የ ሸገር ልጆችን ድፍረት ያየንበት ፕራንክ Tekebel tube prank 6

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Tekebel tube #Like #Share #Subscribe # • የ ሸገር ልጆችን ድፍረት ያየንበት ...

ความคิดเห็น • 123

  • @fiftyfifty1058
    @fiftyfifty1058 ปีที่แล้ว +4

    አደገኛ እና አስጠሊታ ፕራንክ..... ከኪሱ ምናምን አውጥቶ ጠቅ ቢያረግህ የማን ያለህ ልትል ነው... የጅላጅል ቀልድ

  • @diborafitsum6783
    @diborafitsum6783 ปีที่แล้ว +7

    prank የማይገባው ሰው ያጋጥማቹና እጅክ ላይ ይሰካልካል።prank ሌላ ስራ ወርያ፦

  • @danielzewdu4503
    @danielzewdu4503 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ጭዌ ተመችቶኛል 😂😂😂

  • @almitoshamsa9195
    @almitoshamsa9195 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀ😂 ኡኡኡኡኡኡ በሳቅ ይመቻችሁ እኛ የመዳም ቅመሞችን ፈታ ታረጉናላችሁ በርቱ❤❤❤

  • @sinafkesh1157
    @sinafkesh1157 ปีที่แล้ว +3

    ሰው ስወፍር ይፈራል መለት ነው😂😂😂😂

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ የመጨረሻው ልጅ በማዳም ኩሸና በሳቅ ገደለኝ ለፀብ ነው የመጣውት አላለም አይ የሸገር ልጅ ይመቻችው

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 ปีที่แล้ว +9

    ኑሮ የገራፉው ሕዝብ አይይ prank😥😎

  • @crazymaster8143
    @crazymaster8143 ปีที่แล้ว +2

    ኑሮ እራሱ prank እየሰራን አይደል 🤭

  • @bestgmicheal5780
    @bestgmicheal5780 ปีที่แล้ว +3

    17 አመት በተለይ የተለየን የትምህር ቤት ጓደኛዬ እና 10 አመት በላይ የላየሁት የጎረቤት ሰው በአንድ video ማየቴ ይገርማል የት አካባቢ ነው?

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 ปีที่แล้ว +1

    እረ በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ ነው እንዴት በሰው ህይወት ላይ ይቀለዳል

  • @yrdaweendale9948
    @yrdaweendale9948 ปีที่แล้ว +3

    ያራዳ ልጆች ይመቻቹ

  • @tigisttadesse4588
    @tigisttadesse4588 ปีที่แล้ว +1

    I love u guyssss ...make me smile

  • @mqw544
    @mqw544 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ይቅርባችሁ ህዝቡ ኑሮው የሀገሩ ሰላም ያስጨነቀውን ወገን እናት ደግሞ ሌላ አበሳ አትጨምሩበት

  • @Kalid2015
    @Kalid2015 ปีที่แล้ว

    የምር በጣም ነው የምትመቹኝ ፈታ አድርገሽናል
    በርቺልን

  • @ruthammer
    @ruthammer ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂ወየው የመጨረሻው ሰውዬ

  • @ahlamlov388
    @ahlamlov388 ปีที่แล้ว +1

    እድህ አይነት ብራክ ይቅር የሰውን ልብ ከሰበራችሁ ብራክ ነው አይነፍም

  • @hailehaile3683
    @hailehaile3683 2 หลายเดือนก่อน

    ግንትር የሆነ ኘራንክ ነው ህዝቡ ውስጡ ጭንቀትና ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነው አንዱ ሽጉጥ የያዘ ሰው ሊደፋችሁ ይችላል አትንቀዥቀዡ

  • @oromiahailee4491
    @oromiahailee4491 10 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkk min ayinet wande new ehe damo fari kkkkk😅😅

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 ปีที่แล้ว

    የምር እናንተ ላይ ተኩሶ የሚጥላችሁ ይጥፍ ወይኔ

  • @tarekegndaniel1106
    @tarekegndaniel1106 ปีที่แล้ว

    #1Best❤

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 ปีที่แล้ว

    Wedenewal bro yimechachuh

  • @Roommateforever
    @Roommateforever ปีที่แล้ว

    ልጁ ግን ጀግና ነው እንዴት እድርጎ ነው የሚያሳምናቸው ስልክ የሚሰጡት እንዴ.....
    አስታየያት አለኝ ትወና ብቻ ድምፅ የሌለው ፕራክ ጀምሩ አታርዝሙት

  • @kiremkirem8264
    @kiremkirem8264 ปีที่แล้ว +1

    Mert new

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ አይነት ፍራንክ አለዴ እኔ ብሆን አገጭክን ነው የምልህ በቴስታ አንዱ የመረረው ወየውልህ።

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 ปีที่แล้ว

    ፕራክ አስጠላኝ በዚህ ኑሮ ሰዉን ማበሳጨት

  • @juubaybe6233
    @juubaybe6233 ปีที่แล้ว

    ሊስቲሮው እቃውን አንስቶ ስሮጥ😂😂😂

  • @Show-mg6jb
    @Show-mg6jb 10 หลายเดือนก่อน

    መቼ የአዲስ አበባን ልጅ አገኘሽ ፍሬንድ ሸገር ላይ እኮ መንጋትት ድሮ ቀረ ሁሉም በውሻ ነው የሚጫወተው ይገባሻል መቼም!!

  • @user-hl3fz3dx9h
    @user-hl3fz3dx9h ปีที่แล้ว

    ወይ ዘንድሮ😂😂😂😂😂

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድ ወንድን በሴት ሲጠራ ያናድዳል ወንዱን ባክሽ አስደውይኝ

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 ปีที่แล้ว

    ተከርበቱ እሺ ይህንን ፕራንክ ስትሉ አትፀፀቱም😳-😥😡

  • @logic8839
    @logic8839 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት የድንጋይ ጭነቀላት ነው ያላቸው እባካችሁ : አይ መሀይም ! የ ደደብ ቀልድ አነዱ ያጋድምህና ታርፈዋለህ ::

  • @user-xw2kf7ri5t
    @user-xw2kf7ri5t ปีที่แล้ว

    ከደብረ ዘይት ለፅብ 🤣🤣🤣ያንተሰ ከፋ ባለ ሊስትሮ አይመሰክርም እንde🤣🤣🤣

  • @tube-ph7gw
    @tube-ph7gw ปีที่แล้ว

    የድብደብ ፕራንክ ከምትሰሩ የሰዎችን መልካምነት የምንለካበት ሰዎችን ሚያስተምር ፕራንክ አትሰሩም ዥልጦች😠

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 ปีที่แล้ว

    አይ በስቱ ሠዌ ፐራከ ይሆናል ሆ በስቱ የተሠቃየ ህዝብ ከባዲነው

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw289 ปีที่แล้ว +1

    የመርርው እዳይደፋህ

  • @jorgejojo5542
    @jorgejojo5542 ปีที่แล้ว

    Ere lashi ene alchalkum

  • @daniteckcstube
    @daniteckcstube ปีที่แล้ว

    Hhh tasiqalachu

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡ ሀሀሀ ወይ ፕራንክ

  • @gddfds520
    @gddfds520 ปีที่แล้ว +1

    ለብር እያላችሁ ሰውን ታስደነግጣላችሁ

  • @msganewabebew1835
    @msganewabebew1835 ปีที่แล้ว

    Des ylal lilam srulin

  • @monam49
    @monam49 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢❤❤

  • @ganchoreginchore9599
    @ganchoreginchore9599 ปีที่แล้ว +1

    midre fara segete

  • @oromiahailee4491
    @oromiahailee4491 10 หลายเดือนก่อน

    Kkkkk😅😅😅

  • @sadae1009
    @sadae1009 ปีที่แล้ว

    ፀዳ ያለች ብራክ ይመቻቹ

  • @eagle4452
    @eagle4452 ปีที่แล้ว

    #Prank mene endehon temaro #Sew. Mewegat en #Mesadeb. #Denkoren eng #Prank aydelem

  • @user-il5ps5lm7h
    @user-il5ps5lm7h ปีที่แล้ว

    የጅል ፕራንክ

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 ปีที่แล้ว

    ምድረ ብሽቅ አሁን እሄ ምድነው ሰው ካለበት ማሸበር ነውረቤስ ቱ 😏😏😏😏🤨

  • @mulugetaheramo6175
    @mulugetaheramo6175 ปีที่แล้ว

    የመጫራሻው አስለቀሰኝ

  • @ethopoeia8411
    @ethopoeia8411 ปีที่แล้ว

    የት ምሮት 🤣🤣🤗🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡኡ አላለም ቲሽ

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-yf3lx2ii4o
    @user-yf3lx2ii4o 2 หลายเดือนก่อน

    seytanawe prank nege liju kifu sew yihonal benante prank mikiniat sew endayamn aregachut seytanoch

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 ปีที่แล้ว

    እኔማ መቼም ስልኬን አምኜ አልሰጥም

  • @user-ui8pp6xg4i
    @user-ui8pp6xg4i ปีที่แล้ว

    ወንድ ልደፉክ ናበር አዩ ወናድ

  • @dagicreeps1244
    @dagicreeps1244 ปีที่แล้ว +2

    አብረን እንድንሰራ እፈልጋለሁ share me ur instagram on other connection method....

  • @simbook7894
    @simbook7894 11 หลายเดือนก่อน

    😂😅😅😅

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว

    እረ ነዉር ነዉ አይደረግም ልጁንኮ አቸበራችሁት

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 ปีที่แล้ว

    ፍራንክ የሌለው ፕራንክ

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 ปีที่แล้ว

    ሰው ደግ እንዳይሆን አረጋቹህ የማሞቂሎ ፕራንክ ሁለቱም ማሞ ቂሎች ስንት የሚያዝናና የሚያስተምር ፕራንክ አለ ቲሽ ዱርዬ

  • @user-ms6po8yf9g
    @user-ms6po8yf9g 11 หลายเดือนก่อน +1

    Prank enata serut

  • @user-iv7tc1wk9m
    @user-iv7tc1wk9m ปีที่แล้ว

    yesheger lij difiret minamin yetignaw defar nw bemayakew mitalaw koy pranku des yilal gn reisu yekifilehager lij nw yetsafew and segete

  • @user-tv2pq3gh6m
    @user-tv2pq3gh6m 3 หลายเดือนก่อน

    Adegna new feta

  • @user-uj3dz9ud2z
    @user-uj3dz9ud2z ปีที่แล้ว

    ምን አይነት። ብራክነው ኤጭ። ስታስሠሉ

  • @user-lq1lq5ru4q
    @user-lq1lq5ru4q 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ አይልም

  • @emagnawadamu
    @emagnawadamu ปีที่แล้ว

    Yidebral yikeyer

  • @honeyseid
    @honeyseid ปีที่แล้ว

    እናንተ አሁን ሰው ናችሁ በራሳችሁ ቢደርስ ምን ይሰማችኋል

  • @danigezaheng8836
    @danigezaheng8836 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመቻቹ

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 11 หลายเดือนก่อน

    Ere endih aynet prank yeket adegegna new yekrr

  • @ummuhatta3199
    @ummuhatta3199 ปีที่แล้ว

    😃😃😃😃

  • @roza4984
    @roza4984 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v ปีที่แล้ว

    ኤረ አይደረግም

  • @strongfacts
    @strongfacts ปีที่แล้ว

    Shame nw

  • @tube-ph7gw
    @tube-ph7gw ปีที่แล้ว

    የፋራ ፕራንክ አይነፋም 😏😏😏😠👎👎👎👎👎

  • @HailuBerhe-xk7hl
    @HailuBerhe-xk7hl ปีที่แล้ว

    Kkkkkk kkkkkk

  • @user-ui8pp6xg4i
    @user-ui8pp6xg4i ปีที่แล้ว

    ገገማዎች ናችዉ በሰዉናትህ ተማማኔክ ትደናፉላክ እበት ነክ

  • @temesgenhabteweld7570
    @temesgenhabteweld7570 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuuuuu 😂😂😂😂😂😂😂

  • @TeeodrosMenberu
    @TeeodrosMenberu 17 วันที่ผ่านมา

    ፈሳም ናቸው😅😅

  • @eagle4452
    @eagle4452 ปีที่แล้ว

    Balgewech. Eweketacho yech Nate !!!!! Endez. Debare #Prank alyehom !!!!!!

  • @yusratube7257
    @yusratube7257 ปีที่แล้ว

    ሲተስጣሉ ወለሂ ድንጋጣቻውን ውሰዱ አቢ ሲያነድዱ

  • @ebre677
    @ebre677 ปีที่แล้ว

    Dude that is disrespect ,

  • @shemeleshaile8036
    @shemeleshaile8036 ปีที่แล้ว

    Hahahahaha

  • @Yabii-je9fi
    @Yabii-je9fi 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዝባ ምንም አያስቅም🙄

  • @kiduswondesen8765
    @kiduswondesen8765 ปีที่แล้ว

    Yemechachu

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 ปีที่แล้ว

    ይሄ ፕራንክ ህግና ገደብ ሊወጣለት ይገባል ልክ አጣኮ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 ปีที่แล้ว

    ዳይ የማዳም ቅመሞች ሰብሰክራይብ እናርጋቸው ደሞ ሰውን ለማበረታታት እኛ አንደኛ ነን ይህዌ እኔ ጀመርኩኝ

  • @emuekram9368
    @emuekram9368 ปีที่แล้ว

    ሲያስጠላ የሰዉ ቅስምመስበር ስንት ፕራክሞልቶ

  • @endalkgashew7619
    @endalkgashew7619 ปีที่แล้ว

    Yeketelelen

  • @sagalelmifarah5488
    @sagalelmifarah5488 ปีที่แล้ว

    Ene bidon tirskin bébé yemargifew etho l'emplacement tnur

  • @kokiabatu4148
    @kokiabatu4148 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡኡ አያምርባችሁም ስራ ቀይሩ በጣም ይደብራል ...!!

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 ปีที่แล้ว

    ይህ ነው አሁን ከመሳሪያ ፊት የሚቆመው ቲሽ ለሀጫም

  • @eyerusalemwolde6631
    @eyerusalemwolde6631 ปีที่แล้ว

    Prank Ethiopia lay endihum bemelaw alm lay yemetaw yesew lejochene yemlkamnet gedegeda lemaferse nw wey eyemertachu seru

  • @sisaybelihu3034
    @sisaybelihu3034 ปีที่แล้ว

    Arif new bertu.gn እየተተነቀቃችሁ

  • @samirabah-ob2ow
    @samirabah-ob2ow ปีที่แล้ว

    Yidbir

  • @mayatube5283
    @mayatube5283 ปีที่แล้ว

    Becarfull with this kind of prank 😡

  • @teddygetnet7470
    @teddygetnet7470 ปีที่แล้ว

    ኧረ እሰክሱን

  • @zelalem4463
    @zelalem4463 ปีที่แล้ว

    This is not prank!!!!

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 ปีที่แล้ว

    Dedeb chenklatoch drom sewenet siwefer chnklat yesasal Sera seruuuuu this is not prank denezzz

  • @user-py8wk9kp5j
    @user-py8wk9kp5j ปีที่แล้ว

    የተረገማችሁ

  • @Laughingmeme1
    @Laughingmeme1 ปีที่แล้ว

    ወኔ ብቻ

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 11 หลายเดือนก่อน

    Minubechibachanew