ቹቻ ማጂሽያን ልጅቷን በማጂክ….

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 102

  • @solomonkassa9078
    @solomonkassa9078 ปีที่แล้ว +4

    ልምምዱ እንዴት እንደሆነ ቢያሳየን ጥሩ ነበር ካልሆነ ግን ያዉ የድብቅ መንፈስ ስራ ነዉ ቢባል መፍረድ አይቻልም፡፡ ልጁ ድብቅ ችሎታ እንዳለዉ ያሳዉቃል ነገር ግን የአርት ጥበብ ስለመሆኑ ማስረዳት አለበት፡፡

  • @biniyamteshome4569
    @biniyamteshome4569 ปีที่แล้ว +5

    ሁሉም ነገር ከጀርባው ድብቅ አላማ ሊኖረው ይችላል። ምን አልባት ልጁ የት ተወልዶ እንዳደገ የት የት ከማን ጋር ማን ጋር እንደኖረ እነማን የቅርብ ጓደኞቹ እንደሆኑ ብናውቅ እንዴት ይሄን እውቀት እንዳገኘው በቲንሹ እንረዳ ነበር። ልጁ በጣም ብልህ አስተዋይ እና በጣም አንባቢ ስለሆነ ነው አስማቱን የቻለው ልትል ትችላለህ ልጁ አምስት መአዘን ቅርፅ ምን እንደሆነ የማያቅ ልጅ እንደሆነ አርት ቲቪ ላይ ግራ ሲጋባ አይተናል። ወንድሜ እመነኝ የማይዳሰስ የማይጨበጥ ከአይምሮ በላይ የሆነ ነገር ሁሉ ወይ ከጥሩ ወይም ደግሞ ከመጥፎ መንፈሳዊ ነገር ጋር የተገናኘ ነው, እሱምንም ለማድረግ ደግሞ ወይ ጥሩውን ወይም መጥፎው መንፈስን በደንብ ልትረዳው እና ልትቀበለው ይገባል። ልጁን ሳየው መስቀል የለውም (ምን አልባት ይሄን አንብቦ መስቀል ሊያደርግ ይችላል) ግን ጥምቀት ለማክበር ብሎ ቪዲዮ ሰርቷል🤔🤔። ብር ለማግኘት አይመስለኝም አስማትን የጀመረው ምክንያቱም በአስማቱ በጣም ብዙ ብር በአጭር ጊዜ ውስጥ ማግኘት ይችል ነበር, ሳስበው ምን አልባት የኢትዮጵያን ህዝብ አስማትን በጥሩ መልኩ ቀስ ብሎ እያጫወተ ለማለማመድ እና በጨዋታ መልክ እንዲቀበሉት ለማድረግ የተቀመጠ ተላላኪም ሊሆን ይችላል።ያው አለም ላይ ምን እየተደረገ እንደሆነ እናቃለን 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ ปีที่แล้ว +2

    ወንድምአለም በርታልኝግሩምሰውነህ ግንእራስህንጠብቅእባክህ

  • @footballart6242
    @footballart6242 ปีที่แล้ว +7

    በጣም የሚገርም ነው ብሮ በርታ

  • @hanupicture
    @hanupicture ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ነው ያለኝ በነፃ ግራፊክሱን እሰራልካለሁ!!

    • @chochamagician
      @chochamagician  ปีที่แล้ว

      Des yilegnal bro send me ur Instagram address

    • @hanupicture
      @hanupicture ปีที่แล้ว +1

      @@chochamagician hanupicture

  • @AMBO2075
    @AMBO2075 ปีที่แล้ว +5

    You are so talented. But our society may not consider it as talent. Keep it up.

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ ปีที่แล้ว +2

    ሚስጥሩን ብትነግረን ጥሩ መረጃ ነው ፓስተሮች የሚጠቀሙት መንፈስ አይነት ይመስላል

    • @asegidameka9164
      @asegidameka9164 10 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

  • @tomas5213
    @tomas5213 ปีที่แล้ว +9

    1000 ግዜ subscribe ማድረግ ቢቻል አደርግህ ነበር የምር respect 🙏🙏

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ ปีที่แล้ว +3

    ማጂክ ማለት የጥንቆላ ስራ ነው ከፈጣሪ ጋር ያጣላሀል አባቴ ታሪክህን አታበላሽ ነገ ተጠያቂ ነህ ዘላለም አንኖርም እዚ ምድር ላይ እንደነዚህ ከባባድ ስራዎች ላይ ባንሳተፍ ጥሩ ነው።

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ያሥጠላል

  • @amanuelashebir5616
    @amanuelashebir5616 ปีที่แล้ว +4

    👏👏👏👏👏 ዉጭ ሀገር ብትሆን

  • @efesondawit9995
    @efesondawit9995 ปีที่แล้ว

    WOW AMAZING CHUCHA

  • @griefpictures
    @griefpictures ปีที่แล้ว +4

    የምር respect 🙏🙏

  • @robiaman3499
    @robiaman3499 ปีที่แล้ว +42

    ብዙ ጊዜ Vediochkn አይቻቸዋለሁ እና ግን ዛሬ በቅንነት አንድ ሃሳብ share ላድርግህ..😊...Chucha ወንድሜ ምንም ነገር የራሱ የሆነ ትርጉም ይኖረዋል እና Magic የሚለውን Word..Translate ስናደርገው በአማርኛው መሸወድ የሚለውን ቃል ይሰጠናል። ግን Translate እና Interprate በጣም የተለያዩ ነገሮች ናቸው እና Magic የሚለውን ቃል Interpret ስናደርገው ከጀርበባው የሆነ መንፈሳዊ አሰራር አለው እና ሀደራ አንዳንድ ጊዜ የሆነ ነገር ውስጥ ገብተን መግባታችንን አለማወቅ ከገበባንበት ነገር እንዳንወጣ ትልቅ ጠንቅ ነው። ያለህበትን ሁኔታ መርምረው እሺ። Daymnic world Or From GOD spiritual world?? B/c ምንም ነገር ወወደ ህይወታችን ሲመጣ ከሁለቱ ያልፈፍም...በቅንነት ተረዳው 😊😊 አመሰግናለሁ 🙏

    • @kaldeme1349
      @kaldeme1349 ปีที่แล้ว +3

      lehulum reply aregehale gen lezi lmn alarekem????

    • @chochamagician
      @chochamagician  ปีที่แล้ว +1

      ❤️❤️

    • @chochamagician
      @chochamagician  ปีที่แล้ว +1

      Betam amesegnalew be sefiw enawerabetalen bezi zurya

    • @robiaman3499
      @robiaman3499 ปีที่แล้ว +2

      @@chochamagician በቅንነት ስለተረዳሀኝ አመሰግናለሁ 😌...

    • @aker325
      @aker325 ปีที่แล้ว

      @@robiaman3499 የተረዳሁክ ይመስለኛል ወንድም። የMagic ትሪኮች ለመዝናኛነት መጠቀም እንጂ እራስን በሚሸውድ መንግድ መጠቀም የለብንም። ጥበብ እንጂ አስማት የለንም። ትክክለኛው Magic የNature ነው። ማለትም የፈጣሪ ውብ ስራ

  • @NrnrynCbi-kp7fc
    @NrnrynCbi-kp7fc ปีที่แล้ว +1

    Love chocha❤

  • @aker325
    @aker325 ปีที่แล้ว

    በርቺ። አዝናኛቸው

  • @birukshewa7925
    @birukshewa7925 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና bro bezu etbkalhu

  • @meazahiwet3634
    @meazahiwet3634 ปีที่แล้ว

    ለላው ይቅር እቺ ካናዳ ምናምን ያላት ነገር የሆነ በብልሃት ሳይሆን ከተለምዶ ውጪ ከመንፈስ ጋር መያያዝ ያለው ጉዳይ እንጂ ዝም ብሎ ኣይደለም ።
    ይሄ ነገር ሰው ምረዳው ነገር ኣድርገ ከገለጽከው
    ደሞ በእርግጥ ሰው መረዳት ከቻለ 1000€ እሰጠሃለው የምረ ነው ካስረዳሀኝ እሰጣሃለው ።
    ለላኛው ካርታ ብሩን ምናምን መሆን ይችላል ።
    በሰው ውስጥ ያለው ሃሳብ ማወቅ ግን ኖርማል ማጂክ ምንስምን ኣይደለም ከመናፍስት መያያዝ ያለበት ጉዳይ ነው ። ካስረዳኸኝ 1000€ እሰጣሃለው

  • @amanuyeaberi2273
    @amanuyeaberi2273 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ባካል ማየት አፈልጋለው

  • @temetadesse4764
    @temetadesse4764 ปีที่แล้ว +3

    ቸርች ክፈት 😜😜😜

  • @mntevlog8564
    @mntevlog8564 11 หลายเดือนก่อน +1

    #1gna❤️

  • @abela1128
    @abela1128 ปีที่แล้ว +3

    እንደምትሰራው አይታይልክም ግን በርታ

  • @nahom271
    @nahom271 ปีที่แล้ว

    Arif nw demo tutorial

  • @Genesis974
    @Genesis974 ปีที่แล้ว +3

    አይሰማም

  • @eyosiyasfekade6223
    @eyosiyasfekade6223 ปีที่แล้ว +3

    Nuhaminen degama akerbeln

  • @2y2g9
    @2y2g9 ปีที่แล้ว +2

    keep going

  • @yabu_belaentertainment4181
    @yabu_belaentertainment4181 ปีที่แล้ว

    lene bcha new weys vediow dms yelewm

  • @samuelgashaw7461
    @samuelgashaw7461 ปีที่แล้ว +1

    every one i know you can't belive me but i actually lern some of this magic trick skills but it just trick.

  • @weredekalhd7730
    @weredekalhd7730 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @bombtonetube1649
    @bombtonetube1649 ปีที่แล้ว +3

    ደቡብ ሄደክ ቸርች ብትከፍት ቢሌነር ትሆን ነበር

    • @save7997
      @save7997 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
      በትክክል

  • @hailudebele2399
    @hailudebele2399 ปีที่แล้ว

    auuzuu billahi

  • @MasratHayli
    @MasratHayli 11 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂

  • @Ethiopianweek
    @Ethiopianweek ปีที่แล้ว +2

    Er yantes ylyal esti kchalk ye abeyn hasab askyrew

  • @ZaytonaAli
    @ZaytonaAli 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤e😢😢😮😮

  • @addiskalu
    @addiskalu ปีที่แล้ว

    Woow

  • @baslealaklilu5680
    @baslealaklilu5680 ปีที่แล้ว +2

    i love your majik trick

  • @edentilahun2408
    @edentilahun2408 ปีที่แล้ว +1

    ከየት ነው የተማርከው ይሄማ ሰው ማታለል ይመስለኛል ምንድነው ጥቅሙ

  • @devobass7187
    @devobass7187 ปีที่แล้ว +1

    Yemechesh man!!

  • @ተፈስሒፍስሕት
    @ተፈስሒፍስሕት ปีที่แล้ว +1

    አቤት ትውልዱ ጠፋ የሰይጣን መንፈስ የወደቀ ነው አስተውሉ አንተ ተፍጠህ ሌሎችንም አትጥራ ።

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 ปีที่แล้ว +1

    ያንተን ችሉታ እነ ፓስተር ቢያገኙት ሚሊየን ይሸቅሉበት ነበር
    በርታ bro

  • @fikeabdoentertainment3460
    @fikeabdoentertainment3460 ปีที่แล้ว +1

    ww

  • @ቴደርሮስዘውዴ
    @ቴደርሮስዘውዴ 5 หลายเดือนก่อน

    ገንዘብ ወደ ኣካውንቴ ጨምር እስቲ

  • @rda6481
    @rda6481 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ አዝናለሁ ከዚ ሰገጤ ህዝብ ጋር መደናቆርህ! ውጭ ሀገር ብትሆን የት ትደርስ ነበር! የመንፈሳዊ አስተሳሰብ ያደነቆረው ህዝብ ነው ያለው! መቼም የማያልፍልን ለዛም ነው! ሁሉምነገር መንፈስ ነው ለዚ ጀዝባ ህዝብ!

    • @ye_kasu_lij
      @ye_kasu_lij ปีที่แล้ว +1

      bro hasabih lik lehon yichilal gin ante min aderek segetewin hizb kemesdeb yilk lemaselten min serah

    • @natinaelgizaw7255
      @natinaelgizaw7255 ปีที่แล้ว

      af sikft cenqlat yetayl bro ,

    • @rda6481
      @rda6481 ปีที่แล้ว

      @@natinaelgizaw7255 😂 ሌላ ሰገጤ! ገና ከፕሮፋይል ፒክቸርህ መረዳት እችላለሁ! መንፈስ ነው ብለህ ደንዝዘሀል አንተም

    • @natinaelgizaw7255
      @natinaelgizaw7255 ปีที่แล้ว

      @@rda6481 ሰውን እንደራስህ ነው አይደል ምታየው። ገና ብዙ ይቀርሃል። ትርፉ ማገዶ ተፈጃለህ፣ ግን አንዳንድ youtube video temlkt erashn train areg, keza trick min endhon gelts yehonlkal. መንፈስ ምን እንደሆነ ለማወቅ ሰው መሆን ይጠበቅብሃል ። እና እባክህ ሰው ሁን።

    • @natinaelgizaw7255
      @natinaelgizaw7255 ปีที่แล้ว

      lela demo coinu ke kegn eju alqyrwum. eye glass kasfelgh ye mentsr sera nw miseraw be sizek ensraln ebkh saybsbh tol na

  • @Oneday033
    @Oneday033 ปีที่แล้ว +1

    befetari sim🤨🤨🤨 gobz berta 😁😁

  • @JamalMuhammed-j2e
    @JamalMuhammed-j2e 10 หลายเดือนก่อน

    😅

  • @muhamednurahmed1442
    @muhamednurahmed1442 ปีที่แล้ว +1

    Muhamin eye stamr demo fertalechi hahaha

  • @yka2992
    @yka2992 ปีที่แล้ว

    ቹቻ የማጅክ ጥበብህን አደንቃለሁ። ግን በትግስት ግርማ ሾው ላይ እስኪ አሰራሩን በጨረፍታ አሳየን ስትል ፈቃደኛ አልሆንህላትም ነበር። ከዚህ የተረዳነው ማጅክህ ጥንቆላ እንጅ ሳይንሳዊ መሰረት የለለው መሆኑን ነው። ይቅርብህ ወንድሜ 1 ዳቦ ለመብላት እንዴት የመናፍስትን አለም ትቀላቀላለህ? ነገሩ ለጊዜ በታዳሚው አይን ተምር አንዲመሥል ሰለተሰራ እንጅ ከደቂቃ በሗላ ምንም ነገር የለም። አሰራሩ ጥንቆላ መሆኑን አናውቃለን በገጠሩ የቆሉ ተማሪወች ይሰሩታል ።ሠይጣናዊ አሰራር ነው ።

  • @yonataderege1798
    @yonataderege1798 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂👏

  • @shortskills7612
    @shortskills7612 ปีที่แล้ว

    I know that coin trick bro

  • @betsenatyanbing343
    @betsenatyanbing343 ปีที่แล้ว

    ልጅቷ ኪስ 4 ካርታ አስቀምጠክ ከዛ 10 ተጨመረ እነዛ3+1=4 አሉ ከዛ 14 አላቹ😜

  • @Mrfishentertainment
    @Mrfishentertainment ปีที่แล้ว +4

    አንተ ልጅ ግን በስመአብ

    • @chochamagician
      @chochamagician  ปีที่แล้ว +1

      ❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @keibijordan3166
    @keibijordan3166 9 หลายเดือนก่อน

    Santim be iji naw ye yazew atishewodu be dembi temelketu🙄🙄

  • @shemsushifa5606
    @shemsushifa5606 ปีที่แล้ว

    አረ፡ብላክዋ፡እራስዋ፡አስማት፡ናት።

  • @cartoonworldcw7702
    @cartoonworldcw7702 ปีที่แล้ว +1

    ቹቻ ወንድሜ የምሰራቸው ከድሮ ጀምሮ አይ ነበር እና እውነት ለመናገር በኛ society audience ማግኘት ትንሽ ከባድ ነው ቢሆንም እስካሁን እዚህ ላይ በመቆየትህ ሳላደንቅህ አላልፍም።
    እኔ beginner ብሆንም እዚህ ላይ ነኝ audience እንዲያድግ performance እና awareness መብዛት አለበት እንደምንገናኝ ያው አንተ ለኔ senior ስለሆንክ ልምድ እንደምታካፍለኝ ተስፋ አረጋለው።

    • @chochamagician
      @chochamagician  ปีที่แล้ว

      Abshir bro thank you 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @sw555
    @sw555 ปีที่แล้ว

    ድምጽ የለውም