🔴😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • #መዳሜ #በረመዳኑ#ጉድ ሰራችኝ#በኔ የተነሳ #ባሏን አሳበደችው ባልሰረው ስራ#ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #comedianeshetu #ethiopa #ethiopan_tik_tok#የተንቢ_ቱዩብ #ስደት #አረብሀገር #አብርሽ #ሩታ #abtube #tiktok#youtubeshorts #trendingshorts #edit #ebc #seyifushow #viralshorts #shortvideo#subscribe #dubai #ማስተር #ሰብስክራይብ_ያድርጉ#ሰይፉ_ፋንታሁን #

ความคิดเห็น • 467

  • @amyramh5800
    @amyramh5800 4 หลายเดือนก่อน +27

    አይ የእኔ እህቴ አላህ ኢዳዉን ይስጠን ለሁላችንም
    ከዉሸት በላይ ፊትና ነዉ የወሽባቸዉ ጥፋቱ ካቺ ነዉ ። መናገር ካለባችሁ እሱ ነበር መናገር ያለበት
    እኔም በሷ ቦታ ብሆን እዉነቱል ልገርሽ እናደዳለሁ ከአች በላይ ደግሞበባሌ የምናደደዉ ምክንያቱም የሰዉ ልጅ ነፍስያ ወስዋሽ ናት። መጀመሪያ ማሰብ ያለብሽ ያችን መናገር ብነግራት በምን መልኩ ትረዳኛለች የሚለዉን ነበር
    ከዚህ በኳላም መጠቀቅ አለብሽ ስራተኛ እስከሆን ድረስ ያሉንን የመታዘዝ ግዳታ አለብን ።
    እኳን ከምሰሪበት ቤት ለ5ቀን ወቶ ለማደር የናታችንን ቤት አገራችንን ለቀን አደል እዴ የወጣን ስለዚ የምትልሽን ማረግ አለብሽ ።
    ይሄ ደግሞ መብትሽን አለካችዉ እደባራም አላየችሽም አያያዙን ካወቅሽበት እደዉም በጣም ጥሩ ቤት ነዉ።
    እኔ ልገርሽ 12አመቴ አድ ቤት ነዉ እየሰራሁ ያለሁት የሚሉኝን ሁሉ አደርጋለሁ ። ከምጠላዉ ነገር ቢኖር ግን ምግብ ስሰራ ጓት ልበሽ ማለቷን ነዉ ። ያም ሁኖ እለብሳለሁ ልጆቿ እደፈለጉ ምግቡን ሳቦኩት ምንም አትልም ። አዳዴ የእኔ እጅ የዚህን ያሀ?ህል ቆሻሻ ነዉዴ እላለሁ ። ያም ሁኖ አልጠላትም በጣም እወዳታለሁ ለሁሉምነገር ሶብር ማድረግ አለብን ። ማንም ተመችቶት እሰዉ ቤት አይኖርም ያዘዙትን ታዞ ታግሶ ቢሆን እጂ ። እናም እህቴ ከወድዬዉ ይልቅ እሰትዮዋ ጋር ነዉ የበለጠ መስማማት ያለብሽ ።እም እምንም ብለሽ ይቅርታ ጠይቀሽ አስታርቃቸዉ
    ጥፋቱ ያቺ ነዉ።
    አበዛሁ ይቅርታ ግን አብቡት

    • @meymunatube
      @meymunatube  4 หลายเดือนก่อน

      ጀዛ ከአላህ ኸይር ውዷ እህቴ❤️❤️

    • @NigussieAnbiko
      @NigussieAnbiko 4 หลายเดือนก่อน +1

      azoshi yafali

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi 4 หลายเดือนก่อน +1

      Betam tikikel neshe ehete enema 11amete Saudi Arabia neberku ande bete newe yeserahute enem endanchi angeten defeche yetazezekuten eseralhu gene guante aderge neber megeb yemetaseragne enem betam neber yemenadedew ahun friary yemesgen wede German Hager heje temeherten eytemarku ena ande telek tawaki hotel laye bemegeb sera eyeserahu newe edeme lemadam eza yelemedekuten megeb meserat ahune lay Lene betam tekemognale ehetoche beteley arebe Hager yalchuhu yetesededachehute erasachehun ena beteseben lemelewet kehone angetachehun deftachu sertachu beselam wedehagerachu endetemelsu fitary yerdachu elalhu ❤❤❤❤❤❤

    • @user-qv1bj4ro9q
      @user-qv1bj4ro9q 4 หลายเดือนก่อน

      😅 0:16 😅

    • @AlemZewde-bs2tf
      @AlemZewde-bs2tf 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 4 หลายเดือนก่อน +28

    የኛ ልጆቺኮ ቺግራቺን ትንሽ ሲያቀርቡን እኛ መዳም መዳም የምያጫዉተን ነገር
    ስለዚህ ምንም ጥያቄ የለዉም ጥፋቱ ያንች ነው ደግሞ አታፍሪም ስታወሪ ሱበሃን አላህ

    • @user-nd4iu2zw2i
      @user-nd4iu2zw2i 4 หลายเดือนก่อน +3

      ይመችሽ እዚ ደናቤት ከገቡ ባልሽ ባሌነው ማለት ይጀምራሉ

    • @fukururuka3119
      @fukururuka3119 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሳ እውነት ነው ብለሸታል ❤
      ደሞ ውሸት በረማደን ብቻ ነው እንዴ ሀረምነቱ በሌላ ግዜስ

    • @fukururuka3119
      @fukururuka3119 4 หลายเดือนก่อน +2

      ውሸት ምን ግዜም ሀረም ነው አይወሽም

    • @fattumfattum695
      @fattumfattum695 4 หลายเดือนก่อน

      እሃ በድብቅ ከ ስውየው የምት ነጋ ግርው ነው የምያስ ጠ ላ ው. ስለዚህ ብዙ ተ ፍታ ተ ንሻ ት እኮ

    • @fattumfattum695
      @fattumfattum695 4 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ት ዳራችውን በ ተ ን ሽ

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 4 หลายเดือนก่อน +18

    ማውራት ያለብሽ መዳም ጋር ነው ሰውየው ጋር አይደለም ሴትዩዋን እየዋሸሽ ባልዩው ጋር ታወሪያለሽ ትማከሪያለሽ እሄ ብልግና ነው እኔ እዚህ ስራ 5አመቴ ነው አንድ ቀን ሰውየውን ቀጥ ብየ አይቸ አላውቅም በጣም ባለጌ ነሽ

    • @Alh973
      @Alh973 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ 8 አመቴ ነው አንድ ቀንም ከሰውየው ጋር አውረተን አናውቅም

    • @user-mt5ot1bn6v
      @user-mt5ot1bn6v 4 หลายเดือนก่อน

      👍 እኔም

    • @AlikaMohammad
      @AlikaMohammad 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል👍👍

    • @alwaalaij7929
      @alwaalaij7929 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ችግር አለዉ

    • @user-nw2ql8ux7s
      @user-nw2ql8ux7s 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ስለሆነ ነው ከሱጋር ምን አገናኘኝ ከመዳሜ እጂ ወጀለኛ ነሽ እባልና እሚስት መሀል ገብተሽ ቅሌታም ነሽ

  • @user-qg5ov4km8p
    @user-qg5ov4km8p 4 หลายเดือนก่อน +19

    ደግሞ ማነዉ ጥፋተኛ ስትይ አታፍሪም እንደ በአላህ

  • @user-fo5jr2gu1r
    @user-fo5jr2gu1r 4 หลายเดือนก่อน +15

    ምን ጥያቄ አለው ከዚህ በ ላይ ጥፋት አለ

    • @SarahSalama-tn5it
      @SarahSalama-tn5it 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ እዴ ነገር አለሽ ከሰውየው

  • @fatumara3244
    @fatumara3244 4 หลายเดือนก่อน +15

    አንች እሱ የደበቀልሽን ምን አቶለቶለሽ አሸቃላ ሙክ ማፊ

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 4 หลายเดือนก่อน +1

      አች መዳም ነሽ

  • @sofiidriss
    @sofiidriss 4 หลายเดือนก่อน +11

    ሲጀመር በረመዶን ብቻ ነው እንዴ ውሸት የማይፈቀደው ውሽት ሀራም ነው ሌሽ ትዋሻለሽ ወይ ጉድ እያወቅን ነገር የምገባውስ ነገር ደሞ የገረመኝ በረመዶን ስትይ

    • @alehamdulimuslimsbamhonesa4876
      @alehamdulimuslimsbamhonesa4876 3 หลายเดือนก่อน

      Ine min indrgishi qoyi yanchi tidari baxabtshi anchi ba anchi beti haqgn hinasha awqshi yergishi negre nw ehi damo xiftgna man tiyalishi indee menim batxafi enkan anchi neshi xiftshag

  • @user-vl9rs2ex4x
    @user-vl9rs2ex4x 4 หลายเดือนก่อน +7

    ውይ ከባድነው መነገር የለብሺም ነበር ይቅርታ በየት እሱን በትልቁ ወር አሰታርቄቸው ሁለቱንም

  • @user-nf6uh3zv3x
    @user-nf6uh3zv3x 4 หลายเดือนก่อน +5

    ቤታችሁ ያምራል ዝሮ ጥፋተኛ ነሽ ካሁን በላይ አታምነወም በቃ እናም ትጠርጥራለች በአችይ እና በሱ መሀል

  • @user-nf4yc2td9i
    @user-nf4yc2td9i 4 หลายเดือนก่อน +14

    አጥፍተሻልመናገርአነበረብሽም

    • @selamadem-my3qj
      @selamadem-my3qj 4 หลายเดือนก่อน

      ጤና ይስጥልኝ

  • @fukururuka3119
    @fukururuka3119 4 หลายเดือนก่อน +4

    አዎ 100 % ጥፈተኛ ነሽ ደሞ አዘገጂቼ ጠበከት ትያለሽ እንዴ ስራሽን ነው የሰረሽው ልከፈልሽ አይደል

  • @seadi143
    @seadi143 4 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ጥፋተኛ ነሽ ያውም እንዳትናገሪ እያለሽ እሱ ላንች ብሎ ዋጋ ቢከፍል አንች ተናግረሽ አጣላሽው

    • @meymunatube
      @meymunatube  4 หลายเดือนก่อน

      😭😭

  • @user-qg5ov4km8p
    @user-qg5ov4km8p 4 หลายเดือนก่อน +6

    ደፋር ነሺ ሰዉ ሀገር የሚኖር ሰዉ እንድክ አይደለም ሁሉንም ነገር ችለን እንኳን አይወዱም

  • @user-gr3ge6cl9d
    @user-gr3ge6cl9d 4 หลายเดือนก่อน +1

    አዉዙቢላህ እህት ሲጀመር ምን ጥያቄ የለዉም አች በጣም ጥፋተኝ ነሽ ወላሂ ሰትዮሽ በጣም ጥሩ ናት አደኛ ፆመኛነኝ ትያለሽ ግን አላህን እንደካድሽ አዉቀሽል ሱባህን አላህ

  • @user-qr2nw7we9h
    @user-qr2nw7we9h 4 หลายเดือนก่อน +7

    ጥፍተኛ ነሽ 💯/💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @user-nh7ug5qo4b
    @user-nh7ug5qo4b 4 หลายเดือนก่อน +5

    ጥፋተኛ አንች ነሽ ምክንያቱም ለሴትዮ ማናገር አልነበረብሽ ሰዊዮም ይቅርታ ጥይቅዉ አስታሪቅያቸዉ 😰😰

    • @Sweetheart-nk1lm
      @Sweetheart-nk1lm 4 หลายเดือนก่อน +1

      ግድ ነው ታስታርቃቸው

  • @user-hh9ys4cl1f
    @user-hh9ys4cl1f 4 หลายเดือนก่อน +8

    ጥፋቱ ያችነው እህት መጀመሪያም መዋሸት አልነበርብሽም ሰውየውንም አስዋሸሽውኮ

    • @meymunatube
      @meymunatube  4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ😭

  • @yusreyao7854
    @yusreyao7854 4 หลายเดือนก่อน +6

    አንች እራስሽ ጥፍተኛነሽ ሰውየው ጥፍት የለበትም እንችእራስሽስትየዋ ልችእላነገርእድትጠረጥር አረግሻት

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 4 หลายเดือนก่อน +2

    እምናየዉ እና እምሰመዉ ሁላ በጣም ከባድ ነዉ የምር ኧረ ፈጣሪ እባክህ በቃ በለን 🙏

  • @AhmedinShemsu
    @AhmedinShemsu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስትታዘዢ ትእዛዝ ማክበር አለብሽ።አንቺ ግን እራስሽን።እንደማዳም።አርገሽ ታወራያለሽ እኛ።አበሾች ችግር አለብን ትንሽ ፊት ሲሰንጡን ጥጋባችን አይቻልም

  • @user-nw2ql8ux7s
    @user-nw2ql8ux7s 3 หลายเดือนก่อน

    ከሴትዮዋ ይበልጥ እሰውየው ጋር መመካከርሽ አግባብ አደለም ባለጌ ነሽ ወላሂ ሠውየውም ትክክል ነው እብደትሽ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 4 หลายเดือนก่อน +2

    አች ያምሻልደ የሆነ ነገር ያለ አስመሰልሺ ወይም ከመጀመሪያው ይፋውን አልሄድም ብለሺ ይፍ አትናገሪም ነበር አዎ ጥፋተኛ ነሺ ሂጂ ካለችሽ መሄድ አልሄድም ካልሽ አለመሄድሽ መጀመሪያውኑ ልታሳውቂያት ይገባል ስጀመር ከዎዶቹ ጋር መቀራረብ አያስፈልግም ተጠቀቂ ተናዳ የሆነ ነገር እዳታረግሽ ሴትዮዋ ሀቅ አላት እውነቷን ነው

  • @user-du8bm3yw7v
    @user-du8bm3yw7v 3 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ እህት የሌለ ሰው ፋቶ መጠቀም አስፈላጊ አደለም ምክንያቱም ቪዲዮው ቤተሰብጋ ልደርስ ይችላል።
    ለምሳሌ አሁን የተጠቀምሽዉን ፋቶ ገጠመኝ ነው የጋኜሁት እናም ቢተጠፍላት ጥሩ ነው?

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጥፋተኛነሽ መናገርሽ
    ሠውየው የደበቀውን አንች መናገር አልነበርብሽም ለማንኛውም ለዳማን ቢያጪዱት ክምር አይሞላም ነው ነገሩ አላህ ያብጅልሽ

  • @user-pe3id6bb3r
    @user-pe3id6bb3r 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እህቴ ተባበሪኝ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ኢትዮብ ልከፍት ነው ቤተሰብ ነኝ ተከታታይሽ ነኝ ቅን ትመስሊኛለሽ ተደዋውለን ብታበረታችኝ ፍላጎት አለኝ ዋስታብ ወይም ኤሞ እናውራ አስረጅኝ

    • @meymunatube
      @meymunatube  4 หลายเดือนก่อน +1

      ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ ደስ ይለኛል ከፍተሽ ብትሰሪ እህቴ 0522662412 ነይ

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r 4 หลายเดือนก่อน

      @@meymunatube ሽኩራን ፈጣን ምላሽ ቅን

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሪፍ ነው ❤❤

  • @SebleYemir
    @SebleYemir 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላማለይኩምመይሙን

  • @dgdg8803
    @dgdg8803 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቢያስጠላሽም ለምን አትሄጅም ከሰወችሽ ጋር እኔ እዞራለሁ አብሬ ይህዉ 5 አመቴ ግን አልሀምዱሊላህ

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 4 หลายเดือนก่อน +4

    አችነሽ፤ነገረኛይቱ፤ዝምበይእየተባልሽ

  • @ekramesmael
    @ekramesmael 3 หลายเดือนก่อน

    በደንብ ጥፋተኛ ነሽ አላህን ከፈራሽ መጀመራውኑ መታዘዝ ደሞ ሠውየው ባዘነልሽ ከሚሥቱ አጣላሽው ችግር አለብሽ

  • @fawadnaeemansari
    @fawadnaeemansari 4 หลายเดือนก่อน +2

    Baka ziiiiiiimi baye Ahuni Haqi tanagirashe motashali 🤕🤕

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ አብሽሪ

  • @51333
    @51333 4 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ለመታዘዝ መሰለኝ ከአገር የወጣነው ጥፋተኛነሽ መናገር አነበረብሽም ምክንያቱም የውየው ላንቺ ብሎ ዋሽቶልሻል

  • @user-jb2ux8cn4j
    @user-jb2ux8cn4j 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እራሱ ወላሂ እንኳን ሶስት ቀን አንድ ቀን ከወጣይ አታስቀምጠኝም እኔም መህድ አልፈልግም እሷ ግን አታስቀምጠኝም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @anaweralhajre5246
    @anaweralhajre5246 3 หลายเดือนก่อน

    ካልፈለግሽታዳ ምንያርግሽ ገረድነን እኛስደተኞች ስለዝህ በሶስርነሽ

  • @TiabhSad-pl6tq
    @TiabhSad-pl6tq 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንች ነሺ ጥፍተኛይቱ እንዳትናገሪ ካለሺ አትናገሪም ነበር ለማንኛውም አብሺሪ ልዳማና ጂራት ከኋላ ነው ይላል ያገሬሰው

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ አትሻብኝ ጌታዬ😢😢😢😮😮

  • @MulukeneSisaye
    @MulukeneSisaye 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር እማትርቢነሺ እና ደግሞ ማነው ጥፋተኛ ትይያለሺ እዴ አችነሺ ጥፋተኛ

    • @meymunatube
      @meymunatube  4 หลายเดือนก่อน

      😓😓😓🙏🙏

  • @user-xi8jl8jv8b
    @user-xi8jl8jv8b 4 หลายเดือนก่อน

    አቺ ነሺ ባለጌ ሲጀመር መሄድ ያልፈለግሺው አቺ ታዳ ምን አናገረሺ

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 4 หลายเดือนก่อน +27

    ባለጌ ነሽ ለምን አትሄጅም ሲጀመር ሰራተኛ አይደለሽ መታዘዝ ግድ ነው

    • @user-su4tp4ct6j
      @user-su4tp4ct6j 4 หลายเดือนก่อน +4

      ሳህ አለኪ ባለጌ ከሱጋር ያላት መቀራረብ ንኳን ሚስጥር ቀርቶ ሰላምታ እኳ ሲሉን ይቀናሉ አወ ሌላ ነገር ውስጥ የገባችሁ ነው የሚመስለው ሲጀመር ሴትዮዋ ሂጂ ካለች መሄድ ነው ይመቸኝም አልወድም አይሰራም

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 4 หลายเดือนก่อน

      @@user-su4tp4ct6j ኤ ወላህ እኔ መቼም እቤት መቀመጥ በጣም ነው የሚያስጠላኝ

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 4 หลายเดือนก่อน

      9

    • @user-sb2vd6su9i
      @user-sb2vd6su9i 4 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነው

    • @user-sb2vd6su9i
      @user-sb2vd6su9i 4 หลายเดือนก่อน

      መብቷ ነው

  • @user-cz6yg8pb1g
    @user-cz6yg8pb1g 4 หลายเดือนก่อน

    ያች ጥፍት ነው እሷጋባቴቺ ኢጃዛ መሄድ ነበረብሽ

  • @user-bx9br8tz6t
    @user-bx9br8tz6t 4 หลายเดือนก่อน

    ሀቢብቲ ያለሽው የሰውሀገር የቤትውስጥ እንደፈለግሽ መሆንና መናገር የማትቺበት ሀገር ስለዚ የኔውድ ተሳስተሻል እንደውም ጥሩቤት ስለሆንሽነው መዳምሽን አድንቂታለው ከሰውየው ጋር ብዙ አትቀራረቢ ደስ አይላቸውም ምክክርሽን ከሳጋርነው ማድረግ ያለብሽ እንደእህት ስመክርሽ

  • @SurprisedChowChow-si6jk
    @SurprisedChowChow-si6jk 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋለይኪ ሰላም ወላሂ መናገር የለብሽም እኔደሞ ከመጣሁ ስዲስት ወሬ ግን በጣም ነዉ ምዞረዉ ወላሂ ይዛይ ምቴደዉ ኡምራም ሂደናል ወላሂ እናቷ ቤት እህቷ ቤት ሰራተኞች አሉ ስንሄዲ ምግብ እራሧ ብቻየን ምሰጠይ በቃ ሰዉ ቤት ሂደን ስራ አታሰራኝም ወላሂ መጨረሻዉን አላህ ያሳምርልይ

    • @meymunatube
      @meymunatube  4 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻ አላህ

  • @user-pe3id6bb3r
    @user-pe3id6bb3r 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ከይር ይፍጠር እህትዋ አይዞሽ ንጽህ ከሆን አላህ ያወጣናል

  • @HikmetSeid-ig6wh
    @HikmetSeid-ig6wh 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጥፋተኛዋ አች ነሸ ሙክ ማፊ

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan 4 หลายเดือนก่อน

    በጣምአጥፈተሻልየኔእህትየሆንነገረበታደረገሸሰለዉደፈትአንድዚህአይነትነገረአንዳየለመድሸአህቴበተረፈአራሰሸንጥበቂ

  • @user-jd2vj8zx2s
    @user-jd2vj8zx2s 4 หลายเดือนก่อน +2

    እር ሞልቃቃ የስው ቤትሥ እንድህ መቅርፀ ተገቤነው

  • @sedieahmed37
    @sedieahmed37 4 หลายเดือนก่อน

    Betam tefatna nesh Allah hedaya yestish , men gud new

  • @zinetoumer4147
    @zinetoumer4147 4 หลายเดือนก่อน

    እሡ ላንች ብሎ ዋሽቶ ሢያበቃ በጣም ጥፋተኛ ነች ሙኽማ የለሽም እውነቱን ነው

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም እህት ለዚህ ቤት አድስ ነኝ
    አጥፍተሻል በሆነ በነገርሻት የመጀመሪውን ነበር መናገር የለብሽም ነበር ግን አላሁ አለም በአንድ በኩል ም እንኳንም ነገርሻት ነገ ከአልጋው እነሱ ይታረቃሉ ክክክክክክክ ሀቅ ይሻላል አይዞሽ እኔም ኔት በረመዳን ተዘግቶብኝ ነው የምውለው አይዟችሁ ቅመሞች

    • @meymunatube
      @meymunatube  4 หลายเดือนก่อน

      😓😓😭

  • @user-xq6tj5ik2e
    @user-xq6tj5ik2e 4 หลายเดือนก่อน +5

    አጥብቆ ጠባቂ የእናቱን ሞት ይረዳል ይላል የአገሬ ሰው ጥፋተኛ ነሽ በጣም የሰው ትዳርም መበጥበጥ ነው እንድህ አይነት ነገር

  • @user-gz9cq8lv3u
    @user-gz9cq8lv3u 3 หลายเดือนก่อน

    አትፍተሻል፡እሱላቺሲያዝን፡ለምን፡ተናገርሽ፡መጀመሪያውኑ፡አልሄድምብለሽ፡አትያትም፡እነሱን፡ከማጣላት፡ለሶ፡እሄዳለሁ፡ለሱ፡አልሔድም፡😢😢😢😢

  • @user-li9hq1tc7f
    @user-li9hq1tc7f 3 หลายเดือนก่อน

    ልምዲነዉከሰዉየዉጋራአታዉሪለመቸዉምተጠቀቂ😢😢😢😢😊😊

  • @Toyba1234
    @Toyba1234 4 หลายเดือนก่อน

    ደፋር ነሽ ማነው ጥፋተኛው መልሱን ለራስሽ😱😱ጉድድ

  • @Shamsa-h5x
    @Shamsa-h5x หลายเดือนก่อน

    የአለህ ስደት በቀ በለን

  • @user-wx2pn3qg3h
    @user-wx2pn3qg3h 3 หลายเดือนก่อน

    ምላስሺን ሰብስቢ ከናትሺ ቤ ት አደለሺም ተጠቀቂ እህቴ❤❤

  • @user-qw9mj8gy6j
    @user-qw9mj8gy6j 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እህት ትክክልነሽ ሀቅአይጥለም ሌላግዜብሠማ አታምንሺም ሀሌምጥፋተኛነዉነምታረግሽ❤❤❤

  • @user-wj9vr1rk2v
    @user-wj9vr1rk2v 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውይ አማረብኝ ብለነው ውሽት በረመዳን ሀሯም መሆኑን አወሽው የሰውልጅ እምነነው

  • @selimkaraki
    @selimkaraki 4 หลายเดือนก่อน

    ወንዶቹ የዋ ናቸዉ ግን አንቺ አትረቢም አስጠቆረሹ

  • @Sofea-fr5fi
    @Sofea-fr5fi 3 หลายเดือนก่อน

    አች ባለጌነሼነሽየራስሽጥፋትነው አችእኮእዚህ ሀገርየመጣሽው ዝቅብለሽ አገትሽንደፍተሽ ሰርተሽ የመጣሽበትንአላማአሳክተሽ በሰላምወዳአገርሽመመለስ ሲጀመርመጠየቅካለብሽእሳንነውመጠየቅ

  • @Zuziza745
    @Zuziza745 4 หลายเดือนก่อน

    ባሎቻቸው ወንድ ልጆቻቸው ከሰራተኛ ጋር ስያወሩ ድምፃቸውን ከሰሙ ሌሎቹ ርጠው አይደል የሚመጡት
    እራስሽም ሀለኛ ነገር ነሽ ግን ተጠንቀቂ ለራስሽ ቤተሰባ ተመካክረው ድንገት ወደ አገር ልትሸኝሽ ትችላለች

  • @waledalsayd6565
    @waledalsayd6565 4 หลายเดือนก่อน

    ሴትዮሽ ማልካም ሰው ነት እኔ ቢሆን እዘው ነበር የሚደፋ ያውም ከበል ተማሰጥራሽ

  • @user-lt5ry2by1i
    @user-lt5ry2by1i 4 หลายเดือนก่อน +2

    እማትረቢ

  • @abdurahmanmohamed8332
    @abdurahmanmohamed8332 4 หลายเดือนก่อน

    እህቴ አንች ነሽ ጥፋተኛ አላህ ለመስላሃ ብትዋሺ መጥፎን ነገር ለማስወገድ ምንም አደለም እነዚህ ባልና ሚስት ቢፋቱ በጣም መጥፎ ስራ ሰርተሻል ከተጣሉ ከተለያዩ እንዲህም ልጆች ካላቸው አለያየሽ ማለት ነው በሰበብሽ የኢብሊስ ስራ ሰራሽ አላህ ይዘንልሽ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 หลายเดือนก่อน

    ስትገልሺበጦምጥሮስውናትአችግትግርማለሺለማንኝውምእርስሺጠብቅ

  • @Allmma-ko3pw
    @Allmma-ko3pw 4 หลายเดือนก่อน +1

    Shafidesh new min Anageresh betam atifiteshal

  • @KedijaSeid-pw4sm
    @KedijaSeid-pw4sm 3 หลายเดือนก่อน

    Sejimer
    Islam
    Ayewashme
    Islam
    Asedabe
    Nashe
    Min
    Endefelgesh😂
    Tawekobeshal

  • @JamilaJamila-gv4nd
    @JamilaJamila-gv4nd 4 หลายเดือนก่อน

    ምንጉዲነሺአችየ ጥፋተኛማነውስትይ አታፍሪም እሶጋእየተጨቃጨቅሺ እሱጋእዴዚህ ይደብራል

  • @Zahara-ez2hs
    @Zahara-ez2hs 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምጥፍተኛነሺ

  • @Salam-ef9gk
    @Salam-ef9gk 4 หลายเดือนก่อน +1

    አጥፍተሻል እሷን አላምን ስትልሽ እሱን አሳምነሽ እየቀረሽ መልሰሽ ደሞ መናገርመ በጣም ይደብራል

  • @lubabakonjo3464
    @lubabakonjo3464 4 หลายเดือนก่อน

    ውሸት ገደል እንዴሚከት መወቅ ነበረብሽ እዛስ ብከች ምን ችግር ነበረው እሱስ ቢሆን ሚሥቱን እንዴት ለሠራተኛ ብሎ ይዋሻል 😮😮😮😊

  • @RamahKamal
    @RamahKamal 3 หลายเดือนก่อน

    አንቺ፣የበሊነ፣የሚስት፣ጢለቸ፣አፈረሺበቸዉ፣ሚን፣አነገረሽ፣ቆይ፣በጠም፣የነደዲል😢

  • @awolljemila4414
    @awolljemila4414 4 หลายเดือนก่อน

    ፊሊፒኖች ጋር ብትሄጂ ምን ትሆኛለሽ አንዳዴ እናበዛዋለን አንዳን ልጆች እኮ እንኳን ፊሊፒኖችን ሊያዩ ከበርም ሊወጡ አይፈቀድ ሲወጡ በር ቆልፈዉባቸዉ ነዉ ሚወጡት ሰዉየዉ ላንቺ ባለ ቤቱን በጠበጥሽ

  • @user-iq3of8ps7s
    @user-iq3of8ps7s 4 หลายเดือนก่อน

    አችነሽ ጥፋተኛይቱ ከዝህ ወዳወጀል አችየፈለግሽ አብረሽ ተኝተሽመጠበቅ ነበር

  • @user-cg9sp5ey4q
    @user-cg9sp5ey4q 4 หลายเดือนก่อน +4

    ባለጌነሺ ይድፋሺ ይህን መልክብለሺአታስተላልፊ

    • @meymunatube
      @meymunatube  4 หลายเดือนก่อน

      😏😏

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 4 หลายเดือนก่อน

      ጥፋትዋን እራሷ ፊት ለፊት ተናገረች ይድፋሽ ብለሽ ማለት ሃራም ነው ኢንቲ ሙስሊም ?

    • @meymunatube
      @meymunatube  4 หลายเดือนก่อน

      @@saraamagreedavid6763 👍❤🙏

  • @user-xj1vg7in1y
    @user-xj1vg7in1y 4 หลายเดือนก่อน

    ከሃዲ ነሽ ወይ ሰው እሱ ለአንቺ ጥሩ ነገር ባረገልሽ ዝም ማለት ስችይ ወረኛ ሴጣን ነሽ ሲጀመር ዝም አትይም ምን አገባሽ ክፉ ቢሆን ኖሮ እንደዚህ አትይም ነበር አንዳንዴ የሰው ልጅ ጥሩ ነገር ሲደረግለት ማመስገን ትቶ ሌላ ታሪክ

    • @meymunatube
      @meymunatube  4 หลายเดือนก่อน

      አልሐምዱሊላህ እኔ ከሀዲ አደለሁም በአንድ አላህ የማምን የአላህ ባሪያ ነኝ ሰውን ከመምከርሽ በፊት ለራስሽ እወቂ እህቴ

  • @mathinamathina7506
    @mathinamathina7506 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሂጂስትባይ መሄድ እህት ያረብንነገር እያወቅሽ አችምን ከሡጋ ወሬ እኔአልሀም ዱሊላህ እኳን ላወራውቀርቶ ክችን ሲነባ እወጣለሁ ሲወጣ እገባለሁ አጂነብይጋ ቀረቤታ መጨረሻው አያምርም ነገርከወዳወድህ ይቅርታ በያት

    • @meymunatube
      @meymunatube  4 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነሽ እህቴ ግን ሰውየው ለድሀ አሳኝ ነው እሷ ደግሞ ሰራተኛ እቃ ነው የሚመስላት ከሷ ይልቅ ድካሜን የሚረዳኝ እሱ ነው የሚያዝንልኝ

    • @user-kf5gn9ek5j
      @user-kf5gn9ek5j 4 หลายเดือนก่อน

      ቢሆንም እህት መልሰው ይገናኛሉ ይከንን አትበይ ያረቦች ጸባይ አልገባሽም ማለት ነው

    • @user-kf5gn9ek5j
      @user-kf5gn9ek5j 4 หลายเดือนก่อน

      አውቀው ነው ምንም እሚደባበቁት የለም ቢረዳሽም አንድ ቀን ይነግራታል እህት ግን አላህን እመኝ ዳአዋ አድርጊ አለፈ ለወደፊቱ እንኳን መደዋወል ምንም ከሱ ጋር አታውሪ እነሱ መጥፎወች ናቸው እኔ አይደለም ስልክ ላወራ ወላሂ ገና ከውጭ ሲገባ የት እንዳለሁ ነው እምታየው ለዛውም ቀና ብየ ስለማላይ ግን እሚፈራቸውን እሚያከብራቸውን አይወዱም ማረጉን ደግ አረግሽ ግን እራስሽን ጠብቂ ጠባቂው አላህ ነው ሰበቡን አድርሽ

    • @mathinamathina7506
      @mathinamathina7506 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@meymunatube ውደ አብሽሪ አላህ ያግዝሽ ወዶቹ ጡሩናቸው ግን ጡሩአይመጣም ውደ ለዛነው የስንት ቢያዝንልሽ ሚስቱናት የምበልጥበት አድነገር ብትያት እሱም ይጨመራል አላህ ይጠብቅሽ

  • @WubeMulat-ek8yg
    @WubeMulat-ek8yg 4 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ነሽ ጥፍተኛ ባልና ሚስት አጣልተሽ አታፍሪም ድምጽ ማነው ጥፍተኛ ስቲ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ነሻ ስውየው አትንገሪያት አለሽ አረቦች አያምኑም ጥፋተኛ ነሽ

  • @kabetube
    @kabetube 4 หลายเดือนก่อน

    በናትሺእነሱ ቀናተኛናቸው እሱጋእደዚህእደትታወሪአለሺ😂

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i 4 หลายเดือนก่อน

    እኔም ከሁሉም መንደር እንሂድ ሲሉኝ አልወድ ቤተሠብ አንድ ላይ ሲደባለቁ ስራ በጣም ስታበዛብኝ ምግብ ስራ ኡፍ አሁን ላይ ሶብሬ በጣም አልቆል ዱዓ አድርጉልኝ ቶሎ ነዉ ቦግ እምለዉ

  • @user-ys4ik1pq9v
    @user-ys4ik1pq9v 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ አህለን መይሙናዬ❤❤❤❤

  • @user-es2mr5iv9h
    @user-es2mr5iv9h 4 หลายเดือนก่อน

    ውደ መናገርአልነበረብሽም ጥፋተኛነሽ አስታርቂ እንደምንም ብለሽ

  • @Shamsa-h5x
    @Shamsa-h5x หลายเดือนก่อน

    አለህ ይርደን

  • @user-vu5qt3jv8k
    @user-vu5qt3jv8k 3 หลายเดือนก่อน

    ደሞሰራሽንታወሪለሽ፣ጥሩእደሰራሰው፣በጣምትልቅወጀልነው፣ሚስትና፣ባልማጣላት

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 4 หลายเดือนก่อน

    ሣሥበዉ ጥፋተኛ መሆንሽ ሣይገባሽ ቀርቶ ሳይሆን ለኮመንት መሠለኝ ከዚህ በላይ ጥፋት እሷጋመግባባት መነጋገር ሲገባሽ ጭራሽ እሱጋር ሆ እኔስ ከሴትዬየ ዉጭ አይታሠብም በጣም ጥፋተኛነሽ ቆጅት

  • @user-ky3su3eb3z
    @user-ky3su3eb3z 3 หลายเดือนก่อน

    ስታስጠሊ ደሞ ማነውጥፉተኛትላለች አታፍሪምእዴ እሡያችን ፍላጎት እቢላለማለት ብሎ እሽቢልሽ ታጣሊዋለሽ ምኗዠልጥነሽ😢

  • @fhdgfdut4452
    @fhdgfdut4452 4 หลายเดือนก่อน

    ባለዬ መሔድ አለብሽ ወጀል ነው አች እኔብሆን እደሰራሽው ነው

  • @user-pi6lk5ix4y
    @user-pi6lk5ix4y 4 หลายเดือนก่อน

    ምን ጉድ ነሽ አስተግፍረላህ ባልና ሚስት ታጣያለሽ ደሞ ማነው ጥፋተኛ ትላለችደ 100% ጥፋተኛ አንችው ነሽ

  • @SmilingBigWaterfall-tj3hk
    @SmilingBigWaterfall-tj3hk 4 หลายเดือนก่อน +1

    Anchi.nesh.tifatenayit.eshi.miknyatum.manager.alneberebsh.lemin.mmmadamochbalochachon.ayaminm.yewa.livi.nesh.gin.enesu.endach.aydelum

  • @tggfgj5253
    @tggfgj5253 4 หลายเดือนก่อน

    ኡነቱን ነግሬሽ ከምጠሉ ወሽቴሽ ብተስተርቅ ብሆን አርፍ ነበረ አረ

  • @AsmaMehammed
    @AsmaMehammed 4 หลายเดือนก่อน

    ምን ጥያቄ አለው ሲጀመር ማን ጥፋተኛ እንደሆነ ደሞ ውሸት በረመዳን ብቻ ሀራም ነው ያለው ማን ነው ሀሳቡን አምጥተሽ ያሳሳትሽው የአንቺ ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ አንቺ ነሽ 😡😡😡😡
    ለመሆኑ አሁንስ እንዴት ናቸው😁

  • @RamahKamal
    @RamahKamal 3 หลายเดือนก่อน

    ቆይ፣ሚን፣አስለፈለፈሽ፣ቲደር፣ቀልድ፣መስሎሸል፣አንዴ፣የገበ፣ሸይጠን፣ቶሎ፣አዮጠም፣አንቺነሽ፣ሚኪነተቸል፣አቲንገሪየት፣ከለሽ፣ለሚን፣ወይስ፣ሚቲወደጂ፣መስሎሽ፣ነዉ፣ሊንሰረ፣ኢንጂ፣ሊነገጨቸዉ፣አይደለዉ፣የመጠነዉ፣ሀለን፣ኢኒፍረ

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እኔም ጥሎብኝ አልወድም ሰው ቤት ብሞት አልሄድም ሰዎቼ ሲሳፈሩ

  • @user-xf6qp9qr7l
    @user-xf6qp9qr7l 4 หลายเดือนก่อน

    ወሬዉም አልገባኝ አሁን ይሄምን ይወራል እረ እህቶቸ አደብ እንያዝ የአሏህ አልሀምዱሊላህ አድቀን አደባባይ ያወጣሁትሰለለኝ አትዛዙብኝ ለማዳመጥ እራሱይሰለቻል

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 4 หลายเดือนก่อน

    ሀቢቢቲ መቸም ስደት ከባድነው ሰውየው ላች ብሎነበር ሴትዮይቱ ቁመሽ ውለሽ ቁመሽ ብታድሪ የሰራሽ አይመስላትም አልሄድኩም ስትያት ከሰውየው ጋ ኬዝ ያለሽ ነው የሜመስላትጅ ለስራው መሰራት ቦታ የላትም ሰውየውም አሰሪሽ ነው ሴትዮይቱም አሰሪሽ ናት እኔ ምን አደምልሽ ከባድነው ተናገሪም ነማለት መጣችወ ይ ብላ ብጠይቅብሽም ከባድነው ሰወች ብቻ እኔጃ አይዞሽ የኔህት አላህ ያስተካክልልሽ

  • @SosenYitbark-ki1fo
    @SosenYitbark-ki1fo หลายเดือนก่อน

    Mulu bemulu tefate yalbeshi achi.neshi.adenga.alehedmem hedalewu maleten mene ametewu hiji kalechishi mehede newu eji demo kesu jerba kebalugare bemisetr.meqoyetu lemen asefelge.achi seratengashashi edezi.betarge kebalshi gare dese yilshal ?ergtnga.nengi ayilshim selzi achila.ediderge yemafelgiwun sewu leyi atargi

  • @user-iq3of8ps7s
    @user-iq3of8ps7s 4 หลายเดือนก่อน

    ሠውየው ውነቱነው ሙክ ማፊነሽ እደው ጣያዋለሽ የስራሽን ይሥጥሽ አሥታርቂያቸው

  • @makme4304
    @makme4304 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ወድ አብሸሪ የዱባይ አሰሪ ወላሂ በዚህበኩል ዱባይ ያሰጠሉኛል እኔም ከእናቷ ቤት አራት ወረ ነወ ሦሰት ሰራተኛ የተቀመጥነወ ወላሂ ሴትዩአችን አሚሪካ ተሣፈራ ራሠል ከይማህ ወሰጥ እና እናቷ ምግብም አሠጠንም በጣም ክፈት አላህ ብቻ አልሀምዱሊላህ ኮትራት ሰጨረሰ ሀገረ ገባሁአረፈን ወየ አሁን ሣኡድ ነኝ አልሀምዱሊላህ ዱባይ በጣም ነወ የሚያሰጠላኝ ከሰወ ቤት ህጀ ሲሉ ሁለት ሀበሻ ነበረን ከእናቷ ቤት አንድ አለች ሶስታችንንም አሰራ አንድ ሰአት ትቀሰቅሰናለች ምንም ሰራ የለም ክፈቷ ነወወሀ ሰንጠጣ ቁጮ ብላችሁ አትጠጡ ትለን ነበረ እኔጋ አንሰማማም ከእናቷጋ ሁለቶቹ ይፈሯት ነበረ

    • @meymunatube
      @meymunatube  4 หลายเดือนก่อน +1

      ውይ የኔ ውድ ወላሂ የደረሰበት ነው የሚያውቀው 😓😓

  • @amanshenecha3046
    @amanshenecha3046 4 หลายเดือนก่อน

    አሰለመለይኩም መይሞ እኔም እንደዘ ነኝ እስወ ሰርፕረይዝ ከሆነ አትወስደኘም ስረ ከሆነ ግን ትወስደኘለች

    • @meymunatube
      @meymunatube  4 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ የኔም የኢድ ቀን ሆን ብላ አትወስደኝም ብር እንዳልቀበል ስለምትፈልግ ስራ ሲኖር ግን ትወስደኛለች😭😭