ምስክርነት፡ ሄለን ወንድሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 5

  • @jerusalemworkenehe8146
    @jerusalemworkenehe8146 ปีที่แล้ว +1

    መላው ቤተሰብ እንኳን ታላቅና ኃያል የሆነው ልዑሉ እግዚአብሔር ድሎ ነሥቶ መውዱን አሣይቶ እንደዚህ በምሥጋና ሞላችሁ። ወንድማችሁን ያዘገየው ክፉው ተረታ የዓብ አባት በረከትም ለትውልዱ ተለቀቀ! አሁንም እግዚአብሔር ይመሥገን። አሁንም ድንቅ ሥራውን አውሩት። ለልጆቻችሁም ደጋግማችሁ ተርኩት! ተባረኩ።
    ምሳሌ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ልጄ ሆይ፥ ሕጌን አትርሳ፥ ልብህም ትእዛዛቴን ይጠብቅ።
    ² ብዙ ዘመናትና ረጅም ዕድሜ ሰላምም ይጨምሩልሃልና።
    “የባሪያዎቹን ነፍስ እግዚአብሔር ይቤዣል፥ በእርሱም የሚያምኑ ሁሉ አይጸጸቱም።”
    - መዝሙር 34፥22

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 ปีที่แล้ว

    አንች የተባረክሽ የምወድሽ የጌታ ባሪያ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ይሄን የመሰለ እውነትና ድንቅ የጌታን ጣልቃ ገብነት ፈዋሽነት አፅናኝነት ህይወት ቀጣይነት የምናመልከውን አምላክ ታላቅነት ስላሳየሽን ደስ ብሎኛል ሔልዬ ተባረኪ እንወዶሻለን እሽ

    • @selamwondimu5568
      @selamwondimu5568 ปีที่แล้ว

      We saw His hands in our family. Bless you sister for sharing this wonderfully testimony.

  • @eyasujarsso6698
    @eyasujarsso6698 ปีที่แล้ว

    B