"ራሱን የሚጠላ ወላጅ ራሱን የሚወድ ልጅ ማሳደግ ይፈልጋል" - ትዕግስት ዋልተንጉስ/ Dagi Show SE 5 EP 8
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_show
ትግስትዬ በጣም ይገርማል "ቃላቶቹ በዙ" ስትይ የመብዛቱን ነገርማ ተይው ምንም አስቤው የማላውቀውን ነገር ነው ሜንሽን ያደረግሽው። በጣም አመስግናለሁ። ማስተካከል ያለብን ነገር ነው። አድናቂሽ ነኝ።
በዚህ አርስት ላይ ጥሩ መረጃ ለማግኘት የ ዶክተር ጋቦር ማቴ (Dr. Gabor Maté) መፅሀፎች በጣም ጠቃሚ ናቸው። TH-cam ላይም ብዙ የዶክተር ማቴ ቃለ መጠይቆች አሉ። በጣም አስተማሪዎች ናቸው።
True
Thanks it's a good info
ሁለታችሁንም በጣም ነው የማደንቃንው ኢንሻኘላህ ከስደት መልስ እናንተ ጋ መጥቸ የኔን ጀግንነት እና ጥንካሬ እንድሁም ማይታሠብ የማይታለፍ ነገር ማለፌን እና ምን አይነት ስብእና እንዳለኝ አጋራችኋለሁ
Yene wed ehet ayzon berche techeyaleshe
አደራ እኔን እንዳትቀድሚኝ።
ትእግስት ዋልታንጉስ እንወድሻለን ምርጥ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዳጊም እሷን በመጋበዝሽ እናመሰግናለን
I love Tigist. She is an amazing woman
Me too
Me too
Me Three 😂 I love her
የሕይወትን መንገድ እንድን ፈትሽ
ያሳየሽን አመሰግናለሁ።
Tigist and Dagi, what you guys said is absolutely true. Tigist is the best psychologist!!
ሁሉም ነገር የምር የእውነት ነው ብታይ ሀገሬ መጥቼ ቲጅዬ ባንቺ መታየት እንዴት እንድምፈልግ ሁለት ጠንካራ ሴቶች ተሻግራቹ የምታሻግሩ ጀግኖች ናቹ
ትግስትዪ -በጣም ጎበዝ እና ደምፅሽን ጥያቄሽን የምትጠይቅብት መንገድ በጣምነው የምወድልሽ !Thank you so much!!
This is such an important Topic so so helpful 🤗🤗🤗thank you Dagi for finally opening up the Pandora's box of Childhood Trauma caused by Abuse and Negligence 🥺🥺🥺 I desperately needed this it's so liberating 😊😊😊 I am still praying for the day I get Tigist to be my Therapist so I finally work on it #InshaAllah 🙏🙏🙏 which is something relatable with Dagi's case of being Hardcore "Tough cookie" or Independent-Thinker not relenting to be in a relationship or create attachment 😢😢😢
Wow thanks Dagi for discussing untouchable’s topics . this discussion is really helpful ideas and interviews . anyway I can’t wait to hear the next part of the discussion. thank you Both
Very detailed interview 👌 thank you 😊 🙏 ladies
my Favourite Councillor so far. I always watch her program.
በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው።ስለኔ እያወራቹ ነው የመሰለኝ።በደንብ ነው እራሴን ያየሁት።አመሰግናለው
Thanks 🙏 so much really true all blessed I am happy blessed
Dagiye the best show today !!Tigiye you are the best 👌
Oh sisemachu erasen ayehut betam azenku chirash bisichu negn yehon neger tesemagn tilk timiret new yagegnehutt tebareku
My 2 favorites peoples ❤💓
Very important topic 👏 👌
ቲጂ የእርቅ መአድ ላይ በታም እከታተላት ነበር ድንቅ የስነልቦና ባለሙያ ነች thanks
Thank you Dagiyee for inviting Tg and I have 4 years old son. This is a very big leason for me. Thank you I can't wait to watch the next one. Stay blessed.
Aweeee amazing discussion 👏
I appreciate the show amazin thanks dagi ND tg wow
I'm proud of you both 💓 thank you so much 💓
Thank you so much for Sharing 🙏
I'm proud of you both
ዋው ቲጂዬ ምርጥ ሰው ነሽ፡፡ ብዙ ትምህርት አግኝቸብሻለሁ አመሰግናለሁ፡፡
Thank you Ladies ❤
Wow Tg Betam des yelall.bezu yagezenal 🥰
በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው ዳግዬ እምታቀርቢው ግን እንዴት ማግኝት እንዳለብን ብነግሪን ያለንበት አገር ከእንጊሊዘኛ ይልቅየራስ ስው ሲያስረዳን ደስ ይላል አድራሻቹሁን ወይም ስልካችሁን ላኪልን በርቱ አድናቂያቹ ነን
Betam amsegnalew tigiye and dagye brtu allahi yichemirlichahu
I can relate to Dagi’s relationship situation. Very valuable lesson! God bless you, ladies!💗
thank you so much dagi this topic is really helpful for almost all of us
ዳጊ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ትዕግስትም በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው የኔን ችግር የምታወሩት ነው የመሰለኝ እውነቴ ነው የምላችሁ ምግብ ገንዘብ ምንም ነገር ተቸግሬ አላውቅም ግን የሚያቅፈኝ አይዞሽ ብሎ ተስፋ የሚሰጠኝ ጸጉሬን የሚነካኝ ብቻ እነዚህ ነገሮች እኔ ጋር የሉም ሁሌም ማታ ሳላስበው እንባዬ ይመጣል ባጭሩ ደስተኛ አይደለሁም ስራ እሰራለው ቤተሰብ እንዳለው ለኔም አይቸግረኝም ግን በቃ
እግዚአብሔር ይስጣችሁ! ወሳኝ ርዕስ!!
ዳጊየ ታነቢዋለሽ ብየ ተስፍአ አለኝ እኔ የምኖርው ስደት አርብ ሀገር ነው እና ላገኝሽ እና ላናግርሽ እፍልግነበር ግን አልቻልኩም ካለሁበትም የስራ ጫና አንፃር እና ዳግየ እኔ በጣም እድትሰሚኝ እኔም እንድነግርሽ የምፈልገው ትልቅ ነገር አለኝ እና ግዜ ወስደሽ ብታናግሪኝ ምንድን ከአላህ ታገኛለሽ❤
ለካ ይሔም አለ እንደቀልድ የሚታዪ ነገሮች ነገር ግን ልጆችን የሚጎዳ መስማት ደጉ
ቲጂዬ ስወድሽ ! ዳጊዬ እናመሰግናለን
tnx please continue this topic we need more knowledge how we can get cure
ቲጂዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ መግለፅ አልችልም አንድ ቀን እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ
እኔም
TG is the expert on the topic. Why is the host interrupting a lot ? So annoying.
Nice keep doing it!!!
ዋው ሁለት ሙሉ ሴቶች በጣም ኮራሁባቹ
እኔ እንዴት ደስ እያለኝ እንዳየዋችሁ ቲጂና ዳጊ
እኔ እናቴ በጣም የሚገርም ፍቅር ሰታኝ ነው ያለፈችው እና ከማልረሳቸው ሁነቶች ብዙ ጊዜ እናቴ ትልቅም ሆኜ እያጎረሰችኝ ነው እምበላው በቃ ልክ እንደ ወፍ አፌን መክፈት ብቻ እና አባቴ ያያል ይሄንን ነገር እና ተይ እንደዚህ አታስለምጃት በኋላ ትጎዳለች ስታጣሽ አላት እሷ ምን አለችው እኔ ለልጄ እምሰጣት ነገር ፍቅር ብቻ ነው ይሄንን መከልከል አልችልም በህይወት እስካለሁ ይሄንን ነው እማደርገው ሌላ እምሰጣት ነገር የለም አለችው እና አሁን እኔ ያለኝ ስብዕና የእናቴ ድርሻ ትልቁን ቦታ ይይዛል
Tnx😍😍
Wow
ያወራችሁት ታሪክ በሙሉ እኔ ያለሁበት ሂወት ነዉ እደት ነዉ ከዚህ የምወጣዉ ኡኡኡኡኡ
አንድ ሰራተኛ አለች ልጁ እፃን ነው ግን በጣም ነው የምታጫውተው እኔደው አረ ቀስ በይ እላለው ግን እሷ አብራው ካልተኛች አስር ደቂቃ አይተኛም ይገርመኝ ነበር ለእረፍት ስትወጣ አንድ ቀን ፊቱ አይፈታም በጣም ይከፋልዋ ገና አፍ አልፈታም አንድ አመቱ ነው እናቱ ትዝ አትለውም ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር ሁሌ
Absolutely right ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
It’s an amazing lesson! Keep it up please.
God bless you more!
ይገርማል በጣም ነው የነካችሁኝ ይገርማል ጀሞ ልክ ነው
Dagye bexam new yemamisegnesh anchi lene yihiwot mimherem cimir nsh birchilgn
It's so good show
ሁለቱ እንቁወች ❤❤❤
አስተማሪ ነገር ነው እፍ ልጄ ፍቅር ሳልሰጣት ስደት ሆኚ የሩቅ የእናት ነት ፍቅር የምሰጣት ግን ሁሌ ውስጤን ያመኛል አጠገባ ሁኚ ላልሰጠዋት ፍቅር የእሳን ባላቅም እስኪ በፀሎት ሐስቡኝ አብረን ቀሪው እድሜ አብረን የምኖርበት እፍ ስደት ክፉ
Egezyabeher yeredash
ትዕግስት ምርጥ ሴት
እሚገርም ውይይት ነው ።
የእውቀት መመጣጠን Interesting ሁነን እንድሰማ አርጎናል ✊🏾✊🏾✊🏾
ቲጂጂጂ ልዬ ነሽ👌
Enameseginalen
Tgye betam new yemiwedish yene gobez
The best person Tgy
ፍቅር ሶስት ትርጉምን ይሰጣል ፍ ፍላጎት ቅ ቅርርብ ር ርህራሄ ነው ።
ትግመልካም ሰው ሰወድሺ
I like you both.
Ebakshin dagiye erjign
Wowwww I think you guys taking about me.
ሁለት እንቁዎች ኑሩልን
Your discussion was very useful for many, but if you trying to teach your society try to talk in Amharic often instead so they can understand easily 😉
I agree with you.
the older generation is affected by this issue many are very unhappy and have very limited quality isolated lives !
Betam new desse yemil temirenbetal ketlubet
ቲጂ ምርጥ ሰው
Amazing
Betam amsegenalew ene enate betam new miwedat bhulu neger kene gar nat abat gin 2or 3 amet behun new semut gin betam kebad neger new yasaderebey liza winde miweded akatey gin gadey aley gin betam yekedeyal endesu mihun eymeseley betam kebad huyalew
Walahi fact
Betam Enamesgenalen Kiber yesetelen
Tgy Yana Enku Sewadesheko
" የፍቅርን ትርጉም የማያውቅ ምን እንደሚሰራ አያውቅም "
👏👏👏
dagiye selamish yibza
ዳጊ አንቺው አውርተሽ ጨረሽው እኮ ቲጂን ብንሰማ መልካም ነበር
This is discussion eko marye they discussed together
This is descasion not entevew!
Exactly!👍
Yes this is discussion not interview 😑
ልጆቻችን የሚፈልጉት ይገርማል አንድ ጓደኛ ነበረችኝ ከልጆች ጋር አትላፊ ያከረክሳል ትለኝ ነበር
ማንም ስው ልጅን ሊያቅፍም ሆነ ሊነካ ካልፈለገ ጥልቅ ጥላቻ አለው ስውዬው ወይ ሴትዮዋ :: የስነልቦና አማካሪ ሁሉ የሚሉት ያንን የሚያሳይን ስው አምኖ ልጅ መስጠት ደሞ ያስፈራል በተቻለ አቅም ልጆች እንዳይጎዱ ዞር ማረግ ነው ::
i would like to connect with Tigist for counceling sessions
ዋናውና ወሳኙ አስተዳደግ ነው ።
ግን መጨረሻ ላይ የጠየቅሻትን አልመለሰችም
መንፍስጭንቀትነው።አምላክ ይማርሽ የማይባል በሽታ ነው።
ሳስበዉ እኔም የዚህ ፔን ተካፋይ ነኝ saycology ምክር እንደሚያስፈልገኝ አውቄያለው
ቲጂ የምወድሽ
እባካችሁ የት ነው ቴራፒውን ለመውሰድ የት ነውየማገኛት ትግስት ዋልተንጉስን እኔ አይምሮዬ ቆስሏል ለ10 አመት ደህና አይደለሁም እባካችሁ የት ነው የማገኘው እርዱኝ ይህንን ኮሜንት ያያችሁ ተባበሩኝ
ማሬ አይዞን አዲሳባ ከሆንሽ ቦሌ የእርቅ ማዕድ ቢሮ ጋር አልያም ፋና ላይ
ወይንም ደሞ ezihu TH-cam lay
Er yesetachehu betsam aref giza new yederesachehulegn
🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏👏❤️
እንግሊዝኛዋ ትንሽ ቀነስ ብታረጉት መልካም ነው::
" ማንበብ የማስታወስ ችሎታን ያዳብራል ።"
Tgistin endet new magignet michlew please
remember there is no such thing as a perfect parent.
Who mentions "perfection"here😮💨
Yene hiwet new yetenagerechw
Hulutachihum edinak negn
ዳጊ ልትጠይቂ አምጥተሽ እራስሽ አውርተሽ ጨረሽው ለጋበዝሽው እንግዳ መድረኩን ተይ
እሷም ትችላለች እኮ አጨቅጭቋት
❤❤❤👍👍👍👍