ሜካፕ የሚመስሉ የፀሀይ መከላከያዎች|Tinted Sunscreens

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 246

  • @zufangetachew4485
    @zufangetachew4485 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ስላም ስላወኩሽ እጀግ በጣም ደስ ብሎኞል ማዲያት አለብኝ መጥቼ ላይሽ እፈልጋለሁኝ እና አድራሻሽን ብትነግሪኝ ደስ ይለኞል

  • @yemiaragaw3594
    @yemiaragaw3594 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much my dear , That is 100% for me b/c i don't like makeup every day , May "GOD" Bless you more and more. PROWD of you as Ethiopian and as a Women !!!!!!!!!!

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว +1

      Thank you for watching!🙏 Make sure you are buying the one which fits your color tone.👍

  • @ተኬአለም
    @ተኬአለም ปีที่แล้ว +19

    Thank you ለማዲያት የሚሆኑ ለኛ ቆዳ ብትነግሪን

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว +3

      እባክዎትን ስለ ማድያት የሰራሁትን ቪዲዮ ይመልከቱ።

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ปีที่แล้ว

      ​@@drmelat736ሰላም dr ሲበዛ ወዛማ ፊት ነው ያለኝ መንገድ ለመሄድ እቸገራለሁ በጸሀይ ወቅት ላቨ አለብኝ sun scren. ለወዛማ ቆዳ ንገሪኝ😢

  • @genetsebehat4853
    @genetsebehat4853 ปีที่แล้ว +7

    Thank you so much Dr. Melat! May God bless you abundantly ! Could you please list out the name of the sun screen product on the first comment or link with the title of your vedio. Thanks again!

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว +1

      Amen!!!🙏
      Sure i will.

    • @ydidiyaabera-cf4nz
      @ydidiyaabera-cf4nz ปีที่แล้ว

      @@drmelat736 ላናግርሽ.እፈልጋለሁኝ

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በዉነት ተቸግሬ አለሁ ብጉር ማዲት አለኝ እናም ምን እደምጠቀም ግራገባኝመ❤❤❤

  • @abinetabate1802
    @abinetabate1802 11 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽን ስለቻፖስቲክ ስሪልን

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 8 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርየ በጣም እናመስግናለን በሚገባን ቋንቋ ሑሉን ነገር ስላብራራልሽን አመስግንሻለሑ እስቲ ያንችን እሞክረዋለሑ ምክንያቱም ቆንጆ ነው መልክሽ ያምራል ዶክተር እገዛና እጠቀመዋለሑ እስከዛሬ ፊቴን ምንም ነገር ተጠቅሜ አላውቅም ግን ያንችን ሳየው በጣም ደስ ይላል ዛሬ ልሒድና ልግዛና ልጠቀመው ከዛ መልሱን እፅፍልሻለሑ ዶክተር የ ❤

  • @MartaMelaku-r1h
    @MartaMelaku-r1h ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ግን የሴራቪ ምርቶች ብዙ ነገር ነው የሚወራው ከጤና አንፃር ብትነግሪን

  • @sherkayalmzewd380
    @sherkayalmzewd380 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ጥያቄዬን ስለመለስሽልኝ ።
    ታዞልኝ የነበረው እነዚህ አይነቶች ናቸው elta mD ሰን እስክሪን ሲሆን ለቀን የሚሆንና ለማታ የሚሆን እነዚ ነበሩ OBAGI AM CLEAR 3 OBAGI PM BLENDER 5ALPARET OVERNIGHTCREAM ናቸዉ

  • @azmeraberhe1417
    @azmeraberhe1417 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም እህቴ በጣም እየረዳሽን ነው እናመሰግናለን በይ ካነሳሽው አይቀር የከንፈር ቻፒስቲክ ሳንስክሪን ያለው እንድትሰሪልን በትህትና እጠይቃለው

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว

      እሺ እሰራለው።🙏

  • @bekelewelde6507
    @bekelewelde6507 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አመሰግንሃለሁ በጦም ጥሩ ነዉ የኔ ፊት እንደ ጭርት የሚመስል ነገር ነዉ ሚወጣው ጸሀይ ሲነካኝ ይጠቁራል

  • @ኢትዮጵያዊ-ዘ2ጰ
    @ኢትዮጵያዊ-ዘ2ጰ ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ በጣም ጥሩ አድርገሽ ነው የምታስረጂው ከእውቀት ጋር❤ከቻልሽ የተፈጥሮ የሆኑ በቤት ውስጥ መስራት የምንችላቸው የፊት ማስኮች ካሉ ከአንቺ ማወቅ ስለምፈልግ ነው .ብዙወቹ የተለያየ ነገር እያሳዩን እኔ ፊቴ ተበላሸ .አሁን ግን ሁሉንም ማየት ተውኩኝ ለሁሉም ቆዳ የሚሆን ካለ ብታሳይኝ ደስ ይለኛል.እኔ የDrV Invisible Mineral Sunscreen እጠቀመዋለሁ ግን ፊቴላይ ቡግር ያወጣብኛል ተቀብቼው ስቆይ ፊቴን ያደርቀዋል አልገባኝም ለምን እንዲህእንደሚሆን.

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว +2

      አመሰግናለሁ።🙏 በቤት ውስጥ የሚሰሩ የቆዳ መንከባከቢያዎች በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋሉ። ቪዲዮ እሰራለው። የDr.V sunscreen በጣም ጥሩ የሚባል ነው። ሌሎች የቆዳ መንከባከቢያዎች ምንድነው የምትጠቀሚው?

    • @ኢትዮጵያዊ-ዘ2ጰ
      @ኢትዮጵያዊ-ዘ2ጰ ปีที่แล้ว

      @@drmelat736 አመሰግናለሁ 🙏ስለመለሽልኝ.እኔ የምጠቀማቸው Cerave cleanser for Normal to Dry skin ,ማታማታ የKIEHL‘S የፊት ክሬሙን,ጠዋት ደግሞ የ facetheary Supergel moisturiser oil free የሚለውን ጠዋት በውሃ ብቻ ኑው የምታጠበው ሜካብ ተጠቃሚ አይደለሁም.

    • @ኢትዮጵያዊ-ዘ2ጰ
      @ኢትዮጵያዊ-ዘ2ጰ ปีที่แล้ว +1

      የምታውቂ ከሆነ የ CAUDALIE ምርቶች ለእኛ ቆዳ ጥሩ ናቸው?

  • @honeytube914
    @honeytube914 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተርዬ በርችልን እናመሰግናለን ❤

  • @rinahussen1609
    @rinahussen1609 หลายเดือนก่อน

    8:40
    😊 You are welcome

  • @debreworkberhanu8089
    @debreworkberhanu8089 3 หลายเดือนก่อน

    Ebakshen Dr madyate aschegrognal irdatashen efelgalawe 🙏🏻

  • @drmelat736
    @drmelat736  ปีที่แล้ว

    ይሄን ሳታውቁ የፀሀይ መከላከያዎችን እንዳትገዙ
    th-cam.com/video/3u1wYzT24fs/w-d-xo.htmlsi=f9SaeLjVbSqkfOWN

  • @selamselam3539
    @selamselam3539 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እናመሰግናለን ዛሬ ገና አየሁሽ በርቺልን ተባረኪ!

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 ปีที่แล้ว +2

    Thanks beautiful Dr
    ለሁሉም መልስ ስለምትሰጪ በጣም ደግ ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ ውብ በጣም ታስፈልጊናለሽ ኑሪልን የኔ ቆንጆ

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን።🙏
      አመሰግናለሁ። ፈጣሪ ያክብርልኝ።

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc 16 วันที่ผ่านมา

      ​ሠላም ዱክተርየ ለቤትሺ አድሥነኝ ተጠቅሜ አላቅም አሁን ፀሀይ ላይ ነው የምውል ልጠቀም ጎዳት የለውም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 ปีที่แล้ว +5

    Thank you so much God bless you and your family

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว +1

      Amen!!!🙏
      Thank you so much!

  • @PuyeforJesusGosple
    @PuyeforJesusGosple ปีที่แล้ว

    Thank you Doctor 🙏 I need product recommendation.

  • @SaraSara-f6z2u
    @SaraSara-f6z2u 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔ ጠይም ወይም ጠቆር እላለሁ ፊቴ ወዛማም አይደለም ደረቅም አይባልም ግን መጠቀም ያለብኝ የትኛውን ነው ፋውዴሽኝ ሚመሥለውን ምረጪልኝ

  • @dahlakzufan4991
    @dahlakzufan4991 10 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ አድሜና ጤና ዪስጥሽ ስቐጥል የ ቲንትድ ሳንስክሪን ፎቶ ብታሳይኝ ብየ አጠይቅሻለሁ አመሰግናለሁ🎉

  • @selamawithabtamu3662
    @selamawithabtamu3662 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @liyamesfin831
    @liyamesfin831 ปีที่แล้ว

    Cerave nechi yhonal arif aydelem

  • @NurhusenAbedela
    @NurhusenAbedela 3 หลายเดือนก่อน

    Kebat lalw fet men aynat matbya ena cermuch yasflgnal

  • @AmenEndalkachew-hy9nr
    @AmenEndalkachew-hy9nr 9 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ምህረት ይምጣ

  • @sekinabh5406
    @sekinabh5406 ปีที่แล้ว +4

    የት ማግኘት እንችላለን ኢትዮ ላለነው

  • @dagmawittsige5324
    @dagmawittsige5324 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርዬ እናመሠግናለን

  • @MillionZeleke-t1c
    @MillionZeleke-t1c ปีที่แล้ว +1

    Wow i am happy to see you my dear thank you i am miss Million from ENS

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว

      Thank you very much Ms.Million!🙏

  • @merontsegaye4200
    @merontsegaye4200 4 หลายเดือนก่อน

    Hello Doc. Thanks a lot for your recommendation and I really appreciate it. Do you think Garancia sunscreen is compatible with Ethiopian skin tone? I started using it very recently because they said it is comprised of 95% natural ingredients with less chemicals.

    • @drmelat736
      @drmelat736  3 หลายเดือนก่อน

      Which Garancia sunscreen specifically dear?

    • @merontsegaye4200
      @merontsegaye4200 3 หลายเดือนก่อน

      Garancia Fluid Incroyable Invisible sun protect SPF 50+

  • @rehmetibrahim072
    @rehmetibrahim072 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Dr yene kodA beta sensitive new ena madiyat betam new miyaschegregn betam bezu hekmena adrge neber gin melso yimetal

    • @Hermonabizzaddis
      @Hermonabizzaddis ปีที่แล้ว

      Thank you so much dear! Can you write the name of the product ?

    • @rehmetibrahim072
      @rehmetibrahim072 ปีที่แล้ว

      OK thanks I will send you

  • @meskeremmekonen1198
    @meskeremmekonen1198 11 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔ ሴራቪ ኤፍ 50 ነው ግን ስጠቀም ከስር ሞስቸራየዘር ማለትም ከስር እቀባና ከላይ ፋውንዴሽን እቀባና መጨረሻ ሰንስክሪኑን እቀባለሁ ገ ከተቀባሁ በኋላ አይኔን ያቃጥልኛል ምን ላድርግ ዶክተር ቆዳዬ ደግሞ ደረቅ ከሚባሉት አይነት ነው ምክርሽን እፈልጋለሁ የት እንደምትገኝ አድራሻሽንም ብትነግሪኝ በቅድሚያ አመሰግናለሁ

  • @SelamDemelash-zc6cb
    @SelamDemelash-zc6cb 10 หลายเดือนก่อน

    Ebakish Dr fite wezam nw madiyate tekwakur negerochim alebign bizu botam takemiyalew betam gera selegebagnim nw ceravem metatebiyawem mosecherazerum aletesemamagnim ahun bejonesen samuana nw yemetatebew gra selegebagn malet nw ebakish arif yemetyiwn metatebiya negerign zare melshilign benatish

  • @zelalembekele9490
    @zelalembekele9490 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much .
    Ena be teftro unbalanced hormones neg ena bugur yaschgregal min aynet prodouct metkem albig
    Ena yemtkemew cerave facical moisturizerizing lotion with sunscreen broad spectrum spf 30
    And cervave Acne control Gel etekemalew gin min lewt yelewm
    Minymekrigalsh❤❤❤

  • @MeronZewde-i1q
    @MeronZewde-i1q 3 วันที่ผ่านมา

    Ena yatignawu yibalit arif endahona nigarin bizu nachawu

  • @tsehaygebre4124
    @tsehaygebre4124 11 หลายเดือนก่อน

    merci ሰለ Roche ምን ትያለሽ አልነገርሽንም

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for sharing ❤

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እባክሽ አይኔ ስር የተሸበሸበ የምሆን ክሬም አይኔ በኢትዮጵያ የምገኘ

  • @RozaSimon-u2k
    @RozaSimon-u2k 5 หลายเดือนก่อน

    ላናግርሽ ፈልጌ ነበር በትኛው ላዋራሽ እችላለው

  • @N33Natty
    @N33Natty ปีที่แล้ว +1

    ዶክተረ እንኳን ደና መጣሽ ፊቴን ፃሐይ አጠቀረብኝ ምን አይነት መዳኒት ነው የሚጠፋልኝ እባክሽ።እማ🙏🙏🙏

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว +1

      ሰንስክሪን፣ቫይታሚን ሲ፣ሬቲኖል ተጠቀሚ

  • @zuzu5034
    @zuzu5034 ปีที่แล้ว +7

    ጒበዝ Thank you 🙏🏾 I was waiting for this kind of video, Amazing, I learned a lot,,, and i hope, a lot of people learned as well,, My question is, from which online I can order? I live in Europe,,, Thank you again for a wonderful educational video,, I will be following all your videos, I mean it👌

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว +3

      Thank you so much dear Zuzu.
      I will keep on doing more educational videos for my habesha community. I know we struggle a lot on this issue.
      Can you please check Sephora stores?

    • @zuzu5034
      @zuzu5034 ปีที่แล้ว +1

      Will do ,
      Thank you so much

  • @betibeti409
    @betibeti409 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዬ እባክሽ በፈጣሪ ንገሪኝ ፊቴ ላይ ለምጥ ወጣብኝ በቤት ውስጥ እንዴት ላጠፋው እና እንደ ቆዳዬ እንዲሆን ማረግ እችላለሁ ምንስ ልተው?

    • @drmelat736
      @drmelat736  5 หลายเดือนก่อน

      Hi dear, you can't treat vitiligo at home. Please visit a dermatologist.

    • @betibeti409
      @betibeti409 5 หลายเดือนก่อน

      @@drmelat736 እሺ አመሰግናለው

  • @filsetafilseta
    @filsetafilseta ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው

  • @genetsebehat4853
    @genetsebehat4853 ปีที่แล้ว +1

    I would like to get product recommendations of chapstick and lipstick and/or lip gloss. Thanks!

  • @SoleGman
    @SoleGman 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆዳ ደረቅ ነው የቱን ልጠቀም

  • @MeskiZomawa
    @MeskiZomawa 11 หลายเดือนก่อน

    Selam endet nesh Dr melat fite betam oily nw ena bugru sitefa tkuakur hono eykerebgn nw ena Dr rashal milew sunscreen metekem kejemereku 3ken honegn yetekorew part wede red eytekeyere nw ena chgr alew wys ye sunscreenu bahri nw mn tygnalesh

  • @tigistwakejera9806
    @tigistwakejera9806 10 หลายเดือนก่อน

    Thank-you I want product

  • @asnakechwendaferew6693
    @asnakechwendaferew6693 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ሰላም እባክሽን እንደሜካፕ የሚጠቅመው ሰንሰክሪን በናትሽ ስሙን

    • @drmelat736
      @drmelat736  5 หลายเดือนก่อน

      Tinted sunscreens that match your skin color tone.

  • @nisaeljennah4712
    @nisaeljennah4712 ปีที่แล้ว +1

    Selam dr. Betam amesegnalehu mejemerya ene water flower yetekem alehu. Be samnt demo erd honey endyaw kesil yetekem alehut.
    Ahun ye mteyikish ene wezama fit aleign acni aleign betam neich aydelem tniah tseum ney ahun yetngaw sun screen yeshaleiogal endi t mertilign. Ke lebe amsgenalehu thanks.

  • @ZemenaySisay-u1f
    @ZemenaySisay-u1f 11 หลายเดือนก่อน +1

    Can I use sunscreen in the winter?

  • @atsedegher5234
    @atsedegher5234 ปีที่แล้ว

    Thank you Dr for shering Inforamtion🥰🥰🥰

  • @elenebekele6274
    @elenebekele6274 11 หลายเดือนก่อน

    Thank You Dr.Melu Keep it up my dear🤩🤩😍🥰🥰🥰

  • @NurhusenAbedela
    @NurhusenAbedela 3 หลายเดือนก่อน

    Ymta yken hulunm betmkrgne das ylgne

  • @AliAlemu-w3x
    @AliAlemu-w3x ปีที่แล้ว

    Dokter sle dokter rashal informeshn schin yeteleyayu creamoch yamertal

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 11 หลายเดือนก่อน

    dr rashal sun screen ለደረቅ ቆዳ ይመከራል

  • @LenaAbdu-m3z
    @LenaAbdu-m3z 3 หลายเดือนก่อน

    Qonjo meteyachewn befoto betasayen

  • @SaraSara-f6z2u
    @SaraSara-f6z2u 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔ ጠይም ወይም ጠቆር እላለሁ የትኛውን ሰን እስክሪን መጠቀም አለብኝ ፋውዴሽን የሚመሥለውን ሰን እስክሪን እፈልጋለሁ ትንሽ ማድያት አለችብኝ

    • @drmelat736
      @drmelat736  10 หลายเดือนก่อน

      በራስሽ ከለር አመሳስሎ መግዛት ይቻላል።

  • @sherkayalmzewd380
    @sherkayalmzewd380 ปีที่แล้ว

    ሌላው የረሳሁት እነዚህን መዳኒቶችን ለምን ያህል ግዜ ነው መጠቀም ያለብኝ ፣ረዥም ግዜ ብጠቀመው ጉዳቱስ ? በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @zinashtesgaye1244
    @zinashtesgaye1244 ปีที่แล้ว

    እባክሽን ምንም አይነት ነገር ቆዳዬን አስነክቼው አላውቅም ግን ቆዳዬ በጣም ብፀሀይ ተጎድቷል ስለዚህ ምን አይነት ሰንስክሪን ብጠቅም ይሻለኛል ቆዳዬ ደረቅ ነው።

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much beautiful Doctor God bless you sis just subscribed you 🙏🕊️💗💖

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว

      Amen!
      Thank you!🙏

  • @WelelaFassil
    @WelelaFassil 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you Doc.but where can we see you please?

    • @drmelat736
      @drmelat736  9 หลายเดือนก่อน

      Heal Liv Hair Transplant & Dermatology Clinic. Bole Snap Plaza. Please call 0909909090 to book an appointment.

    • @WelelaFassil
      @WelelaFassil 9 หลายเดือนก่อน

      Thanks a lot dear DOC.I Will

  • @hilinaayalew8199
    @hilinaayalew8199 ปีที่แล้ว +2

    Dr 1Roc sun screen arif nw
    2 በሴቶች ላይ የሚወጣው አስፈላጊ ፀጉር ማጥፋያ ከ lather ውጪ አለ በቤት ውስጥ የምንጠቀምበት

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 8 หลายเดือนก่อน

    Tinted sunscreen ከተጠቀምን በሆላ ሌላ ከላይ moisturizer እንጠቀማለን? ወይስ sunscreen ብቻ በቂ ነው? ስለምትሰጭን እውቀት እናመሰግናለን🙏

    • @drmelat736
      @drmelat736  8 หลายเดือนก่อน

      Moisturizer ከሰንስክሪን ቀድሞ መጠቀም ሁሌም አስፈላጊ ነው።

  • @AEMA349
    @AEMA349 ปีที่แล้ว +1

    combination lehone koda yemimeretew sun screen yetu new??🙏🙏

  • @alemalem-pi7jh
    @alemalem-pi7jh ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን 🙏ፍትፍትና እጥር ምጥን ያለች እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙ ጊዜ ፀሐይ ለማያገኘን ሠንስክሪን ግዴታ ያስፈልገናል? ማድያት አለብኝ በዛላይ ፊቴ ደረቅ ነው የልሞከርኩት መድሐኒት የለም አሁን መሮኝ ሁሉን ትቼዋለሁ አሁን ግን ከአንቺ ጠብቃለሁ ዶክተር😍

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว

      አሜን።🙏
      አመሰግናለሁ።
      ፀሀይ ቀጥታ ባያገኘንም ሰንስክሪን መጠቀም አስፈላጊ ነው። ስለ ማድያት የሰራሁትን ቪዲዮ ይመልከቱ እና ጥይቄ ካልዎት እቀበላለው።

    • @alemalem-pi7jh
      @alemalem-pi7jh ปีที่แล้ว +1

      ስለማዲያት የሰራሽው ላይ ስለሲረም ሁሉንም ለመጠቀም ነው ወይስ ከነሡ አንዱን መርጠን ነው የምንጠቀመው? የማታና የቀን ያሳየሽን ማለቴ ነው🙏❤

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว

      @@alemalem-pi7jh መርጠው ይጠቀሙ።

  • @ttlove618
    @ttlove618 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ለመረጄሽ ዶር

  • @fiyoriabraha9765
    @fiyoriabraha9765 ปีที่แล้ว

    Thanks so much Doctor tkur netebtab alenj mn aynet sun screen ltekem

  • @fikrteaddisu9979
    @fikrteaddisu9979 6 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥር አስቀምጪ

  • @mekdestadesse4071
    @mekdestadesse4071 ปีที่แล้ว +1

    Pls the products

  • @Etech1616
    @Etech1616 ปีที่แล้ว +1

    do you have information about LA ROCHE POSAY sunscreen ?

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว +1

      It contains denatured alcohol and it might dry out your skin.

  • @abinaelserawit2171
    @abinaelserawit2171 ปีที่แล้ว +1

    Thank you የትኛው coloer science ይሻላል ለኛ ለሀበሻ ከለር ከ 2ቱ bronz ወይሰ flax

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว

      Both are nice. You can check their website for more color match.👍

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተርዬ እባክሽ ሳንብሎክ ሜካፕ የሚመስለዉን ስሙን ንገሪን

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 2 หลายเดือนก่อน

      Dr Rashel

  • @wenyasrat6537
    @wenyasrat6537 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much.

  • @maryamtsionhizbeyhadera9233
    @maryamtsionhizbeyhadera9233 ปีที่แล้ว

    Could you please dr put the kink thank you ❤

  • @MesayGetachew-d7y
    @MesayGetachew-d7y ปีที่แล้ว +4

    Can we apply sunscreen directly on face with out moisturizer.

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว +2

      It's highly recommended to apply a moisturizer before sunscreen.

  • @bethelehemabebe9173
    @bethelehemabebe9173 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶር ላይት የሆነ ሰንስስክሪን እባክሽ ንገሪኝ በጣም ነው የምወደው በፊት የምጠቀመው photo block ነበር አሁን ላይ ገበያ ውስጥ የለም

  • @RahalKindaya
    @RahalKindaya 10 หลายเดือนก่อน

    ለልጅ ለ 7አመት ልጅ ፊቷ
    በጣም ይበላሻ ብትነግሪኝ

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 ปีที่แล้ว

    Thanks for your sharing

  • @Yeabsira-v1p
    @Yeabsira-v1p 10 หลายเดือนก่อน

    የኔውብ ትንሽ ጉንጬጋ ማድያት አለብኝ ጥሩ ነወው ያሉኝን ሁሉ ተጠቀመኩ አባባሰው ሴራቪ ምርት እጠቀማለሁ ደረቅ ነዉ ፊቴ ሰን እስክሪን ምን ልጠቀም

    • @drmelat736
      @drmelat736  10 หลายเดือนก่อน

      What other products do you use?

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing God bless u ❤🥰

  • @selamethiopia1924
    @selamethiopia1924 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much my skin is dry what kind of sunscreen can I use?

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว

      Hydrating ones. Skin aqua, Australian gold, Avenoo, Inzincable, Colorescience are good brands to mention few. Check their lines for a dry skin.

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 ปีที่แล้ว

    Thanks Dr

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @abinetabate1802
    @abinetabate1802 11 หลายเดือนก่อน

    እባክሽን ቻቢስትክ ስሪልን

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz ปีที่แล้ว +1

    ሰላም.በአቅማችን.ብትነግሪን

  • @AdmasuReta
    @AdmasuReta 3 หลายเดือนก่อน

    እርግዝ ና ላይ ሰን እስክሪን ይመከራል እባክሽ

    • @drmelat736
      @drmelat736  3 หลายเดือนก่อน

      አዎ ሚነራል ሰንስክሪን ተጠቀሙ።

  • @elshadayeyob5715
    @elshadayeyob5715 ปีที่แล้ว

    For dark neck serlign btam rejm geze eytchgrkubt nwe

  • @frita5zenbaba
    @frita5zenbaba ปีที่แล้ว

    Thanks 😊 can you tell us about deodorant

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 ปีที่แล้ว

    THANK YOU DR 👏

  • @mimiabenu
    @mimiabenu ปีที่แล้ว

    cerave normal to dry yemilewun sitekem fiten betam yaderekewal ...silezih yefite type oliy new dr ???

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว

      Cerave is one of the best moisturizers. Are you sure you bought the original one?

    • @mimiabenu
      @mimiabenu ปีที่แล้ว

      Ke america new yetelakelegn
      @@drmelat736

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለው🙏❤️

  • @MekdesErmias-hs9yy
    @MekdesErmias-hs9yy ปีที่แล้ว

    Face tag aschegeregni ebakishi mela

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ግን ያቀረብሻቸው የፀሀይ መከላከያዎች በሙሉ አውሮፓ ገበያ ውስጥ የሉም ይመስለኛል አሜሪካን ውስጥ ያሉ ናቸው እባክሽ አውሮፓ ገበያ ውስጥ ያሉትን ስሪልን የማትቸገሪ ከሆነ ከትልቅ ይቅርታ ጋር እህቴ ❤

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว +2

      የSephora store ጎብኝተሻል?

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 ปีที่แล้ว

      አላውቀውም እስኪ እጠያይቃለሁ እና እፅፍልሻለሁ መልስ ስለሰጠሽኝም በጣም አመስግናለሁ ተባረኪልኝ በርቺ

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 ปีที่แล้ว

      ሰላም እሕቴ የሲፎራ ስቶር እኔ ያለሁበት ሀገር የለም ግን በዙሪያ ባሉ ሀገሮች አለ ተብሏል አያለሁ❤❤❤ለሁሉም አመሰግናለሁ

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 ปีที่แล้ว

      ፊት ላይ ተቀብተው የማይታጠቡ ሳሙናዎች ጥሩ ናቸው? ስለነሱም ብትነግሪኝ ምክንያቱም መጠቀም ፈልጌ እሱ ሜካፕ ለሚጠቀም ሰው ሜካፑን ማስለቀቂያ ነው አሉኝ ምን ትያለሽ? ሜካፕ ተጠቃሚ አይደለሁም ቆዳዬ ኮምብኔሽን የሚባለው ነው

  • @Magrsq
    @Magrsq 4 หลายเดือนก่อน

    አይነቱን ብታሳይን

  • @yusrabeshash4905
    @yusrabeshash4905 ปีที่แล้ว

    ዶክተርዬ ሹክረን የትነው የምትገኚው

  • @ZemenaySisay-u1f
    @ZemenaySisay-u1f 11 หลายเดือนก่อน

    Can I use sun screen in the winter?

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 ปีที่แล้ว

    Thank you im new sebescriber wich l fece moisturizer you recomended for nornal skn please

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว

      I will make a video about it.🙏

  • @HM-ne2sm
    @HM-ne2sm 11 หลายเดือนก่อน

    Which store can I get it please?

  • @kukusha435
    @kukusha435 8 หลายเดือนก่อน

    Hi doctor pregnantnt mother's skincare routine mn mehone alebet metekem yelelebat yetun new

    • @drmelat736
      @drmelat736  8 หลายเดือนก่อน

      Hi dear. I will do a video about it.

  • @sherkayalmzewd380
    @sherkayalmzewd380 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ብዙ ትምህርት ሰጪ ነው ።
    እኔ መጠየቅ የፈለኩት የፊት ቆዳዬ በጸሐይ ምክንያት ነጠብጣብ ጥቋቁር ና ማድያት አለብኝ ሌዘር ህክምና ቢደረግልሽ ይድናል አሉኝ እኔግን የሌዘር ህክምና ምናልባት ጨረር ስለሆነ ከቆይታ ወደማይድን በሽታ ካመጣብኝ ብዬ ፈራሁ ስለዚ ምን ትመክሪኛለሽ? አመሰግናለሁ

    • @drmelat736
      @drmelat736  ปีที่แล้ว

      ሌዘር ህክምና ለእኛ ለጥቁሮች በጣም በጥንቃቄ መሰራት አለበት። ሌሎች የሚቀቡ ነገሮችን ሞክረሻል? ስለ ማድያት የሰራሁትን ቪዲዮ ተመልከቺ።

    • @ytg882
      @ytg882 ปีที่แล้ว

      እኔም እዳችው ግራገብቶኛል