ታላቁ ትርክት - ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 220

  • @elsatakle502
    @elsatakle502 ปีที่แล้ว +5

    Thank you our PM. God bless you.

  • @GosayeDebelaDuguma
    @GosayeDebelaDuguma ปีที่แล้ว

    Really words
    Thank Dr Abiy

  • @gg-zu3be
    @gg-zu3be ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ

  • @fikruworku2815
    @fikruworku2815 ปีที่แล้ว +16

    ችግሩ ጥቂት ኢትዮጵያውን በጽንፈኛ ብሔርተኝነት በሽታ ስለተለከፉ እንጂ አስተዋይ አዕምሮ ላለው ለማንኛውም ሰው ንግርትህ እጅግ ጠቃሚ ነበር።
    "በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ።"

    • @ermiaswelde1839
      @ermiaswelde1839 ปีที่แล้ว

      ግም ለግም አብረህ አዝግም አሉ

    • @TSINATSIN
      @TSINATSIN ปีที่แล้ว

      ኧረ ባክህ😂

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 ปีที่แล้ว

      ውሻ የውሻ ልጅ ነህ።ከግም ቦታ የመጣ ግም ለግም ይላል።

    • @marta2478
      @marta2478 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@tesfayefida2837ይሄንን ቱሪናፋ አሁንማ መሥመር ሣተ የራሱ ሐሳብና እውቀት አይደለም አማካሪው ማን እንደሆነ አጣራ መደመርም የሱ ድርሠት አይደለም እሥኪ ከጋዜጠኞች ጋር ሰለ ሐገር ይወያይ አረ አናተኩር እኛም አድናቂ ነበርን የሕልም እንጀራ ሰውየው ምላሱን ቢሰበሥብ ይሻለዋል መርቅኖ ይቀባጥራል ረጋ የበሻሻው ጀጋ .........

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Ethiopan primminster Dr Abiy Ahmed
    Viv Ethiopan.
    (( Weshawech ychohalu ........))

  • @terefarega551
    @terefarega551 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይርዳን።በርታ ጀግናችን

  • @alemayewyared8851
    @alemayewyared8851 ปีที่แล้ว +6

    ይህ ለኔ ስዕላዊ ድርሰት ነው እውን ሆኖ ማየት እፈልጋለው እድሜ ዳኛው ሁሉንም ያሳያል የሀገሬን አንድነት ሁሌም የምመኝ ነኝየና እግዚያብሄር ትሳኤውን የላክልን።❤❤❤

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 ปีที่แล้ว +1

    Super Prime Minister doctor Abi Ahmed🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TeferiTessema
    @TeferiTessema ปีที่แล้ว

    ትክክል ! ሁሉም በአስተዳደር መዋቅር ስር ያሉ ሀሳቡን ተረድተው በቅንነት ተግባራዊ ማድረግ ይገባል።

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 ปีที่แล้ว +5

    ታላቁ መሪያችን ልጄ እንዳንተ ያለለሀገሩ አሳቢ ብኖሩጦርነት ረሃብ ችግር ባልኖረ ነበር ለተቀሩትም የሱን ፈለግ ተከትላቹህ ሀገራችን የጋራ መኖርያችንን ከገባችበት ማቅ ውስጥ አውጧት።በጋራ ዝቅ ብለን የሕዝቡን የልብ ትርታ እናዳምጥ እላለሁ የማይቻል ነገር የለም ይቻላል።ድል ለሀገራችን ።❤❤❤❤❤

  • @alentube7755
    @alentube7755 ปีที่แล้ว +7

    God give you more wisdom dear Abiy. yours is ours. more blessing to your family too.

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 ปีที่แล้ว +1

      እኔ የሞተው ዛሬ ማታ እህል የሚደርሰው ለፍልሰታ ይባላል

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 ปีที่แล้ว +1

    BLESSINGS

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 ปีที่แล้ว +14

    🎉🇪🇹👉በሀገር ፍቅር የተሞላ ልብ ያለው ጀግና መሪ
    🇪🇹👉በወርቃማ ድል ያሸበረቀ እንቁ መሪ

    • @BelayTesemao
      @BelayTesemao ปีที่แล้ว +2

      💚💛❤️🎉🇪🇹

  • @MakonneAssefa
    @MakonneAssefa ปีที่แล้ว +2

    Dr abye i tank you Powerfülle speach,

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ ปีที่แล้ว +7

    አብቹዬ አስተዋይ እግዚአብሔር ይርዳክ ለኛም ማስተዋል ይስጠን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹

  • @hayatraade4782
    @hayatraade4782 ปีที่แล้ว +10

    ሄይይይ በጉጉት እየጠበቅን ነው🙏

  • @terytill3652
    @terytill3652 ปีที่แล้ว +8

    አቢቹዬናፍቆታችን we are waiting ❤️🇪🇹

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 ปีที่แล้ว +13

    🎉🇪🇹👉ሁሉም አይኑ እያየ የኢትዮጵያ ብልፅግና ይረጋገጣል

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 ปีที่แล้ว

    እኔ ጠቅላዩን አምነዋለሁ።ሀገሬ ሠላም ከሆነች ያለውን ያረገዋል።

  • @DemeseEleyase
    @DemeseEleyase ปีที่แล้ว

    ተቃራኒውን እየሰማሁ ነው አመሠግናለሁ

  • @redumaki4168
    @redumaki4168 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዩ የዘመኔ ጀግና መሪ እንዴት እንደምወድህ በፈጣሪ ❤❤❤❤

  • @cocococo5920
    @cocococo5920 ปีที่แล้ว +2

    አብቹዬ አይዞህ ጠንክር በርታ የዳዊት አምላክ ከአንተ ጋር ነዉ🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eyobzewde6548
    @eyobzewde6548 ปีที่แล้ว

    እንደኔ አመለካከት እግዚአብሔር መልካም መሪ ሰቶናል ብዬ አምናለው እኛ መግባባት, ማስተዋል ተሳነን እንጂ ,,.
    ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን በማናቀው ነገር እንዳንዘባርቅ ጥላቻ እንዳንዘራ : ከመከፋፈል ,;

  • @bereketdaniel8774
    @bereketdaniel8774 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤አቤይ አቤይ አቤይ 💪💪💪

  • @TsehayMersha
    @TsehayMersha 10 หลายเดือนก่อน

    "yes

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 ปีที่แล้ว

    የኔ ምጥቁ መሪዬ፣ አስተማሪዬ ፣ የአገር መከታ፣ የፍቅር ሰው፣ የልማት መሪዬ ምንግዜም ከጎንህ ነኝ

  • @tarikuasfaw5604
    @tarikuasfaw5604 ปีที่แล้ว +2

    ዋው !!
    ልብ የሚነካ አገላለፅና ትምህርት :: እንዳፍዎ እንደ ትምህርትዎ እንደ ሃሳብዎ ያድርግልን !!

  • @kemalebrahim6164
    @kemalebrahim6164 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dawiteliffe9027
    @dawiteliffe9027 ปีที่แล้ว +1

    በእንቆቅልሽ ትርክት የታነጸ ቤት (ኣእምሮ) ፡የሚወደውን ጣፋጩ የእንቆቅልሽ ስዕል በቀላሉ ሊፈውሰው ስለማይቻል ፣ቤቱ በሓቅ እና ለሓቅ ፈርሶ፡ እንደገና፡ ቤቱ በሓቅ እና ለሓቅ መመስረት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ፍላጎት ካልሆነ፡ በቀጣይነት ይህን ያለፉት የ30 ዓመታት በህዝብ ላይ የተዘሩትን የተረኛነት ስሜቶች እና የ 3 ሺ ትርክት ግልጽ ካልሆኑ ፡ቀጣይነቱ ዋስትናው ያልተረጋጋ ሂወት መምራቱ የማይቀር ምርጫው ይሆናል። "ሰው የዘራውን ነው የምያጭደው የሚበበስበው" ኣይደለም ወይ ?

  • @FikerSelam-wz9fn
    @FikerSelam-wz9fn ปีที่แล้ว +1

    አንተ ትለያለህ፣ በዚች ንግግርህ ብቻ፣ በዙ፣ ተማርን፣ ብዙ እዉቀት ቀሰምን፣ ተባረክልን፣ እሱ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 ปีที่แล้ว

    Great 👍

  • @wondwossen1000
    @wondwossen1000 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ባለራዕይ ማክበር ያልቻለ: የታመመ ብቻ ነው

  • @fetudinneja1858
    @fetudinneja1858 ปีที่แล้ว

    Wow yemigrme nw yane getha ❤

  • @gg-zu3be
    @gg-zu3be ปีที่แล้ว +3

    ይህን ሁሉ ስትሰራ አንተን የሚመስሉ 10ሰው አብረህ ብትሰራ ኖሮ ድካምህ ይቀንስልህ ነበር ። ጆሮ አላቸው አይሰሙም አይን አላቸው አያዩም ሆኗል የኛ ሀገር ነገር

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 ปีที่แล้ว +3

    እኳን ማውራት መስማት ይታክታል ።

    • @አቡአህናፊኑሩ
      @አቡአህናፊኑሩ ปีที่แล้ว

      ለደንቆሮ ልክ ነሺ (ነህ) ሰው ሁኝና ሰሚ ከቢሔርተኛነት ውጭ (ውጣ)

  • @Abebawgarde
    @Abebawgarde ปีที่แล้ว +2

    መጀመሪያ የታሰሩት ፍታ ሰዉ እየሞተ ነዉ ብቻሕን አታዉራ

  • @matitadess7285
    @matitadess7285 ปีที่แล้ว +4

    የኛ መሪ አንተ ትለያለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @matitadess7285
    @matitadess7285 ปีที่แล้ว

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር በስልጣን ዘመንህ ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና ማማ ላይ አድርሰህ እንደምታሳየን አንጠራጠርም፡፡

  • @kebedemoshe
    @kebedemoshe ปีที่แล้ว

    የአውርቶ አደሮች እና የሌቦች ጌዜ!!!

  • @አምቼውከኤርትራ
    @አምቼውከኤርትራ ปีที่แล้ว +1

    5ዓመት ሙል ተናገርክ ምንም ያመጣህው ነውጥ የለም ህልቂት ረሃብ ስደት ሁሉም የኛ ኧረ ስንቱ ከቻልክ ስልጣንህን ለህዝብ አስረክበክ በሰላም ውረድ
    ምክር ነው

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 ปีที่แล้ว

    ማየት ያለበት ብልፅግና ውሱጡን ነው የመንግሥትን ሥልጣን የየራሣቸውን ድብቅአጀንዳ ማሥፈጸሚያ አርገው መንግሥት የተመሠቃቀለ ምሥል ላይነው እናም እራሡን ወደውሥጥ ይመልከት😢😢😢😢😢

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 ปีที่แล้ว +3

    ውይ እግዚአብሔር ይርዳክ ይምራክ አብይ የኢትዮጵያ ነገር ለመስማትም ይታክተኛል እፀልይልሃለሁ❤

  • @matitadess7285
    @matitadess7285 ปีที่แล้ว +3

    ለዶላር ቅፈላ ብለው በሰለጠነ ዓለም እየኖሩ የብልፅግናን ጉዞ ለመግታት እየሰሩ ለሚገኙ እኩያንን መቅጣት ይገባል

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 ปีที่แล้ว +1

    ደደቡ ደረቁ አብይ አገር ማስተዳደር አልቻልክም ስልጣኑን ልቀቅ....!!!!!!

  • @Brightfuture-x5y
    @Brightfuture-x5y ปีที่แล้ว +1

    We are waiting patiently 😊

  • @salimali3164
    @salimali3164 ปีที่แล้ว +1

    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @amadotom6413
    @amadotom6413 ปีที่แล้ว +4

    ሰው ከሆንክ እስቲ ቤትችን አፈርስህ ሜዳ ያስቀረህው ሰው ወደ ቤቱ መልሰው

  • @ThestarofGad
    @ThestarofGad ปีที่แล้ว +1

    ተረትተረት የላም በረት አዳራሹ ስንቱን ላም ከብት ሰበሰበ

  • @KALEAB_S
    @KALEAB_S ปีที่แล้ว

    እዚጋ ተደማሪዎች እስቲ ንገሩን ስንት ስንት ተከፈላቹ ለኮመታችሁበት? ማዕድ ማጋራት መርሀችን ነውና💪

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 ปีที่แล้ว

    ከአንድ ቤተ ሰብ ውሰጥ ከሚማሩ ልጆች ውሰጥ በጣም ጥቂቶቹ በዶክተሬት ይመረቁና ትልቅ ደረጃ ላይ ይደርሳሉ። የተቀሩት እሰከ ሁለተኛ ደረጃ ተምረው በማቋረት በችርቻሮና ጅምላ ንግድ ላይ በመሰማራት ሀብታም ይሆናሉ።
    ሀገራችን ተፈጥሮ ያደላትን ሀብት በዘመነ መንገድ ተጠቅመን መበልጸግ አለብን። በቁጠባ እየኖረን ባከማቸን ወረት በንግድና ኢንዱሰትሪ ላይ በማዋል ለራሰና ለሀገር ወረት በማፍራት ድህነትን አሰወግደን ሀገራችንን ሀብታም ማድረግ እንችላለን።

  • @rakabpomi9065
    @rakabpomi9065 ปีที่แล้ว

    ጀዝባ

  • @sisaybir8438
    @sisaybir8438 ปีที่แล้ว

    አሰልቺ

  • @DesHailu
    @DesHailu ปีที่แล้ว

    It was good to being you was radio operator

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 ปีที่แล้ว +3

    ይሄንን የኦሮሞ መሪውን ሽመልስን ደጋግሞ እንዲሰማው ንገርልን እሱ ነው እንደልቡ እየለፈለፈ ህዝቡ ን እርስ በርስ የሚያባላው።ከቻልክ ቀይረው ክልሉ ብቻ ሳይሆን ሃገርም ሰላም ያገኛል

    • @rossross6520
      @rossross6520 ปีที่แล้ว

      Arefe melketa yez seweya enkefat shemeles abedesa new 100%

  • @Erma2011
    @Erma2011 ปีที่แล้ว

    ሽመልስ የሚፅፈው ማስታወሻ እንደስከዛሬው በተቃራኒው እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለሁ፣፣

  • @matitadess7285
    @matitadess7285 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @matitadess7285
    @matitadess7285 ปีที่แล้ว +7

    ክቡር ሚንስትር ኢትዮጵያን ከተዛባ አረዳድ እና ትርክት አላቀው በብልፅግና መንገድ ላይ ስለሆኑ እናመሰገናለን።

  • @africaninprogress6502
    @africaninprogress6502 ปีที่แล้ว

    እኔን የሚገርኝ እነዚህ ተማሪዎች ለራሳቸዉ ክብር የላቸዉም እንዴ ብሎ ሰዉ ሊጠይቅ ይችላል መልሱ በሆድህ ከተያዝክ ምን ሚርጫ አለህ ነዉ ሲያሳዝኑ

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 ปีที่แล้ว

    ምን ያረጋል ብቻህን ሆንክ አንጂ አንተሰ ትለፋለህ ሌት ተቀን የሚሰማህ ጠፋ ለጦርነነት ለዘረኝነት ብቻ ነው የተሠራው

  • @MelkeMan-f2b
    @MelkeMan-f2b ปีที่แล้ว +1

    yemech abate berita

  • @ethio1775
    @ethio1775 ปีที่แล้ว +1

    Yehen sewye ibakachu amanuel hospital wesedut.

  • @SeidKhalid
    @SeidKhalid ปีที่แล้ว

    Inshallah 2018 ye Ethiopian werkam gize yejemral

  • @andebrhanhaile7418
    @andebrhanhaile7418 ปีที่แล้ว

    ኣሳብ ቆንጆ ነው ነገር ግን በተግባር መተግበር ነው። የፋኖ ችግር በሰላም ፍታው። ስለ ባህር በወድ ወይም በሃይል እናገኛለን ያልከው ኣስተካክለው። ይቅሬታ ጠይቕ።

  • @willyou2030
    @willyou2030 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የሚገርመኝ እንዲህ መልካም ነገር ከተናገረ ካሰበ ማን ነዉ ይህን ሁሉ ችግር በሀገራችን ላይ የሚያስፈጽመዉ ? ወይንስ አብይ አህመድ ሁለት አይነት ሰዉ ነዉ ?
    Or again convincing and confusing strategies የጨነቀ እለት !
    ደህንነት ሆኖ በስዉር ስንቱን ሰዉ ያስገደለ ያሳሰረ ያሰደደ ከዚያም ወታደር ኮረኔል ድረስ ሚእረግ የተሰጠው ከ14 ዓመቱ ጀምሮ በዚህ መንገድ የመጣ ሰዉ እንዴት ይታመናል ?
    እምነቱን በሚመለከት ብዙ ጥያቄ አለ በእውነት በእየሱስ ክርስቶስ የዳነ ሰዉ ሰወች እንዲገደሉ ትዛዝ ይሰጣል ? ጦርነት ያዉጃል ? አዲስ ኪዳን ይፈቅዳል ? ስለ ቁሳዊ ነገር ተደነቁ በአለማዊ ነገር ተደነቁ ይላል ? ወይንስ ሀይሚኖቱ ማስክ ነዉ ????

  • @danielmulugeta4009
    @danielmulugeta4009 ปีที่แล้ว

    አሪፍ አሳብ ነው
    በኦሮምኛም ቢነገር መልካም ነው ባይ ነኝ

    • @marta2478
      @marta2478 6 วันที่ผ่านมา

      ዘረኛ

  • @kubawifqri6143
    @kubawifqri6143 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ሰላም እንፈልጋለን። ሞኖርና፣ ስብከቱ የተለየ ነው። ሉዓላዊት ሀገር ኤርትራን መውረርና ህዝቡን ኃጢአትን ማስተማር መጽሐፍ ቁዱሳዊ ኣይደለም። ዓለም ሁሉ ያውቀዋል። ካርታ ያላት አገር በቀይ ባህር ላይ ነው። ብልጽግና ከዝርፊያ ጋር አይመጣም፡ እግዚአብሔር ለሁሉ እንደ እጁ ይሰጣል። የሰላም አርአያ ብትሆኑ ይሻላችኋል። ጌታ ለሰው መዳን ነው የተገለጠ። ይህቺ ዓለም መጥፋትዋ አይቀርም።ህዝቡ ከጎሮቤት ሀገር በፍቅር ይኑር። አምላክ ፍቅር ነው። የሰላም ምሳሌ ከሆናችሁ ለትውልድ ታሪክ ይሆናል። ውግያ ይብቃን!

  • @SeidKhalid
    @SeidKhalid ปีที่แล้ว +1

    Double brain abiye ahmed ali

  • @bisratgirma
    @bisratgirma ปีที่แล้ว

    God help, many people think he is talking only to the people sitting inside the hall, it is to you! To walk the talk for Ethiopia!

  • @robat8719
    @robat8719 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ አንተ በደህናው ግዜ አብደሀል:: ተገላግለሀል::

  • @DesHailu
    @DesHailu ปีที่แล้ว +2

    አብይ ማለት ባዶ ቤሕርተኛ ነው

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ ปีที่แล้ว

    ክቡር መሪ እንደማለፍት የኢትዮ ገዥዎች መነፀር ሳይለብሱ ንግግር ስለሚያደርጉ አደንቀወታለሁ

  • @Lagasoor
    @Lagasoor ปีที่แล้ว

    That’s what’s up ma nigga…respect

  • @melakuhailegebreal6154
    @melakuhailegebreal6154 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ስልጠና ነው፣ ችግሩ ግን አይሰሙህም፣ ከአዳራሹ እንደወጡ ጎጠኝነታቸው ያሸንፋቸዋል። ክቡር ጥቅላይ ሚንስትር እራዕያቸውን ማስፈጸም ከፈለጉ በየወረዳው እና ቀበሌው የጠቅላይ ሚንስትሩን እራዕያቸውን ብቻ የሚከታተል "ጥሩ ኢትዮጵያዊ" ግለሰብ (ከፓርቲ ጽህፈት ቤት በተጨማሪ) መመደብ ይኖርባቸዋል

  • @ኡስማንሙፋ
    @ኡስማንሙፋ ปีที่แล้ว

    ቀልደኛ ሰው ነው

  • @DesHailu
    @DesHailu ปีที่แล้ว +1

    Baby

  • @OumerTamrat-uy8bc
    @OumerTamrat-uy8bc ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 ปีที่แล้ว +3

    ይጀመር

  • @DesHailu
    @DesHailu ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪያው የኢትዮጵያዊ ማህም መሪ

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 ปีที่แล้ว

      ውሻ የውሻ ልጅ ጥሩ ነገር የማያምረው እበታም ደንቆሮ

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ ปีที่แล้ว +2

    ትክት አልከን ቀጣፊ

  • @mukeremabako
    @mukeremabako ปีที่แล้ว +1

    ከ2013 ዓ/ም በኋላ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 😢😢

  • @Erma2011
    @Erma2011 ปีที่แล้ว

    የነጥቡ ምሳሌ እይሰራም፣፣ በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ በአፍሪካ በኢንቭስትመንት አመችነት ክቶፕ ቴን ውጭ ናት ፣፣ ይህ የሆነው በሰላም እጥረት ነው፣፣ ነጥብማ አይደለም፣፣

  • @zeinujoh1045
    @zeinujoh1045 ปีที่แล้ว +3

    ይጀመር እንጅ

  • @asegidmasresha9597
    @asegidmasresha9597 ปีที่แล้ว

    You should take him mental health clinic

  • @TedBell-i7y
    @TedBell-i7y ปีที่แล้ว

    In the first place hold your dog's leashes. Right now in Wolega region thousands of hamharas and other tribes people stranded and living in fear.

  • @MohammedMame-n9s
    @MohammedMame-n9s ปีที่แล้ว

    ኧረ አቢ ቀጥታ ወደህግና ደንብ ይቀየር ስልጠናው አስፈላጊ ነው አስተማሪም ነው ቆይተዋል ይደገም ውጤት እስከ ምናይ

  • @chuchutaye3237
    @chuchutaye3237 ปีที่แล้ว

    መፎጋገርና ሰዎችን በድወካ ሳይንስ በወሬና በውሸት መደወክ አይበቃም። ሐገሪቷ በምን ሁኔታ ላይ እንዳለች ህዝቡ ያውቃል።ለቀባሪው ማርዳት ነው የሚመስለው።

  • @abreham2010
    @abreham2010 ปีที่แล้ว +2

    የአንድ ሰው ድራማ። የቅርብ ጓደኞች ቢኖረው ኖሮ ወደ የአእምሮ ጤና አገልግሎት ሊሄድ ይችል ነበር።

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 ปีที่แล้ว

      showing your jealousy and inability 😂😂😂 no one forced you to listen... truly a sad pathetic being afraid of learning 😢.

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash ปีที่แล้ว

    Keep TALKING TALKING TALKING....

  • @pawlosgeyego2694
    @pawlosgeyego2694 ปีที่แล้ว +1

    ጠ/ሚኒስትሩ ያደጉን ከተማ በሻሻ ማድረግ ነው ህልሜ አላሉም እንዴ ፣ዛሬ ምንው ሀሳቦን ቀየሩ ሰሜኑን አፍርሰዉ እራዩን ጨረሱ አይ የበሻሻ አራዳ❤😮😮😮

  • @mew3463
    @mew3463 ปีที่แล้ว +1

    አላለቀም ወይ ጉድ ምናል ሰላም ወረደ ብትሉን 😢

  • @fromsawako7366
    @fromsawako7366 ปีที่แล้ว +1

    የአብይ አህመድ የዛሬዉ ቅዠቱ የተለየ ነዉ

    • @terytill3652
      @terytill3652 ปีที่แล้ว

      ያንትስ ተጎልቶ አዳጦ መዘባረቅ 🤣

  • @melakuhailegebreal6154
    @melakuhailegebreal6154 ปีที่แล้ว

    @52:00 😂😂😂😂

  • @elshadifaith3335
    @elshadifaith3335 ปีที่แล้ว

    Confusion and conviction . Start from you... too much talking

  • @AynalemGebreDegaga
    @AynalemGebreDegaga ปีที่แล้ว

    እብይ፣እልገባውም፣መስለኜ፣ኢትዬጽያ፣እዲስ፣እበባ፣ናት፣እንድ፣ሌላው፣ክልል፣ስላምና፣እርእብ፣እያለቀ፣እዲስ፣እበባ፣ቢለማ፣ምንትርጉም፣እለው።

  • @5million-coders-ethiopia
    @5million-coders-ethiopia ปีที่แล้ว

    yechenekelet eyeye malet new

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ ปีที่แล้ว +1

    አተን የሚሰማ ስይጣን ብቻ ነዉ

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 ปีที่แล้ว

      አንተ ሰይጣን ስለሆንክ ነው የምትሰማው ማለት ነው

  • @abdukkk2708
    @abdukkk2708 ปีที่แล้ว

    Menager ena betegebar meserat yeleyayal. Tereket ketereket ayalefem

  • @demisschane4600
    @demisschane4600 ปีที่แล้ว +1

    የምርጫ ቅስቀሳ ነው አንዴ?

    • @terytill3652
      @terytill3652 ปีที่แล้ว

      BLEAVE ME HE WILL 1000 years the leader of the entire world 🌎 ዋጭው

  • @AmarHussein-jy7ix
    @AmarHussein-jy7ix ปีที่แล้ว

    የምትናገረውን ለራስህ ብትመክረው ጥሩ ነበር። ደሀን እያፈናቀልክ እያስራብክ እያስገደልክ እየገደልክ ለብሔርህ አድልተህ ባንኩንም ታንኩንም እየሰጠህ ለኛ የሚያማልል ትርክት ብትነግረን አንሰማህም። እስከዛሬ በአፍህ ሸውደኸናል። አንተ ከመምጣትህ በፊት ዶላር 23ብር ይመነዘር ነበር። ጤፍ ከ1500እስከ 2000ብር ነቀር ስንዴ 700ብር ነበር የኤሌትሪክ ፍጆታ ክፍያ በወር በአማካኝ ከ100በር _1500ብር ነበር የቤት ግብር ከ100_400ብር ነበር ግብርም እንደዚሁ ተመጣጣኝ ነበር ባጠቃላይ ኑሮው እራሱ በሽ ፐርሰንት ከአሁኑ የተሻለ ነበር ሠላሙ ወጥቶ መግባቱ ወዘተ ባጠቃላይ ሁሉም ነገር ከአሁኑ በ1000ፐርሰንት ሁሉም ነገር ከአሁኑ እጅግ ጥሩ ነበር። ከዛ የተሻለ ነገር ታመጣለህ ብለን ስንጠብቅ ይሄው ጮማጮማ ንግግር እና ባዶ ማማላያ እየደሰኮርክ በተግባር ግን ለዘራፊዎች ለገዳዮች ለአፈናቃዮች ባጠቃላይ ለሌቦች አሳልፈህ ሰጥተኸን በከፍተኛ ስቃይ ላይ እንገኛለን። አሁን ደግሞ በሌላ ማማለያና ትርክ እንደገና ልታታልለን መሞከርህ እንዴት ጅላጅል ደፋር መሆንህ በጣም ያስገርማል።እድል አንድ ጊዜ ነው ሳትጠቀምበት አምልጦሃልና አሁን ማድረግ ያለብህ ፈጣሪ ካለው ወደየት ማምለጥ እንዳለብህ ማሰብ ብቻነው። የዛሁሉ ደሃ ፀልት ምን አልባት እንደሳሙኤል ዶ ካላረገህ?

  • @sarabekele3347
    @sarabekele3347 ปีที่แล้ว +2

    ቱልትላ መሰረተ ትምርት እያስተመርክ ነው ለፖርላማ😅😅