ጉባኤው በሙሉ በሳቅ ተረበሸ። 🤣🤣🤣 ወይን ስንጠጣ ነበር። ምን ማለት ነው እሱ??....MIRACLE TEKA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 82

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 2 ปีที่แล้ว +29

    ሜጀር ዋን የሚለው ንግግር ምን አለ ክብ ለእግዚአብሔር በሚል ቢለወጥ እግዚአብሔር ሲክብር ለኛም ክብራችን ያ ነው::

    • @mesetawetyagatilejijesusis9666
      @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እግዝአብሄር ዋን ማለት ሰገባ ሰው ዋን እያሉ ነው

    • @esayasisrael01
      @esayasisrael01 2 ปีที่แล้ว +1

      Awo enem mejer one silu mayet akomalehu geta yibarkshi

  • @aasfaw2834
    @aasfaw2834 2 ปีที่แล้ว +3

    በሰዎች ህይወት ውስጥ መልካም ነገር ሲሆን ሁሌም ደስ ይለኛል፣ የመልካም ነገር ሁሉ ምንጭ እግዚአብሔር ነው ብዬ ስለማምን፣ ነገር ግን በየመሀሉ ዳዲ ሜጀር 1 ፕሮፈሳይ ምናምን እያሉ የሚያሟሙቁ ሰዎች በእውነት ጥሪያቸው ምን እንደሆነ አይገባኝም። አንተም ሜጀር 1 ተብለህ የምትጠራበት አንድም መጽሀፍ ቅዱሳዊ መሠረት የለም። ብትችል ግርግሩን ትተህ ብታገለግል መልካም ነው

  • @shewanesh3264
    @shewanesh3264 ปีที่แล้ว

    አሜን ተለቀቀ ተባረክ ነብይ

  • @birtukangoshimo8582
    @birtukangoshimo8582 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይችለል🙏🙏😘

  • @netsaneteniyew6948
    @netsaneteniyew6948 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ዕድሜ እና ከጠና ጋር ይስጥህ።prophet

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 2 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ሁሉ ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን የመረጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ አሜን

  • @elfenesheticha5230
    @elfenesheticha5230 11 หลายเดือนก่อน

    ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shewanesh3264
    @shewanesh3264 ปีที่แล้ว

    አሜን ይችላል ነብይ ተባረክ

  • @abbkiya
    @abbkiya 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus7434 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @phonetastic1510
    @phonetastic1510 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር መልካም ነው እየሱስ ጌታ ነው

  • @ameleworknigatu4085
    @ameleworknigatu4085 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተቀብያለሁ;;

  • @ShawkeHemor
    @ShawkeHemor 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinshtegebrebesha9872
    @woinshtegebrebesha9872 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing message. Pls pray for me prophet

    • @aasfaw2834
      @aasfaw2834 2 ปีที่แล้ว

      you can pray for yourself

  • @tsehaybelete5592
    @tsehaybelete5592 2 ปีที่แล้ว

    Ameniam Ameniam Ameniam tabreki prophet eyesusi geta now yechilali aminalehu

  • @mememara4455
    @mememara4455 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እኔም ብዙ ጊዜ በእልሜ አይካለው ግን እደልመጣ አገር አቆርጪ ነው ያለሁት ግን አድቀን መምጣቴ አይቀርም

  • @Yahalom-lk7mq
    @Yahalom-lk7mq 2 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ሰው ለእኔም Finance እንዲለቀቅልኝ ጸልይልኝ::

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏 እግዚአብሔር ይችላል።

  • @yetnayetabera9980
    @yetnayetabera9980 2 ปีที่แล้ว +4

    Prophecy major one major prophet yemelew yasekale😂😂

  • @ofanhyan7111
    @ofanhyan7111 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 2 ปีที่แล้ว

    TKS LORD FOR THE PRECIOUS ANNOINTING IN JESUS MIGHTY NAME.

  • @bereketendale4631
    @bereketendale4631 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @meskerem3363
    @meskerem3363 2 ปีที่แล้ว

    Wow Amen Amen blessed🔥🔥

  • @sablasabla404
    @sablasabla404 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @yetnayetabera9980
    @yetnayetabera9980 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen 🙏

  • @abbkiya
    @abbkiya 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN LENEM YHUNLH baysus sem

  • @zenaazenaa405
    @zenaazenaa405 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @apayapay5915
    @apayapay5915 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 2 ปีที่แล้ว +2

    አረቄስ አልጠጣም እችን ምታክል ሴትዮ ለባል እልል ማለት ለስጋዊ ነገር አሜሪካ ባቢሎን የግብጽ ሽኩርት ምኞታቹ ምድራዊ ምድረ አሳማ አረ ኢትዮጲያ ወዴት እየሄድነው ጌታሆይ እባክህ ማስተዋል ስጠን እደሰው ፈጥረህን እደአሳማ ሆንን

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 2 ปีที่แล้ว +1

    JESUS CHRIST IS LORD N KING FOREVER N EVER.
    AMAZING DAD!

  • @kennaajamaree
    @kennaajamaree 4 หลายเดือนก่อน

    Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Ameen ❣️ Wow ❤

  • @ማራናታ-ጸ4የ
    @ማራናታ-ጸ4የ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜጀር ዋን እያለ የሚያሽቃብጠው በጣም ያስጠላል ነገ ሲጣሉ ይህን ባለበት አፉ አውርዶ ይከሰክሰዋል

  • @tesfa5024
    @tesfa5024 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ተቀብያለሁ

  • @tinamesifne2016
    @tinamesifne2016 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen tebareku😍😍😍😍

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 2 ปีที่แล้ว

    ጥያቂያቹ ሁለትሺ ዶላር ቤት ባል አሜሪካ መሄድ መፃፍ የሚለው ፅድቄን ፈልጉ ሌላው ይጨመርላችሃል እሄን ሁሉ ሰቶሽ በማግስቱ ብትሞችስ ምንልታረጊውነው ለማንኛውም አብረሽው ከምፀልይው ግር ማታ ያየሽውን ወይን ጠጪ ሞቅ ብሎሽ እድታገቢው

  • @meskibekele4040
    @meskibekele4040 2 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ሰው እባክ አሸሮች አያውሩ እየሱስ ነው ሜጀር ባካችሁ ዝም ይበሉ

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen.Amen.💔💔❤❤❤😘💚💚💙

  • @elinethiopia1023
    @elinethiopia1023 ปีที่แล้ว

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen 🤲🤲🤲🤲🤲🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የግለኔዎዳጄ
    @የግለኔዎዳጄ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @ArasoHundito
    @ArasoHundito 8 หลายเดือนก่อน

    Ameeen

  • @ebisaasfaw
    @ebisaasfaw 2 ปีที่แล้ว

    Major prophet, prophecy??

  • @aberashhaile7710
    @aberashhaile7710 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 2 ปีที่แล้ว

    GOD OF VENGEANCE I GLORIFY N MAGNIFY U IN JESUS CHRIST MIGHTY NAME.

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 ปีที่แล้ว

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية 2 ปีที่แล้ว

    Come here GOD 😭🙌🙌

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว

    እባካችው መጀር ዋን ብላችው የምታሞሙቁት ተጠንቀቁ መጀር ዋን እግዝአብሄር ነው አትሳሳቱ ለዝህ ነው አህዛቦች ቆርጠው ወሰደው የምተቹት😭

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 ปีที่แล้ว

    Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @ቅንነትግንፊቱንታየዋለች
    @ቅንነትግንፊቱንታየዋለች 2 ปีที่แล้ว

    ምናለ ዛሬ ትኬቱን እኔ እገዛልሻለው እትልም?

  • @TarfaKaba
    @TarfaKaba 7 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeeen

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 2 ปีที่แล้ว

    Eysuse yadnal eysuse geta new !!!

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 2 ปีที่แล้ว

    BE BLESSED PROPHET.

  • @JOSHUA_4950
    @JOSHUA_4950 2 ปีที่แล้ว

    Phrophate Miracle Mon of God wooooo

  • @TagesechLambore
    @TagesechLambore ปีที่แล้ว

    ameeeen

  • @tamenadelle198
    @tamenadelle198 2 ปีที่แล้ว

    Amenamen📖📖📖📖🙏🙏🙏🤲👏☝️

  • @shumeadam8662
    @shumeadam8662 2 ปีที่แล้ว

    ammen
    ammen
    ammen
    tabrakuu

  • @beklch
    @beklch 9 หลายเดือนก่อน

    yes ychll

  • @asterbirhanu5101
    @asterbirhanu5101 2 ปีที่แล้ว

    AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN 🙏🙏🙏🙏♥️🇱🇧

  • @ቅንነትግንፊቱንታየዋለች
    @ቅንነትግንፊቱንታየዋለች 2 ปีที่แล้ว

    ከኃላው የሚንጎራደደውን ሰው ሳይ የአህያ ባል ከጅብ አያስጥል የሚለው ተረት ትዝ ይለኛል።

  • @gion1216
    @gion1216 ปีที่แล้ว +1

    በናታቹ ማይክ የምትይዙት ልጆች ዝም በሉ ወይም ክብር ለኢየሱስ በሉ የናንተን ድምፅ ላለመስማት ስንል መልክት አንስማ እንዴ

  • @HajiiGadhii
    @HajiiGadhii 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @mihiretudesalegn3790
    @mihiretudesalegn3790 2 ปีที่แล้ว

    ሜጀር ሚለዉን አቁሙ ሜጀር ጌታ ነዉ

  • @abbkiya
    @abbkiya 2 ปีที่แล้ว

    ZARE YANE KEN NAW

  • @Kelan-mn1il
    @Kelan-mn1il 2 ปีที่แล้ว

    Fanta.ameen ameen ameen ameen ameen

  • @jesusislorde3426
    @jesusislorde3426 2 ปีที่แล้ว +1

    ከነብይ ሚራክል አጠገብ የሚጎራደደው ጋርድ ነው ?በመልዕክቱ ጥበቃ ውስጥ ነን እያልን በሰው መጠበቅ አልገባኝም

  • @DyyRsgjj
    @DyyRsgjj ปีที่แล้ว

    Yeclale.egzaber.ulu.basu.ege.now.hona.yrsaxe

  • @tarikbekele6395
    @tarikbekele6395 2 ปีที่แล้ว

    የረ፡ባካቹ፡ማአተት፡አታምጡብን፡

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 2 ปีที่แล้ว

    13Ms

  • @almaasalmaas7054
    @almaasalmaas7054 2 ปีที่แล้ว

    ✔✔✔✔✔✔✔✔✔

  • @emebettadesse9031
    @emebettadesse9031 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk

  • @prophethabtamuadmasu9188
    @prophethabtamuadmasu9188 ปีที่แล้ว +1

    You are too much Major1

  • @abbkiya
    @abbkiya 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @sablasabla404
    @sablasabla404 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @zenbacehamen
    @zenbacehamen ปีที่แล้ว

    Amen

  • @abbkiya
    @abbkiya 2 ปีที่แล้ว +2

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @fre5837
    @fre5837 ปีที่แล้ว

    Amen Amen amen

  • @zenbacehamen
    @zenbacehamen ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @EyerusJegine
    @EyerusJegine 6 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen