ሩታ አክስቷን አስተዋወቀችው. አብርሽ አፈረ 🙈

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • #abtube #famly #yetenbitube

ความคิดเห็น • 2.5K

  • @Mubitube01
    @Mubitube01 8 หลายเดือนก่อน +2659

    ቤተሰብ በቅርብ ቀን ቀለበት ጠብቁ 💍💍

    • @ኢትዮጲያዩቱብ
      @ኢትዮጲያዩቱብ 8 หลายเดือนก่อน +51

      ኢንሻአላህ ሙቢ ላንተም በቅርቡ

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 8 หลายเดือนก่อน +58

      አተን እና የኤፊን የሀይሚን ዴስታ ሁሉ ማየት ናፍቆኛል የቀለበቱ ቀን ❤❤

    • @SeadaMohammed-xx3wn
      @SeadaMohammed-xx3wn 8 หลายเดือนก่อน +42

      ሙቤ አንተንም አላህ ይወፍቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 8 หลายเดือนก่อน +38

      ሙቤ የቡታጅራ አድምቅ ❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 8 หลายเดือนก่อน +13

      ኢሻአላህ ❤

  • @laylaeth8040
    @laylaeth8040 8 หลายเดือนก่อน +1790

    ሩታ ጥሩ እውነተኛ አፍቃሪ ነች የምትሉ 👍👍👍🌹👈👈👈

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx 8 หลายเดือนก่อน +21

      በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TijiTigist-yb1yk
      @TijiTigist-yb1yk 8 หลายเดือนก่อน +33

      ምርጥ አፍቃሪ እውነተኛ ❤❤❤❤ ሁሌም ደስተኛ ያርጋቹ አምላክ

    • @TijiTigist-yb1yk
      @TijiTigist-yb1yk 8 หลายเดือนก่อน +38

      አንድ ነገር ልገርሽ እሩትዬ ሜካፕ እዳትጠቀሚ ምንም አያስፍልግሽም እሺ❤❤

    • @user-dm9ee7bg1k
      @user-dm9ee7bg1k 8 หลายเดือนก่อน +13

      ወይኔ አንች ልጅ

    • @aishaatube
      @aishaatube 8 หลายเดือนก่อน +4

      respect ❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-xy5hd3xr7m
    @user-xy5hd3xr7m 8 หลายเดือนก่อน +1437

    አብርሽ ከቤተሰቦች ጋር አስተዋውቃ የምትሉ👍👍

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 8 หลายเดือนก่อน +12

      አዎ ያስተዋውቃት❤❤

    • @ZenaGii-hn4lp
      @ZenaGii-hn4lp 8 หลายเดือนก่อน +21

      1 ዎር አልሞላም እኮ ተረጋጉ 🙄

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 8 หลายเดือนก่อน +12

      ትክክል ያስተዋውቅ እርግጠኛ ነኝ በጣም ነው ሩታዬን እሚወዷት ረጋ ያለች

    • @habibaal4299
      @habibaal4299 8 หลายเดือนก่อน +6

      ያሥታዋውቃት ደሥይላል

    • @mazenmaged3819
      @mazenmaged3819 8 หลายเดือนก่อน +8

      ሲጀመር ያቋትየልእደ

  • @ተመስገን-ሸ2ቐ
    @ተመስገን-ሸ2ቐ 8 หลายเดือนก่อน +90

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ🙏

  • @user-ci5mn1pc3t
    @user-ci5mn1pc3t 8 หลายเดือนก่อน +75

    የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን መዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በስደት ያላችሁ እህቶቼ የዛሬ አመት ከቤተሰቦቻችን ጋር ለማክበር ያብቃን ❤❤❤

    • @selamawittegegne814
      @selamawittegegne814 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ያድርሰን

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r 8 หลายเดือนก่อน +645

    የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ🙏💒💒💒

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน +5

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-xf5kn2bl6l
      @user-xf5kn2bl6l 8 หลายเดือนก่อน +5

      አሜን አኳን አብሮ አደረሰን መልካም ባዓል ለሁላችንም ይሁን በሰደት ያላችሁ እህት ወድሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

    • @astccb4022
      @astccb4022 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደርስን

    • @TijiTigist-yb1yk
      @TijiTigist-yb1yk 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አብሩ አደረሰን በአሉን የሰላም የፍቅር የኢትዮ ጠላት የሚወድቅበት ያርግለን

    • @OmerHbashey-kw7zp
      @OmerHbashey-kw7zp 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 8 หลายเดือนก่อน +800

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን 🙏🙏🙏

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l 8 หลายเดือนก่อน +1

      Ameen Ameen Ameen

    • @amarumitiku398
      @amarumitiku398 8 หลายเดือนก่อน

      Ameen

    • @sanayitdaraje1221
      @sanayitdaraje1221 8 หลายเดือนก่อน

      Ameeeeeeen

    • @ሰሎሜ-ኀ4ቐ
      @ሰሎሜ-ኀ4ቐ 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @Sead647
      @Sead647 8 หลายเดือนก่อน

      Amiiiiiiiien

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 8 หลายเดือนก่อน +350

    አብርሽይ ሩታዬ እንኳን በሰላም መጣቹ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ የኔ ምርጦች💚 ማነው እደኔ ሱስ የሆኑበት😢😅❤

    • @ababaabdallah3773
      @ababaabdallah3773 8 หลายเดือนก่อน +6

      ማሪያምን እኔ እደዉ ሱስ ነዉ የሆኑብኝ ስዳቸዉ❤❤❤❤

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 8 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ አለሁ አር❤❤❤❤

    • @sonysony-zu8gc
      @sonysony-zu8gc 8 หลายเดือนก่อน +4

      አቺማ በህልሜም ያልሺውልጅአደለሸ😂😂😂

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd 8 หลายเดือนก่อน +2

      Ene ❤❤❤😂

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኚ😂😂😂😂

  • @user-km3qr7ni4q
    @user-km3qr7ni4q 8 หลายเดือนก่อน +59

    እንኳን በሰላም መጣቹ የአብርሸ እና የሩታ ቤተሰቡች እንኳን የገታችን የመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ክብረ ባዓል በሰላም አድረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ✝️❤

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 8 หลายเดือนก่อน +21

    ምርጥ ቤተሰብ ናቸዉ ምንም ችግር የለዉም ከደጅ ቆማችዉ ከምት ገናኙ ፈታ ብላችዉ ትወጣላችዉ በቃ ደስ ይላል ሩታ ተባረክ የኔ አስተዋይ ፍቅራቹ የፀና ይሁን ፈጣር ይጠብቃችዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልል

  • @Alh973
    @Alh973 8 หลายเดือนก่อน +219

    ጎበዝ እውነተኛ ፍቅር ከቤተሰብ ጋር ሲግባቡ ነው ደስ የሚለው ይመቻችሁ ❤❤❤❤ ደግመህ ስትመጣ ሰጦታ ይዘህ ታያታለህ ለዛሬው ሰፖራይዝ ነው

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 8 หลายเดือนก่อน +151

    ፍቅር ከልብ ሲሆን እንዲህ ነው❤❤❤❤እኔ በናንተ ፍቅር ተጠመድኩ እኮ❤

    • @user-gu5tb8nn9m
      @user-gu5tb8nn9m 8 หลายเดือนก่อน +1

      Men.ach.becha.befeker.temeduy.eko

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 8 หลายเดือนก่อน +7

      አዉ እዉነተኛ አፍቃሪ ናትእሩታዬ❤❤ ብዙ ነገር አስተማረችኝ ❤❤❤ወላሂ እሩታ ትለያለች ❤❤❤❤❤❤

    • @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ሠ1ኸ
      @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ሠ1ኸ 8 หลายเดือนก่อน +1

      Enem ❤❤❤❤

    • @user-he3tn1pc5t
      @user-he3tn1pc5t 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም ❤❤

    • @الحمدلله-ز1ظ4ي
      @الحمدلله-ز1ظ4ي 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኒራሡ። ብዙነገርተማረኩኝ። እሩታየffffffff❤❤❤❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 8 หลายเดือนก่อน +116

    ሩቲ ትክክለኛ አፍቃሪ ነች የነዚህን ጥንዶች ደስታ እንደኔ የሚያስደስተው ማን ነው👍👍 አይለያችሁ መጨረሻችሁ ይመር ❤💋 አብርሽዬ የኔ አይነአፋር😅
    ሩቲ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ለካ ከቤተሰቦችሽ ወጥተሽ ነው ደስ የምትል አክስት ናት አይለውጣት ያቆይልሽ❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 8 หลายเดือนก่อน +16

    አክሰቷ እዉነትም የገባት ናት❤እዉነተኛ አፍቃሪ እኮ ለሁሉም ለማሰተዋወቅ ምንም አይፈራም ሩታ እዉነት አፍቃሪ ናት❤ አተም አሰተዋዉቃት አብርሽ ለቤተሰብህ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 8 หลายเดือนก่อน +42

    መላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኒታችን ለኢየሱሰ ክርስቶስ ልደት ባአል በስላም አደርሳችት ❤❤❤

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 8 หลายเดือนก่อน +154

    _እንኳን ብስላም መጣቹ ኣብርሽ እና ሩታ💜እንኳንም ኣደረሳቹ ለባኣል ልደት የተዋህዶ ልጅች🙏♥️_

    • @EyerusalemApo
      @EyerusalemApo 8 หลายเดือนก่อน +1

      በዓል ለተዋህዶ ብቻ ነው እንደ?😳

    • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
      @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ 8 หลายเดือนก่อน

      አዎ ለተዋህዶ ብቻ ነው​@@EyerusalemApo

    • @EyerusalemApo
      @EyerusalemApo 8 หลายเดือนก่อน

      @@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ ኤረ ባክሽ ማን አለ እየሱስ ክርስቶስ የተወለደዉ ለተዋህዶ ልጆች ብቻ ነው እንደ?

    • @user-jf7vr4fy7y
      @user-jf7vr4fy7y 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤

    • @saratube8205
      @saratube8205 8 หลายเดือนก่อน

      Amen enkuwan Abero adrsan ❤❤❤

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
    @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ 8 หลายเดือนก่อน +94

    ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በመላው ዓለም የምትኖሩ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት ዋዜማ በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤

  • @mulugojamfentahun9254
    @mulugojamfentahun9254 8 หลายเดือนก่อน +53

    የተዋህዶ ልጇች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል በሰላም አደረሳችሁ🙏🙏

  • @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
    @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ 8 หลายเดือนก่อน +13

    አክስቷ እራሱ ስታምር የኔ ቆንጅዬ ወደድኳት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ፍልቅልቅ ❤🥰🥰
    ሩታዬ ያክስትሽ ብጤ ውብዬ ነሽ እውነትም ታምራላችሁ❤

  • @HahuLelu-xn2wk
    @HahuLelu-xn2wk 8 หลายเดือนก่อน +16

    ትክለኛ፡አፍቃሪ፡ናት፡ሩታ
    አብርሽ፡ፈጣሪህን፡አመስግነው፡
    የተሰበረን፡ልብ፡ይጠግናል
    አምላኬ፡ሆይ፡አመሰግናለሁ፡ታሪክ፡ቀያሪ፡ነህ፡❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @myfano
    @myfano 8 หลายเดือนก่อน +23

    የነዚህ 2 ጥንዶች አይናቸው ላይ የሚነበበው እውነተኛ ፍቅር ነው በዚህ ዘመን እውነተኛ ፍቅር የለምና ውለዱ ክበዱ አርጅታችሁ በምርጉዝ አብራችሁ ነሩ ❤እሩታ ፊትሽን ምንም አይነት ሜካፕ አትጠቀሚ ቆንጆ ነሽ ሴት ልጅ ፈጣሪ በሰጣት ውበት ስታጌጥ ነው ❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 8 หลายเดือนก่อน +489

    አተም እነጋሼን አስተዋውቃት የምትሉ በላይክ ደምሩኝ😊👍👍👍👍👍

    • @user-dt8rv9cy1w
      @user-dt8rv9cy1w 8 หลายเดือนก่อน +3

      No

    • @RutaTube472
      @RutaTube472 8 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን😮​@@user-dt8rv9cy1w

    • @HanaHana-dg3kd
      @HanaHana-dg3kd 8 หลายเดือนก่อน +5

      ኧረ ነውር ነው

    • @hhhj5172
      @hhhj5172 8 หลายเดือนก่อน +4

      ተረጋጉ እንዴ

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 8 หลายเดือนก่อน +245

    አብርሽም ከቤተሠብክ ጋር አስተዋዉቃት የምትሉ እጅ ወደ ላይ👍👍👍

    • @mazenmaged3819
      @mazenmaged3819 8 หลายเดือนก่อน +2

      አገናኙ ማን ሆና

    • @user-tq9yx4ru7t
      @user-tq9yx4ru7t 8 หลายเดือนก่อน

      👍

    • @rishansolomon9726
      @rishansolomon9726 8 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ተረጋጉ ሩታ ኣብርሽ በጣም እየፈጠናቹ ነው ነገሮቹ በፍጥነት ኣትወስኑ

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 8 หลายเดือนก่อน +1

      ግዲነዉ

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 8 หลายเดือนก่อน +47

    የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳንም አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 8 หลายเดือนก่อน +27

    እህት ወድሞቸ እኳን የጌታችን ለመድሀኒታ ለእየሱስ ክርስቶስ ለገና በአል አደሰሳቹህ የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ፍቅር እስከ መቃብር

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z 8 หลายเดือนก่อน +114

    ዉድና የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ባዕለ ልደቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @JooklJookl
      @JooklJookl 8 หลายเดือนก่อน +1

      እንኩዋንአብሮአደረሠን🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 8 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤❤

    • @SamuelTeameNegash
      @SamuelTeameNegash 8 หลายเดือนก่อน +1

      እንኩዋን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @Almash-kk3vr
      @Almash-kk3vr 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አበሮ አደረሰን❤❤❤

  • @laylalayla2599
    @laylalayla2599 8 หลายเดือนก่อน +116

    ዋው ❤የታላቹ የሩታ እና የኣብርሽ ኣድናቂዎች 🎉 እስኪ ልያቹ ላይክ👍ኣርጉ

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 8 หลายเดือนก่อน +3

      አለንመተናልልል

    • @laylalayla2599
      @laylalayla2599 8 หลายเดือนก่อน

      @@hayaatgobbee9549 እንኳን ደህና መጣቹቹ

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 8 หลายเดือนก่อน +3

      አለን መተናል

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f 8 หลายเดือนก่อน +52

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የገና በዓል አደረሳቹሁ. አደረሰን መልካም በዓል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 8 หลายเดือนก่อน +24

    በአለምያላችቹ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በስደትምያለን በሀገረዉስጥም ያላችሁ እኳንለጌታችን ለእየሱስክርስቶስ ልደት ባእል ዋዜማ አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @tube-nk8mj
    @tube-nk8mj 8 หลายเดือนก่อน +55

    ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን😢😢😢😢😢😢

  • @fatejo-qe2jd
    @fatejo-qe2jd 8 หลายเดือนก่อน +63

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን መለካም በዓል የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏❤🌹

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 8 หลายเดือนก่อน

      የእውነትአፍቃራደሰየሜልፍቅርየሁንችልጅንች

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 หลายเดือนก่อน +25

    ሩታዬ እግዚአብሔር የእውነተኛ አፍቃሪ ነሽ በጣም ደስ የምትል አክስት አለሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 8 หลายเดือนก่อน +80

    እውነተኛ አፍቃሪ ቤተሠቡን ያሥተዎውቃል የኔ ልዩዎች🎉🎉🎉❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኮ ፍቅር ከቤተሰብ ይጀምራን ጎበዝ ናት እሩትዬ❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 8 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ የተዋህዶልጆች በሙሉ ስደትም ያለነዉ ከስደት ተመልሠን ከቤተሠቦቻችን ጋር በአልን ለማሣለፍ ያብቃን❤❤❤❤

  • @Mekdess-jd2zh
    @Mekdess-jd2zh 8 หลายเดือนก่อน +31

    ለመላዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ 🙏 ዋዉ እሩታ ከልቧ አፍቃሪ እንዲህ ነዉ የሚያምረዉ ቤተሰብ ሲፈቅድ በቅርቡ ቀለበት💍💍💍 አስራቹ ለማየት ያብቃን

  • @ተሼ-tube
    @ተሼ-tube 8 หลายเดือนก่อน +53

    ለመላው አላም የሚትገኙ ክርስቲያን እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 8 หลายเดือนก่อน +38

    ለሙለው ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመዳሀኒታችን ለእየሱሰ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 8 หลายเดือนก่อน +164

    ሥደት ሥልችት ይላችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤😢😢

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 8 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰን ❤❤❤❤🙏🙏🙏 የምወዳቹ ሩታ አብርሽ እንኳን አደረሳችሁ❤️❤️❤️በቃ ተጋቡ❤❤❤

  • @tesefalmsisayr-vy9po
    @tesefalmsisayr-vy9po 8 หลายเดือนก่อน +18

    ለሁሉም የክርስትና እምነት ተከታዋች እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒ አለም የልደት በሀል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን

  • @SaudiQueen-mn9iw
    @SaudiQueen-mn9iw 8 หลายเดือนก่อน +35

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ ማርያምን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት አማኞች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Geni810
    @Geni810 8 หลายเดือนก่อน +41

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰቦች❤ግን ከይቅርታ ጋር ሩታዬ ክርስቲያን እስከሆንሽ ድረስ ማህተብ አድርጊ ሐብሉ መስቀል ቢኖረዉም ጥቁር ማህተብ አድርጊ እንደ አብርሽ በቀጣይ እንጠብቃለን🙏🙏🙏🙏

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 8 หลายเดือนก่อน +28

    ትውውቅ ተጀመረ በጣም ደስ ይላል ፍቅር ይጨምራል እውነት እግዚአብሔር ከናተጋ ይሆን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TEKLERISHAN-bu4vc
    @TEKLERISHAN-bu4vc 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሩትየ በእውነት እንደ ታናሽ እህቴ ነው ምወድሽ ኣብርሽ ታድለህ ከልብ የምታፈቅር ልበ ንጹህ ሩት በማግኘትህ ኣንተም መልካም ሰው ኣፍቃሪ ነህና ለወግ ለማእረግ ያድርሳቹ ውዶቸ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji 8 หลายเดือนก่อน +23

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ልደቱ የተዋህዶ ልጆች ✝️💒💒💒❤❤

  • @gshgdh1030
    @gshgdh1030 8 หลายเดือนก่อน +73

    እንኳን ብስላም መጣቹ ❤❤እንኳንም ኣደረሳቹ ለባኣል ልደት የተዋህዶ ልጅች ⛪️✝️🙏🌿🥀😍😍

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 8 หลายเดือนก่อน +43

    እሷም ከነጋሼጋ ትተዋወቅ 😊❤ እንኳን አደረሳችሁ ለገና በአል ❤ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 😢😢😢

    • @hhhj5172
      @hhhj5172 8 หลายเดือนก่อน +6

      አያስፈልግም በአሁን ሰዓት መተዋወቅ ኣባትና እናት እኮ ናቸው ቀላል ነገር አይደለም በሽምግልና ቆንጆ ምክንያቱ በዚ ደስ አይላቸውም ኣባቶች ❤❤

  • @zahrawawla9055
    @zahrawawla9055 8 หลายเดือนก่อน +18

    የእውነት እሩታ ምርጥ አፍቃሪ ነሽ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ❤❤

  • @user-yu1gb7vs6z
    @user-yu1gb7vs6z 8 หลายเดือนก่อน +12

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዳ ልጇች ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል የሰላም የፍቅር ያርግልን መልካም በአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 8 หลายเดือนก่อน +8

    መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ሁሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የልደት በአል አደረሳችሁ ❤❤❤አብርሽዬ ሩታዬ እንካን አደተሳችኩ

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 8 หลายเดือนก่อน +32

    ውድ የተዋህጆ ልጆት እንኳን ለጌታችን ለመድሐነኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የገና በዓል አደረሳቹሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 8 หลายเดือนก่อน +25

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አብርስ &እሩታ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ግን ማህተብሽን እሰሪ🥺❤❤❤

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢እኔም እሱነ ው ያሳሰበኝ😢

  • @bethlehem829
    @bethlehem829 8 หลายเดือนก่อน +29

    ማነው እደኔ በአብርሀምና በሩት ፍቅር ያበደ
    ማርያምን ተፅኖ ፈተሩብኝ😢❤

    • @Yay1249
      @Yay1249 8 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔርን እኔ ሞቼ ነው የምወዳቸው 😢

    • @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ሠ1ኸ
      @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ሠ1ኸ 8 หลายเดือนก่อน

      Enem❤❤❤❤❤❤

    • @elsatesfalem7463
      @elsatesfalem7463 8 หลายเดือนก่อน

      Enim😂😂😂

    • @fahedali632
      @fahedali632 8 หลายเดือนก่อน

      የኔመቸምይለያል ወላሂሲለቁ ባልበላባልጠጣ መዳምጋርዘድሮተጋደልን

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 8 หลายเดือนก่อน

      መጨረሻ ሲያምርነው ደሥየሚለው አሁንናአይደሉ እንዴ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሩታ እንደዚህ ተጨዋች አትመስልም ነበር ወይ ሩታዬ ይመችሽ አብርሽ የኔ አይናፋር❤❤❤❤❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 8 หลายเดือนก่อน +5

    በዚህ አጋጣሚ ሳአላደቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ ባእልክ አክባሬ ለሰው ያለክ ቦታ በጣም ጎበዝ ወጣትነክ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አተም ቤተሰብን አስተዋውቃት እሺ❤❤❤❤❤

  • @Mነኝየመዳምታክሲ
    @Mነኝየመዳምታክሲ 8 หลายเดือนก่อน +46

    ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታች ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳቹህ አደረሰን

  • @sayedhussen-rb4ml
    @sayedhussen-rb4ml 8 หลายเดือนก่อน +52

    እነዚህን ጥንዶች የሚወድ❤❤❤

  • @Tigest193
    @Tigest193 8 หลายเดือนก่อน +71

    እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ በሀገርም ከሀገር ውጭም ያላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት መልካም በአል ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @bayosh7590
      @bayosh7590 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ለሁላችንም

    • @zaharaahmed8173
      @zaharaahmed8173 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 8 หลายเดือนก่อน

      amen

  • @mamem3030
    @mamem3030 8 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት አብርሽ ያቺን መኪና የሄደባት ሀይላንድ የመሠለች ልች ገላግሉ ሩታን የመሠለች ቆንጆ ፈጣሪ ለገሠክ ለካለበጎነዉ❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂 የኔም መልስ መለሽልኝ ማርያምዬን ምኗን አይቶ እዳፈቀራት አላቅም በምክኒያት ህዳ ይችን የመሰለች ልዕልት ሰጠው ተመስገን እሩታዬ የኔ ልዕልት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839እንዴት በእግዚአብሔር ስራ ትገባላችሁ ምን ያሳታል ያቺስ ቆንጆ ናት ሰውን የምታወዳድሩት ለምንድነው ልቦና ይስጣችሁ

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 8 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ወደዛ ሂጅ ልእልት የመሰለች ፍቅር ሱስ የሆነች ልጅ ስትሳደቢ አታፍሪም የፍቅርን የእግሯን እጣቢ አታገኝም ይች ግርፍጥ

  • @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
    @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ 8 หลายเดือนก่อน +59

    ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶሰ የልደት በአል እንኳን አደረሳችሁ🕯🕯🕯🕯🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @wubete10
      @wubete10 8 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ደምሪኝ እህቴ

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 8 หลายเดือนก่อน +48

    እሩታ የፍቅር መምህር ትሁን የምትሉላይክ ❤❤❤ በእውነት ሄሌን እራሱ መሳም አስለመደቻት😅 የፍቅር ተምሳሌት እሩትዬ እብርሽ እወዳችኃለሁ❤❤❤

    • @DyiDt
      @DyiDt 8 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል የፍቅር ሰው ናት ብዙ ታስተምራታለይ😂

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s 8 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl 8 หลายเดือนก่อน

      እኮ😂😂

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @Jdjdjjndnfj
      @Jdjdjjndnfj 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 8 หลายเดือนก่อน +24

    አብርሽዬ እሩታን እግዚአብሔር ነው የሰጠህ ስወዳት ልቅም ያለች ቆንጆ ጨዋ ተባረኩ ❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤ ልዕልት እኮናት

  • @ሀይሚትንሿ
    @ሀይሚትንሿ 8 หลายเดือนก่อน +75

    እናተን ለማየት ስሮጥ ብደፋ ከራሳችሁ አልወርድም የኔ ሱሶችች🎉🎉❤

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ከነሡ አልወርድም😂😂😂😂😂

    • @kenenimetemso2680
      @kenenimetemso2680 8 หลายเดือนก่อน +1

      ቀሰ አትይም😂😂

    • @user-nk1tr8gh4v
      @user-nk1tr8gh4v 8 หลายเดือนก่อน +3

      እኔስ ብትይ ሱስ ሁነውብኛል😂

    • @elsatesfalem7463
      @elsatesfalem7463 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @elsatesfalem7463
      @elsatesfalem7463 8 หลายเดือนก่อน

      ​@kenenimete😂😂😂😂😂mso2680

  • @user-ee3lr1wx6q
    @user-ee3lr1wx6q 8 หลายเดือนก่อน +11

    እውነተኛ አፋቃሪ ቤተሰብን ያሳተዋውቅል የኔ ልዩዋች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abumensurethiopia4831
    @abumensurethiopia4831 8 หลายเดือนก่อน +8

    ስርአት የተሞላበት አነጋገር ምርጥልጅነሽ አብሪሽም የዋህልጅነው ይመቻችሁ ምርጦች

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 8 หลายเดือนก่อน +18

    ውድ የተወህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በአዓል በሰላም አደረሳችሁ🙏🙏🙏❤❤❤ይህ በአል የሰላም የፍቅር የመተዛዘን የመተሳሰብ ያድርግልን❤❤🙏

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 8 หลายเดือนก่อน +18

    እንኳንም በሰላም መጣች አብርሽ እና ሩታ እንኳንም አደረሳቹ ለባአል ልደት የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettymolo8711
    @bettymolo8711 8 หลายเดือนก่อน +54

    ለመላው ክርስትናአ እምነት ትከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳቹ የኔ ውዳች ስወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Bzu632
      @Bzu632 8 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሩ አደርሰን😘😘👏👏

  • @AliAhmed-cj9wq
    @AliAhmed-cj9wq 8 หลายเดือนก่อน +10

    ቶሎ 100ክተቷቸው ስወዳቸው አክስትሽ ውነትምየገባትናት እዳችውደርባባ ደሥሥትል ፈገግታችሁ❤❤

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii 8 หลายเดือนก่อน +6

    እሩታየ &አብርሽየ የኔውዶ እንኳን አደረሳችሁ በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤

  • @Reem-y5q
    @Reem-y5q 8 หลายเดือนก่อน +27

    ሩታዬ አብርሽዬ የኔፍልቅልቆች የምወዳችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g 8 หลายเดือนก่อน +17

    እሩታዬ የኔ ጨዋ አክስትዋም ደስ ስትል አብርሸ የኛ መልካሞች ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-es1ox8ph1x
    @user-es1ox8ph1x 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሩታየ ምርጥ ፍቅር የሆንሽ አስተዋይ ልጅ ነሽ
    አንችን በማገኘቱ ታድሏል የምር ቆንጆ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻ ያድርግላችሁ ሩቲየዋ❤❤❤❤❤

  • @umu267
    @umu267 8 หลายเดือนก่อน +2

    የአላህ ሰራ ድንቅ ነው ትግስት ካለ ለፍቅር የሚከፈል መስዋዕትነት መልሶ ሲከፍል ማየት ደስታን ይሰጣል አብርሽዬ ሰለደንቅ ሰጦታህ አመስግን

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 8 หลายเดือนก่อน +7

    መሰንበት ለበጎ ነው ያኔ ገመድ ይዘህ ሮጥህ ነበር አላህ ይህን የመሰለ ህይውት ያዘጋጀልህን ሰይጣ ሊቀማህ ሲል አላህ አሸነፍው ።እንኳን ለዚህ አበቃህ አብርሽ ሩታዬ ተባረኪ እጅግ ፍቅርና ክብር ይገባሻል ።ትምህርትሽ ላይም በርቺ።አላህ የቀረውን ያስተካክለው።አሚን❤❤💕

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም መሄድ ይሻለኛን እያለ የዘላለም ጸጸት

    • @gshshsnsn7376
      @gshshsnsn7376 8 หลายเดือนก่อน +2

      አላህግንከተገፊወችነው

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 8 หลายเดือนก่อน +32

    ማርያምን ምርጥ ያራድያ ልጆች ተመቻቹኝ😂😂👍❤❤

    • @Bzu632
      @Bzu632 8 หลายเดือนก่อน

      ኮሩየ😗😗

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 8 หลายเดือนก่อน +18

    የኔ ውድ ሩታዬ ወላሂ ትወደዋለችችችች የምርር ወይኔ አብርሽ ደሥታህ ከደሥታዬ በላይ ነው ወላሂ ወድሜ ፍቅራቹሁ ለዘላለም የኔ ወድም ሩታዬ አደራ አብርሽን አብርሽም አደራ ሩታዬን የኔ ውዶችችችች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሠአዲነኝየመርሳልጅ
    @ሠአዲነኝየመርሳልጅ 8 หลายเดือนก่อน +16

    ሩታ ቆንጆ ፍቅር እኮነሽ። አብሪሽ ቤተሰቦቹን አስተዋውቃት የምትሉ በላይ አሳዩን እስኪ ❤❤

  • @namaziz2066
    @namaziz2066 8 หลายเดือนก่อน +5

    ይህን ፍቅር ሁን እስከመጨረሻ ያሳምርላችሁ ክፉአይካችሁ የፍቅር ተምሳሌት ሁኑ በጣም ደስ እምትሉ ጥዶች

  • @zenebdegene-mh7qu
    @zenebdegene-mh7qu 8 หลายเดือนก่อน +64

    እሩታንና አብርሽን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ 💗💘💗

  • @Eman-xn9is
    @Eman-xn9is 8 หลายเดือนก่อน +13

    ሩታየ❤ የፍቅርን ጥግያሳየች ልዩሴትነች ፍቅር እስከ መቃብር ተመኘሁላችሁ❤❤❤

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 8 หลายเดือนก่อน +39

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ😂😂😂 ደስ የምትሉ ጥንዶች ፍፃሜአቹሁን ያሳምርው❤❤❤

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 8 หลายเดือนก่อน +102

    ስላም ለስው ዘር በሙሉ እንኳን አደረሳቸሁ የተዎህዶ ልጅች ደስ ትላላችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ አተም እነጋሽየን አስተዎውቃት

    • @user-sk3ql9ys5u
      @user-sk3ql9ys5u 8 หลายเดือนก่อน

      እሥኪ የሠራን ሥልክ እምታቂው ከሆነ እማ የሆነች ልጂ ችግር ውስጥ ነቸ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሩቲ አንች እኮ ሁል ጊዜም አሸናፊ ነሽ ❤❤❤ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @njahn1676
    @njahn1676 8 หลายเดือนก่อน +5

    የሩታ ቤተሠቦች ወሏሂ ሊመሰገኑይገባቼዋል አሏህመጨረሻውን ያሳምረላችሁ ሩታየየኔቆንጆ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @judjjd644
    @judjjd644 8 หลายเดือนก่อน +20

    ወይኔ በእግዚአብሔር ደስ ስትል አክስቷ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አይለያችሁ ዩኔ ውዴች

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 8 หลายเดือนก่อน +12

    ሩቲ❤አብርሺ ዋውው ደስሲል አክስትሺ ቀለልያለችሰው❤❤ ከናተፍቅር ብዙ የተማርንነዋ ትግስት ተስፋ ደስታ🎉❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 8 หลายเดือนก่อน +19

    ቤተሰብ መተዋወቅ ለክፉም ለደጉም አስፈላጊ ነው ጡሩ አርገሻል ሩታየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክክል

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 8 หลายเดือนก่อน +9

    እሩታዬ እና አብርሽዬ የምትለዩ ጥንዶች ናችሁ መድሐኒያለም እስከመጨረሻው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @SerkAlmወሎtube
    @SerkAlmወሎtube 8 หลายเดือนก่อน +8

    ፍቅር ከልብ ሲሆን እንድህ ነው ❤❤❤❤በፍቅር ያዝልቃችሁ ❤❤❤

  • @HayatMakkh
    @HayatMakkh 8 หลายเดือนก่อน +11

    እሩቲ የኔ አስተዋይ አክስትሽማ ያቆይልሽ እቁዎቼ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብርሽዬ አቸም አስተዋውቃት እዴ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦችን❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 8 หลายเดือนก่อน +21

    የሩታየ እና የአብርሽ አድናቂወች የት ናችሁ ስወዳችሁ እኮ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው እጅ አውጡ❤❤❤❤

  • @user-tv2tt8ct6g
    @user-tv2tt8ct6g 8 หลายเดือนก่อน +18

    እሩየሀሪፍ አፍቃሪ በመሆንሽ ደስብሎናል የኔልእልት ፈጣሪ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 8 หลายเดือนก่อน +4

    እውነተኛ ፍቅር እደዚህ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ አብርሽና ሩታዬ❤❤❤

  • @MadeenaQatar-uj7pq
    @MadeenaQatar-uj7pq 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ደስይላል እውነተኛ አፍቃሪ እደዚነው ❤❤❤እሩታየ ስወድሽ እኮ የኔ ቅመም ❤❤❤

  • @meditube147
    @meditube147 8 หลายเดือนก่อน +42

    እንካን ለጌታች ለመዳሃነታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳቹ❤❤❤❤❤❤አብርሼ አንተም ሩታ ከነ ጋሽዬ አስተዋዉቓት❤❤❤

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 8 หลายเดือนก่อน +39

    12 ሰአትን የምጠብቀው ነገርኮ ይለያል ❤❤💋

    • @Zahra-iw6un
      @Zahra-iw6un 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔማ ሱስ ነዉ ነሆኑን ❤❤❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም❤❤❤❤❤❤

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 8 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂእኔም❤❤

  • @meli-birabiro8
    @meli-birabiro8 8 หลายเดือนก่อน +24

    ሩታዩ የኔ ቆጆ የምር ከልብ አፍቃሪ ነሽ ❤

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወዉ ቤተሰብ ማወቅ አለባቸዉ መደባበቅ ብሎ ነገር የለም እንደኔ አሪፍ ነገር ነዉ ያደረገችዉ ለክፋም ለደጉም ማወቅ አለባቸዉ አሪፍ ነገር ነዉ ያረግሽዉ ሩትዬ👏👍

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 8 หลายเดือนก่อน +5

    በመላው ዓለም የምትገኝ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጊታችን ለመደሀኒታችኅ የልደት በዓል አደረሳችሁ ❤