን ሁሉ በሕዝብ ጆሮዎች በጨረሰ ጊዜ ወደ ቅፍርናሆም ገባ።
    ² አንድ የመቶ አለቃም ነበረ፤ የሚወደውም ባሪያው ታሞ ሊሞት ቀርቦ ነበር።
    ³ ስለ ኢየሱስም በሰማ ጊዜ የአይሁድን ሽማግሎች ወደ እርሱ ላከና መጥቶ ባሪያውን እንዲያድን ለመነው።
    ⁴ እነርሱም ወደ ኢየሱስ መጥተው፦ ይህን ልታደርግለት ይገባዋል፤
    ⁵ ሕዝባችንን ይወዳልና ምኵራብም ራሱ ሠርቶልናል ብለው አጽንተው ለመኑት።
    ⁶ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ሄደ። አሁንም ወደ ቤቱ በቀረበ ጊዜ የመቶው አለቃ ወዳጆቹን ወደ እርሱ ላከ፤ አለውም፦ ጌታ ሆይ በቤቴ ጣራ በታች ልትገባ አይገባኝምና አትድከም፤
    ⁷ ስለዚህም ወደ አንተ ልመጣ እንዲገባኝ ሰውነቴን አልቈጠርሁትም፤ ነገር ግን ቃል ተናገር፥ ብላቴናዬም ይፈወሳል።
    ⁸ እኔ ደግሞ ከሌሎች በታች የምገዛ ሰው ነኝ፥ ከእኔም በታች ወታደሮች አሉኝ፥ አንዱንም፦ ሂድ ብለው ይሄዳል፥ ሌላውንም፦ ና ብለው ይመጣል፥ ባሪያዬንም፦ ይህን አድርግ ብለው ያደርጋል።
    ⁹ ኢየሱስም ይህን ሰምቶ በእርሱ ተደነቀ፥ ዘወርም ብሎ ለተከተሉት ሕዝብ፦ እላችኋለሁ፥ በእስራኤልስ እንኳ እንዲህ ያለ ትልቅ እምነት አላገኘሁም አላቸው።
    ¹⁰ የተላኩትም ወደ ቤት ተመልሰው ባሪያውን ባለ ጤና ሆኖ አገኙት።

    • @FuadnunuFuad
      @FuadnunuFuad 16 วันที่ผ่านมา

      Mesafun Eko bedenb ataqutim bitaqut noro eyesus aleyhi selam nebiy mehonun taqu neber. Imenegn ante tedefana meret lay le fetarih ya semayina medirin lefetere qettegna menged miragni balew isu seminew ina

    • @saved1580
      @saved1580 16 วันที่ผ่านมา

      @FuadnunuFuad ሙፈልሲፍ

    • @saved1580
      @saved1580 16 วันที่ผ่านมา

      @@FuadnunuFuad ሙፈልሲፍ። ከላም ከቲር ማፊ ፋይዳ።

  • @abdullfetaseman1997
    @abdullfetaseman1997 15 วันที่ผ่านมา

    ሀበሻ ገና ለአለም በአለም ገናናነቷ ጎልቶ ይወጣል ኢን ሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዋዉ፦፦፦፦😅😅😅😅😅😅😅

  • @solomontefera8414
    @solomontefera8414 16 วันที่ผ่านมา +1

    Sayterifew Yabedere saykebel yimotal!!!

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 16 วันที่ผ่านมา +1

    0:08

  • @melkamuyahi1845
    @melkamuyahi1845 16 วันที่ผ่านมา +2

    ነገሮችን ትደጋግማለህ ቀልጣፋ አይደለህም

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 16 วันที่ผ่านมา +1

    Yelema merdasa sew new bilachu takrebutalachu yeha godelo wenjlgna yestu nesehanu deme beju ale

  • @DesalgnWolde-g5w
    @DesalgnWolde-g5w 15 วันที่ผ่านมา

    ተበድራ ያበደረች የመጀመሪያው አገር ትሉን ይሆናል 😴😴😴

  • @TadesseFenta-t5y
    @TadesseFenta-t5y 16 วันที่ผ่านมา +1

    ባራጣ ነው አሉ የሠጠው

  • @yonas9945
    @yonas9945 15 วันที่ผ่านมา

    270. ነው 279 አይደለም ወረኛ

  • @MMm-e4t5q
    @MMm-e4t5q 16 วันที่ผ่านมา

    የራሶአሮባት የሰዉታማስላለች አሉ አይ አብይ አህመድ

  • @yohanneskassaye834
    @yohanneskassaye834 16 วันที่ผ่านมา +1

    የራሷ አሮባት ...አሉ

  • @Kingofabbay
    @Kingofabbay 15 วันที่ผ่านมา +1

    እናተ ዩቱበሮች አንዳደየ መልካም የሰራን አሞግሱ እስኪ ሁሊየ አማራችሁ ትዘልቁታላችሁ አብይ አህመድ ጀግና ነው❤

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g 16 วันที่ผ่านมา

    የብድርና የልመና ሃገር ኢትዮፕያ 😂😂

    • @zemzemdanur5266
      @zemzemdanur5266 16 วันที่ผ่านมา

      Banda😮

    • @salusalu-f9g
      @salusalu-f9g 16 วันที่ผ่านมา

      @zemzemdanur5266 ለምነህ በልተህ ተኛ የብድርና የልመና መኩርያህ ኣብይ