MK TV || ዐውደ መጻሕፍት || ሃይማኖተ አበው ክፍል ፩

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የዚህችን እንቁ ድንቅ ቤተክርስቲያን አባል ስለሆንኩኝ ምንም ኃጢያተኛ ብሆንም 🤲🏿🤲🏿😍🙇🏿‍♀️

  • @mesobmedia.6306
    @mesobmedia.6306 ปีที่แล้ว +3

    መምህር መላዕከ ታቦር ቃል ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @MelakuGebra-uk5it
    @MelakuGebra-uk5it ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን የአበው በረከት አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሳልፈልገዉ የፈለገኝ ወዶ ፈቅዶ ልጅ ይደረገኝ መታደል ነዉ በዚህች ንጽህና ብርህ በሆነች በኦርተዶክስ ተዋህዶ ይደረገኝ የአባቶቻን የሊቃዉት አምላክ የተመሰገነ ያሁን ቃለ ሂዉት ይሰማልን መምህር

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ሆይ አስተማሪ አባቶቻችን አብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኢትዮጵያን ሀገራችን ጠብቅልን

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 ปีที่แล้ว +1

    ለዚህም ነው ቅድስት ቤተክርስቲያንበዘመናት እርዝማኔ የማይለዋወጥ ወጥ የሆነ ትምህርት ያላት! እግዚአብሔር ይመስገን!!!!

  • @OrthodoxTewahedo-
    @OrthodoxTewahedo- ปีที่แล้ว

    የሃይማኖተ አበው መጽሐፍ ዳሰሳና ትንታኔ
    በመልአከ ታቦር ኃይለ ኢየሱስ ፈንታሁን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የየረር መካነ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ⛪ የትርጓሜ መጻሕፍት መምህር
    እንዲህ እጅግ ጥልቅና መሰረታዊ እውቀት የሚያስጨብጡ መምህራን ልዩ ክብር እና እንክብካቤ ሊደረግላቸው ይገባል፨ ከእኚህ መምህር ጋር የሚደረግ ቃለ መጠይቅ እንዲያመልጣችሁ አትፍቀዱ፨

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን ปีที่แล้ว

    ለመምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira5706 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @ryyyfguu6658
    @ryyyfguu6658 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @mamIOfficialflavour6
    @mamIOfficialflavour6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ❤እኳን ደህና መጣችሁልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።💚💛❤

  • @fnti2276
    @fnti2276 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @bettysiad3828
    @bettysiad3828 ปีที่แล้ว

    Kale hywet yasemalen memher 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @fekadugeberesillassie7504
    @fekadugeberesillassie7504 ปีที่แล้ว +1

    Abatachen berkto yedesereben.kalehiwot yasemaln.

  • @mehaerinew4408
    @mehaerinew4408 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ermiastassew8300
    @ermiastassew8300 ปีที่แล้ว

    Kotetakotet teteh wongel sbek
    JESUS IS THE WAY THE TRUTH AND THE LIFE!

  • @ቤተፃድቃንየገጠርአክመርጃ
    @ቤተፃድቃንየገጠርአክመርጃ 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አለባበስህን አስተካክል ሚስጥረ አበው ነው??

  • @ng11tube56
    @ng11tube56 ปีที่แล้ว +1

    በአማረኛ ተተርጉማል ወይ? እባካቹ መልሱልኝ አሁን ከቻላቹ?

  • @yheesau443
    @yheesau443 ปีที่แล้ว

    ሃይማኖተ አበውን ምዕመን ማንበብ መግዛት ይችላል ወይ?