Live፡ ከቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ)ከቀበና መድኃኔዓለም የዋዜማ መርሐ ግብር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 163

  • @tamirattesfaneh4611
    @tamirattesfaneh4611 3 ปีที่แล้ว +4

    አባታችንን ሳውቃቸው 20 አመት ይሆናል በቅዱስ ያሬድ ቤተከርስቲያን እግዚአብሔር እረድቶኝ በእምነቴ እድኖር (እድፀና) አድርገዋል የሳቸውን ትምህርት ሰምቶ ያልተለወጠ ቢኖር ያልታደለ ነው ብል ሀጢያት አይሆንም ። እድሜቸውን ያርዝምልን ፈጣሪ እደሳቸው ያለውን አባት ያብዛልን አሜን

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለወንድማችን ልኡል ሰገድ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋው ከነቤተሰቡ ይጠብቅልን ሀገራችንንም ኢትዮጵያን በምህረቱ በቸርቱ ያይመልከትልን አሜን

    • @MariaRaja-se4zv
      @MariaRaja-se4zv หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሳራወለተገብርኤል
    @ሳራወለተገብርኤል 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት😢

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አግዛብሔሮ ልቦናችንን ይመልስልን

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያስማልን አባቶቻችንን በእድሜናበጤና ጠብቆያቆይልንን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen kale hiwot yasemalen Abatachen regime edeme ena tena yestlin 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +2

    Amennn Amenn Amenn Amen

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ አባት ጰጋውን ያብዛሎት ጠንካራ አባት ፈጣሪ ይማረን በምህረቱ ይድረስልን

  • @mesaydereje1736
    @mesaydereje1736 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታቸን ቃለህወት ይሰማልን ፀጋዉ ያባዛሎት

  • @gaadiseegadisee5485
    @gaadiseegadisee5485 3 ปีที่แล้ว +2

    By hunte abatachen qele eyote yasmalen ammen

  • @destapark609
    @destapark609 3 ปีที่แล้ว +3

    እድሜዋትን ያርዝምልን

  • @tigistasnake1860
    @tigistasnake1860 14 วันที่ผ่านมา

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!! በእውነት የእርስዎ ትምህርት ልብ ይነካል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔ አባት በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @unicelldoughman1441
    @unicelldoughman1441 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜ ይባርክልን እግዚያብሔር ጤና እና እዴሜ ጨምሮ ይስጦት ሀገራችን ፈጣሪ በቀኙ ያስብት ከቤታቸው ተፈናቅለዉ በመሰደድ በርሀብ ለሚሞቱ ወገኖቻችን በቸርነቱ ያስባቸዉ የንፁሀን ደም አፍሳሾች እና ለአመፀኞች ልብ ይሰጣቸዉ 🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +2

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen abatachn yekidusanu erdet berket yiderbin yesemanewun belibonachen yetsafilen AMEN AMEN AMEN zemari melak yesemelen 💚💛❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen amen 🙏🙏🙏💖

  • @talilasi6519
    @talilasi6519 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameen ameen ameen Waaqayyoo sagalee jireenyaa isiin haa dhageesisuu abbaa keenya nuuf jiraa⛪️🙏🙏😍

  • @yeneworkhaile2941
    @yeneworkhaile2941 3 ปีที่แล้ว +1

    Abatachin Egziabher rejm edmana tena yestlin

  • @MhmedMhmed-i3z
    @MhmedMhmed-i3z หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋ ውን ያብዛልህ አባታችን🙏🙏🙏👏👏🙏

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 ปีที่แล้ว +21

    በእውነት ያአባታችን ትምህርት ስምቼ ስምቼ አልጠግብም አባታችን. በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 3 ปีที่แล้ว +2

    🤲amen amen amen kalewute yasemalen abba Egizaber edima ane tenawuna yabezalota 🤲Ethiopian Agera Selamesha yebeza 😭🤲

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hirutttefer1025
    @hirutttefer1025 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡

  • @zewdneshmekuria8055
    @zewdneshmekuria8055 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @pepaabraham5686
    @pepaabraham5686 3 ปีที่แล้ว +2

    Amne amne amne kalegeyute yasemalene memgere

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠዎት🙏✝️❤❤❤❤እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይደርብን🙏

  • @Asterworkieneh
    @Asterworkieneh 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen

  • @ቀልድናቁምነገር-ቐ2ኰ
    @ቀልድናቁምነገር-ቐ2ኰ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር አምላክ እረዥም እዴሜ ከጤናወትጋ ያድልልን አባታችን ቃለሂወት ያሰማል ❤️❤️❤️😍😍🙏🙏🙏🙏🤲

  • @Lila-sv1ne
    @Lila-sv1ne หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልል ቃለህይሆት ያሰማልን አባታችን

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 3 ปีที่แล้ว

    ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ማንም በቀላሉ ሊያገኘው የማይችለውን የእግዚአብሔርን ጥኡም ምግብ በዚች በተቀደሰች እለት እንድመገብ ያደረገኝ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተዋህዶነትን በእውነት ለሚኖራት እጅግ የታደለ ነው እግዚአብሔር አምላካችን መድሀኒታችን ልኡል እግዚአብሔር በባቶቻችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን አባታችን ክብር ምስጋና ይግባው ላባታችን ፀጋውን እድሜውን አብዝቶ ይስጥልን ያባታችን ቡራኬአቸው ይደርብን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን በሀጢያት ለረከስነው ለኛ ለሀጢያተኞች እድሜን ለንስሀ ያድለን። ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን አንድነቷን ይመልስልን የተንሳኤዋን ዘመን እንድናይ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ለወንድማችን ዝሜሬ መለአክትን ያሰማልን በቤቱ አፅንቶ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @አለምናትሀይሉ
    @አለምናትሀይሉ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አጥንት የሚያለምለም ትምህርተረ ነው እድሜ ከፀጋ ጋ ያጎናጥፍልን አባታችን

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen waqayyoo sagalee jiirenyaa isanii haa dhagesisuu Abbaakenyaa 💚💛❤🙏

  • @samsamara4003
    @samsamara4003 ปีที่แล้ว

    አባቴ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ስወዶት ፀጋዎ ይብዛ የርሶን አይነት አባት ያብዛልን በናቶት አትጥፉ ዳውሎድ አድርጌ ሁሌ የርሶን የማዳምጠው

  • @loading-oy5yb
    @loading-oy5yb 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባዬ ቃላ ህይወት ያሠመልን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @etabisgetan9854
      @etabisgetan9854 2 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወት ያሠማልን

  • @iamthecaptain4639
    @iamthecaptain4639 3 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን በእውነት እግዚአብሔር እድሜውን ፀጋውን ያብዛሎት አምን ዳቢሎስን የሚጥል ትምህርት ነው ያስተማሩት መዳህንያለም የተመሰገነ ይሁን አሚን

  • @እህተሚካኤል-በ2ዘ
    @እህተሚካኤል-በ2ዘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @loading-oy5yb
    @loading-oy5yb 3 ปีที่แล้ว +1

    አባዬ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @edenandsara4474
    @edenandsara4474 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen kale hywet yasemalen🙏

  • @DanielWoldekiros
    @DanielWoldekiros หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት አባቴ እደማር የሚጣፍጥ አደበቶት የማይጠገብ ትምህርቶት ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @asterweldesilassie9109
    @asterweldesilassie9109 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ያበርታልን እመቤቴ ትደግፍንን

  • @ፍቅርተማርያም-ፐ5ዸ
    @ፍቅርተማርያም-ፐ5ዸ 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @jafothajii8038
      @jafothajii8038 3 ปีที่แล้ว

      Qalehywete yasemalen mengste semayate yawereselne Amen Amen Amen

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal4818 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @nunesharsema6921
    @nunesharsema6921 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችንእድሜና ጤና ይስጥልን አምላካችን🙏🙏🙏

  • @belaysrani1412
    @belaysrani1412 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ሰላም እንሁን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቅልን ሰላሙ ያውርስልን 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weletmariyamwebalem9400
    @weletmariyamwebalem9400 3 ปีที่แล้ว +2

    በረከቶ ይደርብን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @ኦርቶዶክስለዘላለምት-ፈ6ዀ
    @ኦርቶዶክስለዘላለምት-ፈ6ዀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @semhalzetewahdo5617
    @semhalzetewahdo5617 3 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 3 ปีที่แล้ว +1

    እደምጤናአብዝቶ ይስጥልን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ያቆይልን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን፫

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ በድሜ፡ በጤና፡ ይጠብቅልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዘማርያን ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን!!!! ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር አንድነት ይስጠን ቸሩ መድኃኔዓለም!!!

  • @banchayehudemas116
    @banchayehudemas116 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ፈጣሪያችን ሆይ ማረን ይቅር በለን ።አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል።

  • @henokestifanos6803
    @henokestifanos6803 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
    አባ የእናቴ ልጅ!!!

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን አቤቱ ማሃራን ክርስቶስ ይቅር ብልን መስተዋልን ሥጥን

  • @beleteadses3237
    @beleteadses3237 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ለአባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @meseretbegashaw7479
    @meseretbegashaw7479 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣት አባት ልብ የሚያስደስት ትምህርት

  • @bizuuwtyogisi7906
    @bizuuwtyogisi7906 3 ปีที่แล้ว +4

    Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🏼🤲🏼🙏🙏🙏❤❤

  • @tigistnerisho5527
    @tigistnerisho5527 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን አባ እድሜ እና ጤና ይሥጥልን🙏🙏🙏

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +1

    የናቴልጅ ስወዶት እኮ እውነት ነው ሁሉ ቀዳዳ ብለዋል መምህር ግርማ እደናተ አይነት አስተማሪ መዳኒ አለም እድሜዬ ጤና ይስጣችው አሚን

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 3 ปีที่แล้ว +4

    ዘማሬ መላክ ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sarawasi2756
    @sarawasi2756 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይውት ያሰማልን አባታችን። እግዚአብሔር ያክብርልን♥♥♥

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 3 ปีที่แล้ว

    ሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅዎት

  • @youtubworkneshyoutube
    @youtubworkneshyoutube 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SABBIRKHAN-gz2mz
    @SABBIRKHAN-gz2mz 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻amen amen amne KAlE hiwote yasemalne abatachne

  • @sarasitatawa2733
    @sarasitatawa2733 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦማርንክርስቶስ ማንአስትማርን እስካሁ ትምርትአትነ ነው እድዝህየሆንው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-መ9ቀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-መ9ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    Ql hiwet.yasemalen abatwchn maswalun yesten

  • @heavengebremariam6700
    @heavengebremariam6700 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale Hiwot YAsemalin rste Mengste Semayatn Yawrsiln abatachin EgzIabhar beEdme Betena Yakoyiln

  • @fifidelamas9531
    @fifidelamas9531 3 ปีที่แล้ว +2

    በዉነት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት የሰማልን ⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @tsegenetamoma7157
    @tsegenetamoma7157 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህወት ያሰማወት ! በፀሎቶ አስቡን

  • @meronyhannes155
    @meronyhannes155 3 ปีที่แล้ว +1

    Avata kalhewet yasemaline❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏fetary Bekne yakmne beferd kene

  • @susususu6723
    @susususu6723 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ
    @ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በርከታችሁ ይደርብን የዛሬ አመት ከደጁ መጥቼ ለማክበር ያብቃኝ

  • @maskarabogali2520
    @maskarabogali2520 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልል ዝማሬ ምላክት ያሠማልን

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን አይ ይቺ ከንቱ ምድር ስንቱን ሀጣት ስራንባት ፈጣሪ ይቅር ይበለን ይራራልን

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወትት ያሰማልን

  • @themediway5661
    @themediway5661 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰሠማልን ። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @sosetg1
    @sosetg1 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ስብከት ለዚህ ዘመን በጣም አስፈላጊ ነው ንገሩን እባክዎት ምእራባውያንን መስለናል እረ ምእራባውያን እንክን እየተው ነው አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አለባበስና ስልጠና የባሰ ነው እየሆነ ያለው ማረን....

  • @astertube8785
    @astertube8785 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ተ5ቨ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ተ5ቨ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @maskarabogali2520
    @maskarabogali2520 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tsegaberhe8520
    @tsegaberhe8520 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale Hiwet yesmealna

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 3 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @hewan1291
    @hewan1291 3 ปีที่แล้ว

    Abatachen kale hiwot yasemalen!!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-መ9ቀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-መ9ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢 amelakachn hoy qenu lbona seten

  • @weyinishetdesalegn8682
    @weyinishetdesalegn8682 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💛💛💛💛💛❤❤❤

  • @hewanhailemariam8586
    @hewanhailemariam8586 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አኛም አምላካችን ይቅር ይበለን

  • @mimiyamelak7985
    @mimiyamelak7985 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @maskiiyeemariyamlij935
    @maskiiyeemariyamlij935 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Ameen Ameen 👏♥️♥️

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 3 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @seblem9352
    @seblem9352 3 ปีที่แล้ว

    Such incredible klywet Hewett ysmelen abtcen