ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
😮😮😮😮😮😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን.............
እሺ ወድማችን እግዛብሄር ይስጥህ የማናውቀው ስላሳወከን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሺ ዲያቆን ወንድማችን በአውነት አላወቅሁም ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይቅር ይበለኝ ያጠፍሁትን ሃጥያቴን
አለማወቅ ችግር የለም አንተ ያወከው ይበቃል ሁሌም አታውቅም ተማር
እርግጥ ሰው ከልቡ ካመነ እና እምነቱን በተግባር ከተገበረ ይድናል ግን ውሃውን ስንባርክ በእምነት ጸበል እንደሚሆንልን ሁሉ ቅበዐ ዘይት ባርከን በእምነት ብንቀባ ምን ችግር አለው???
ቅባ ሜሮ እና ቅባ ቅዱስ ልዩነቱ ?ንገሩኝ
የማይቀባው ቅብዐ ሜሮን ነው እንጂ ቅብዐ ቅዱስ እንዴት አይቀባም ? ለምሳሌ የምግብ ዘይት ወደ ቤተክርስቲያን ሄጄ አባቶችን ስጋ ወደሙ በፈተቱት እጃቸው ባርከው ቢሰጡን ብቀባው ምን ችግር አለ ከሁሉ በላይ የሆነውን ስጋ ወደሙን ተቀብለን ወደ ቤታችን እንገባ የለ ?
ዘቢብን ቤት መመገብ ይቻላል
“ከእናንተ የታመመ ማንም ቢኖር የቤተ ክርስቲያንን ሽምግሌዎች ወደ እርሱ ይጥራ፤ በጌታም ስም እርሱን ዘይት ቀብተው ይጸልዩለት።” - ያዕቆብ 5፥14በእውነት ይቅር ይበለን እንጂማ እኔ! ግን?
ትክክል
ባረብ ሀገራት በየቤቱ አለ ምን እናርግ ምክር ስጡን
እኔ እናቴ ልጅ እያለሁ ስቆርብ ዘቢብ ነበር የሚገዛልኝ የነበረዉ አሁን ከድሮ የተለየ ነገር ምን መጣ? እናቶቻችን ተሳስተዉ ነበር? እንደኔ ያላገኘችው ?
ይህ ሠውየ ግን ጤናው ትክክል አይመሥለኝም ካለሡ አዋቂ ደለም መሥሎት ሁሉን አውቃለሁ ልቦናህን ይመልሥልህ
አረብ ሀገራት ሁሉም ቤት ነው ያለው
ዘቢብ ማለት ታምር ነዉዴ ጋዴኞቸ ንገሩኝ
አይደለም ዘቢብ ይለያል
አይደለም ይለያል
አደለም ፍሬ የሌለው ወይን ነው ቆንጆ
ዘቢብ የወጠጅ ፍሪ አይናብ ከሱ የደረቀዉ ጣፋጭ ፍሬ ነዉ ሰዉየዉ ግን ጤነኛ አመስለኝም ተማር መጀመርያ ከማስተማርህ❓
@@ትግስትየምጃሯ እህቴ እባክሽ ካወቅሽ ንገሪኝ ዘቢብ ለቤተክርስቲያን አስፈላጊ ነዉ ወይ?ከዚህ ከአረብ ሀገር ገዝቼ ልገባ ፈልጌ ነዉ ለቤተክርስቲያን ለመስጠት
እንዴ የተቀደሰበትከሆን ምንችግርአለው ኦርቶዶክስሆኖ ቅባቅድስ የሌለበትቤትየለም
ተረት ተረት የላም በረት፣ እግዚአብሔር ይገስፅህ።
ዘቢብ እንዳንበላ የሚከለክለን ኃጢአት ምንድን ነው አንተ ስላልወደድከው ነው ወይስ መጽሐፈ ቅዱሳዊ ነው ከሆነ የመጽሐፉን ንገረን ያልተጻፈ ነገር ከሆነ ያንተ ዝባዝኬ ነው የስት ክነትህንንና ዘቢብን እንዴት አገናኘሁ መቀባጠር አይሆንም
አትሳደብ አስተምር እውነትነው ያናድዳል አስተምሩ አስተምሩ በቃ። ስርአቱን አስተምሩ
ወንድማችን ልታስተምር ነው ልትሳደብ?ደንቆሮ ብለክ መሳደብ ካንተ አይጠበቅም ደሞ ምህመኑ ምን ያድርግ ቅባ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ትሸጣለች ስለዚህ ስህተት ካለ ቤተክርስቲያን ታስተምራለች
🙏
አንተ የምታወራውን ሁሉ ከየት ነው ያመጣኸው አፈ ታሪክ አንተ ንስሀ ግባ ከምኑም የለሕበትም
አንተ አጋንንት ሂድ በኢየሱስ ስም
😮😮😮😮😮😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን.............
እሺ ወድማችን እግዛብሄር ይስጥህ የማናውቀው ስላሳወከን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሺ ዲያቆን ወንድማችን በአውነት አላወቅሁም ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይቅር ይበለኝ ያጠፍሁትን ሃጥያቴን
አለማወቅ ችግር የለም አንተ ያወከው ይበቃል ሁሌም አታውቅም ተማር
እርግጥ ሰው ከልቡ ካመነ እና እምነቱን በተግባር ከተገበረ ይድናል ግን ውሃውን ስንባርክ በእምነት ጸበል እንደሚሆንልን ሁሉ ቅበዐ ዘይት ባርከን በእምነት ብንቀባ ምን ችግር አለው???
ቅባ ሜሮ እና ቅባ ቅዱስ ልዩነቱ ?ንገሩኝ
የማይቀባው ቅብዐ ሜሮን ነው እንጂ ቅብዐ ቅዱስ እንዴት አይቀባም ? ለምሳሌ የምግብ ዘይት ወደ ቤተክርስቲያን ሄጄ አባቶችን ስጋ ወደሙ በፈተቱት እጃቸው ባርከው ቢሰጡን ብቀባው ምን ችግር አለ ከሁሉ በላይ የሆነውን ስጋ ወደሙን ተቀብለን ወደ ቤታችን እንገባ የለ ?
ዘቢብን ቤት መመገብ ይቻላል
“ከእናንተ የታመመ ማንም ቢኖር የቤተ ክርስቲያንን ሽምግሌዎች ወደ እርሱ ይጥራ፤ በጌታም ስም እርሱን ዘይት ቀብተው ይጸልዩለት።”
- ያዕቆብ 5፥14
በእውነት ይቅር ይበለን እንጂማ እኔ! ግን?