ETHIOPIA ክፍል ሁሉት : ኪቶጀኒክ ዳይት የተሟላ መመሪያ:ካርቦሃድሬት(Complete Guide to Ketogenic diet Part 2 :Carbs)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ruwediashabudin489
    @ruwediashabudin489 4 ปีที่แล้ว +4

    ስውን ያላመስገነ ፍጣሪውንም አያመስግንም ዶክተር በጣም በጣም አመስግናለሁ ለመጀመረያ ጊዜ ስለ አላስፍላጊ ውፍረት ቦርጨ ብለክ ያስተማርከውን ተከታትዬ በጣም ታምራዊ ለውጥ አይቻለሁ በጣም ስጨነቅበትና መቾት የነሳኝን ቦርጭ በሳምንት ውስጥ ያየሁት ለውጥ ይሄ ነው አይባልም አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እጅግ ከልቤ አመስግናለሁ

    • @fathimaawal9196
      @fathimaawal9196 4 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ምን ተጠቅመሽ ነው እስኪ ንገርኝ

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 4 ปีที่แล้ว +1

    እንመሰግናለን፡በጣም፡ተቅመናል፡በአስተማርከው፡ለውጥ፡አግኝተንበታል፡እግዚያብሄስ፡አብዝቶ፡ይባርክህ፡ዶ/ር ዳንኤል፡እንደአንተ፡አይነት፡ቅን፡የሆኑ፡ሰዎችን፡ያብዛልን፡፡ደስታችን፡ወደር፡የለውም፡፡እኔ፡በበኩሌ፡ገና፡አሁን፡መኖር፡፡ጀመርኩ፡ነው፡ያልኩት፡ከመደሰቴ፡የተነሳ፡፡ደስታ፡ፍቅር፡በአንተቤት፡ይሙላ፡እግዚአብሄር፡ይስጥልኝ፡፡

  • @lemlemabrham22
    @lemlemabrham22 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር፣በጣም፣አመሰግናለሁ
    አንተ፣የምትለቀውን፣ቡዙውን፣ቪዲዮ፣አያለሁ
    አሁን፣63ነው፣ዕድሜዬ፣ግን፣የጤናዬ፣ሁኔታ፣ጥሩ፣ደረጃ፣ላይ፣ነኝ

  • @yenetena
    @yenetena  4 ปีที่แล้ว +34

    የኔ ጤና Health journy Facebook group ለመግባትብየምትፈልጉ ሶስቱንም ጥያቄዎችን በመመለስ ይህን የጤና ጉዙ ከእኛ ይጓዙ
    ሊንኩን በመጫን!facebook.com/groups/YeneTena/
    ጥያቄዎች ካሏችሁ በኮሜቱ ላይ ፀፋልኝ አቅሜ የፈቀደው መልስ እሰጣለው!!

    • @hlinatadesse7963
      @hlinatadesse7963 4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you Dr 11 days honegn kejmerku betam arife new

    • @birtukanwendemagegne4935
      @birtukanwendemagegne4935 4 ปีที่แล้ว +2

      ተባረክ ሰለመከረህ

    • @theplaysstream1331
      @theplaysstream1331 4 ปีที่แล้ว +1

      Welcome back

    • @Joseph_spider15
      @Joseph_spider15 4 ปีที่แล้ว +2

      ጌታ ይባርክህ ሁሌም እንደምለው ቅንነትህ አይወሰድብህ ተባረክ በእየሱስ ስም🙏

    • @nigistbahta2759
      @nigistbahta2759 4 ปีที่แล้ว

      Hi doctor flax seed is good for colstrol? Thanks

  • @meselumedhane5026
    @meselumedhane5026 4 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ በርታ ብዙ ሰዎችን እንደምትጠቅም አውቃለሁኝ ከዚህ በፊት በምስል አላውቅህም እንጂ ሁሌ የምትለጥፋቸው የጤና ምክሮች ጠቅመውኛል ጌታ አምላክ አብዝቶ በነገር ሁሉ ይባርክህ

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 4 ปีที่แล้ว +8

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን በቀን 2 ጊዜ ብቻ መብላት ችያለሁ በ2 ሳምንትውስጥ ሰውነቴ ለምዶት ማለት ነው በጣም ጥሩ ነቃ ያለ ስሜት አለኝ ይሄ ሁሉ ባንተ ት/ርት ነው thank you

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +1

      በርሺ ለወገኖችሽ ምሳሌ ትሆኞለሽ!!

  • @eleniabera9500
    @eleniabera9500 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ሰላምን ያብዛው እውቀትን ሳትሰስት በማካፈልግ እናመሰግናለን።

  • @asratmetaferia444
    @asratmetaferia444 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ካንድ ባልደረባዬ ጋር ስናይ በተቻለ በአማሪኛ ስለመጠቀም ከተናገርክ በኋላ ቀላል ካርቦሃይድሬት ስትል ለትችት ተነሳ ምንም ዕንኳ ትችቱ ቦታ አለው ብዬ ባላስንም ቀላል ሃይልሰጭ ብትለው መልካም ነው ብዙም ግን አትጨናነቅ በመልዕክቶጭ ደስተኛ ነኝ

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 4 ปีที่แล้ว +2

    Tehetenahene Ayechie Getane biyaweke Eyaleku westie Yasebe nebere leka Askedomo weresohal setagelege sayehe Have No Words How I felt exited.TO GOD BE ALL THE GLORY Benefesem besegame letagelegelen Tesetehenal. AM HAPPY KEEP GOING FORWARD BROTHER!!! YOU ARE UNIQUE !

  • @berhanuenyew8037
    @berhanuenyew8037 4 ปีที่แล้ว +5

    ዳኒ በጣም በጣም አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ነው የምታቀርበው።በጣም ነው ለኔ የጠቀመኝ። እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀቱን ይስጥ ወንድሜ ።

  • @eltawitelfaz1647
    @eltawitelfaz1647 4 ปีที่แล้ว +3

    Hello Dr! I tried keto and it's good but I need to do it with Ethiopian cousins so will expect video of keto friendly Ethiopian food. Thamks

  • @danidan5710
    @danidan5710 4 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ ዶክተር ዳኒ የምትሠጠውን ትምህርት በቅርቡ ነው መከታተል የጀመርኩት ደስኛም ነኝ
    ለረጅም ግዜ አልጠፉም ብሎ ላስቸገረኝ ቦርጭ መፍትሄው እንደሆንክ ገብቶኛል እከታተልሀለሁ ለውጥ እንደማመጣም አምናለሁ ዛሬ ኢንተርትመንት ፃም ጀመርኩ
    እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @abaderdera2112
    @abaderdera2112 4 ปีที่แล้ว +3

    tilki timrt new be netsa yesetehen yalehew!! Betam enamesegnalen, Geta yebarkih tebarekilin!!!

  • @kidistweldegiorgis689
    @kidistweldegiorgis689 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ! ትምህርት ቤት ገብቼ እየተማርኩ ያለሁ እስኪመስለኝ እያንዳንዷን ትምህርት ልቅም አድርጌያታለሁ ! ተባረክ ዶክተር

  • @elizabethmengesha7376
    @elizabethmengesha7376 4 ปีที่แล้ว

    የጤና ቤተሰብ መሆን እፈልጋለው በጣም ጥሩና አስተማሪ ፕሮግራም ስለሆነ አንተን በጣም አመሰግናለው እና ይህንን ፕሮግራም መጀመር እፈልጋለው ከመጀመሬ በፊት ካንተ ጋር መነጋገር ብችል ደስ ይለኛል

  • @hanakebede3324
    @hanakebede3324 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ዶ/ር ዳኒ ልምታስተምረን እጅግ ጠቃሚ እውቀት ከልብ እናመስግናለን ሰምቼ ብቻ ዝም እላልኩም ከነባለቤቴ እየተጠቀምንበት ጥሩ ለውጦች እያየን ነው ተባረክልን ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ክርስቶስን መውደድ እንግዲ ይህ ነው ::💐🌹🌷🌺💐🍀🌹🌷💐🌺🍀🌹🌷👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 3 ปีที่แล้ว

    Please be a part of my TH-cam Channel family !!! Thank you in advance!
    የዩቱብ ቻናሌ ቤተሠብ እንዲሆኑ በዚህ አጋጣሚ ጋበዝኳችሁ:: አመሠግናለሁ:

  • @ማህቶት_ሚድያ
    @ማህቶት_ሚድያ 3 ปีที่แล้ว

    በኢትዮጵያ የሚዘወተሩ የምግብ ኣይነቶችን ግምት ውስጥ በማስገባት ለኬቶ የሚሆኑ የምግብ ዝርዝር ብትነግረን በጣም ደስ ይለኝ ነበር ዶክተር ዳንኤል። ከተቻለም በእያንዳንዱ የምግብ ኣይነት የምናገኘውን የካሎሪ መጠንም ኣብሮ ቢነገረን የበለጠ ለኣጠቃቀም ያመቸናል ብየ ኣስባለሁ። ኣመሰግናለሁ።

  • @eleniabera9500
    @eleniabera9500 4 ปีที่แล้ว +4

    ዳኒ እገላለፅህ በጣም በጣም ቆጆ በዚሁ ቀጥል።

  • @emaanibrahim6451
    @emaanibrahim6451 4 ปีที่แล้ว +4

    Dr. Daniel, I hope you will keep this lesson going, you might help a lot of people out of this lesson and I am one of those benefiting from this perhaps life-saving advice. you are already giving us self awareness of how to begin a healthy lifestyle that many of us were looking for. thank you.

  • @alemeshethunde4236
    @alemeshethunde4236 4 ปีที่แล้ว +6

    አመስግነለሁ ጥሩ. ትምህርት ነዉ ይምታስትምርሁ ጌታ ይባርክህ

  • @wudaayalew6858
    @wudaayalew6858 4 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ስለሆነ የምታቀርበው በርታ በዚህ ቀጥል፡፡

  • @adistaye8967
    @adistaye8967 4 ปีที่แล้ว +1

    Ye iwenet yemigerm tekam timeret new godegnoche molirut be 2samit wesit 2kelo kenishalew yene kilao kamet isek amet ayikenesim neber abiso isenak mareg bakomiku sat betam tenegninet new misemagn ❤inamesegenalen

  • @saraadmasu8786
    @saraadmasu8786 4 ปีที่แล้ว +7

    Thank you Dr. Reaching to your community. Most of us eat injera most of the time. I follow dr. Berg for my keto diet. When I see your channel i was happy . Keep the good work. When i ate injera it kicks me out of ketosis.

  • @alem.t327
    @alem.t327 4 ปีที่แล้ว +8

    Thank you so much 🙏 እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 💕

  • @sadamohamedbader5724
    @sadamohamedbader5724 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ዳኒግዝአብሔር ኣውቀቱን ያብዛልህ

  • @shimelis121
    @shimelis121 4 ปีที่แล้ว +3

    Please, tell us how to prepare the Ketogenic diet from Ethiopian foods. It is not easy here to get or Know the nutritional content of Ethiopian food.

  • @tsiongetachew6767
    @tsiongetachew6767 4 ปีที่แล้ว +5

    I am so amazed how carbs do to our bodies, thank you so much for these lesson of lifetime God bless you

  • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
    @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው ሰፊ መረጃ ነው የሰጠከኝ ብዙ ውድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 ปีที่แล้ว

    Dr. Daniel, I thank you so much from my heart. You opened up my eyes in so many ways. It’s a wonderful and informative learning video. Thanks for sharing your knowledge. Blessings always.

  • @haimanoteliyunesh1055
    @haimanoteliyunesh1055 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልን በቅንነት ለወገንህ በማሰብህ ይህንን ግሩም የሆነ ጆርኒ ስላስጀመርከን በእውነት ተባረክ

  • @samrawithaylemaryam5913
    @samrawithaylemaryam5913 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶተር እናመግናለን ሁሌም ጥሩም ዳየት እናደርጋለን እኔና ልጆቼ ትንሽ ክብደት መጨመር እፈልጋለው በተለይ እኔ አንዳንዴ ይደክመናልለምን እታክልት ስለምናበዛ ይሆን ውይስ ሴቶች ከወንዶትች የአበላል ስልት ይለያል እባክህ እኛንም ቀጫጭኖትችን አትርሳን ግን ሁላችንም በጣም ጤነኞች ነን እሲቲ በዚህ ላይ አስተምረን እናመሰግናለን

  • @edensolomon5032
    @edensolomon5032 ปีที่แล้ว

    wow nice teaching Thank you

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much DR Danal Good blasé you

  • @merrymerry4897
    @merrymerry4897 4 ปีที่แล้ว +1

    Selam lanete yehun Dr tebarek yahw kegemerku 8keen honegn 3kelo keneshalehu amesegnalehu 10 kelo yekergnal beze keketeleku mekenesa ayekerm sele meteseten temert geta zemenek yebarek zerek yebarek yewnet erasan metelat genera nebere lebese melegese eyetesakehu

  • @barrybati2541
    @barrybati2541 ปีที่แล้ว

    Dear Dan,you know how much I appreciate all your efforts you do to help our society;I do've some reservations tho on grains including our whole grain teff injera; grains flours(be it refined or whole) should be avoided in ketogenic diet and our teff is not an exception especially in those with underlying metabolic derangements like T2DM and obesity you mentioned ..as the late Dr.sara hallberg and other LCKD experts like Dr.Pheny,Volec,E.westman,and Dr.Unwin of England(check his food infographic) states,GPS is the easy term to remember to know what we should avoid in this lifestyle;that's Grains,potatoes and sugar and I would like to add refined vegetables seed oil as well

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow wow tebareki❤

  • @meronkinfe8482
    @meronkinfe8482 4 ปีที่แล้ว +8

    great job Dr stay blessed

  • @fasimeshesha4182
    @fasimeshesha4182 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks millions for sharing 🙏🙌

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 4 ปีที่แล้ว

    Betam betam new ymamsgenew ewnt be amaregna bemhonu bezu temhert new yagegnewt be gugut new ymtebkew yanten vedio

  • @betelhemmola7900
    @betelhemmola7900 4 ปีที่แล้ว

    i have been doing keto for 3 month i lost 16 kg its the best diet ,it is difficult at the beginning finding a recipe is a challenge for me, am so happy to find you . God bless you

  • @blessedb4104
    @blessedb4104 4 ปีที่แล้ว +1

    You are blessed!

  • @ሀናተሰፋዬ
    @ሀናተሰፋዬ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እባክህ ስለ ኪታሮት እና ሰለማይቋረጥ ሐክታ መወሰን እና እዴት ልንጠነቅ እደምንችል ብት ነገረን ዘመንህ ይባረክ በርታ

  • @barrybati2541
    @barrybati2541 ปีที่แล้ว

    Thanks Doc,am trying to practice LCKD here in our country;came across your videos since last couple of days they're really worth it..All wholegrain flours are not keto friendly tho as they're highly processed(grinding and heating changes any complex carbs in grains to simple carbs;they're also easily oxidized as soon as they're exposed to air during grinding process);so our sole carb sources in ketogenic diet are non starchy vegetables,no grains starches or sugar at all.if any one craves bread while in keto life style better to look for almond or coconut flour, berta!

  • @kiakiakiakia5193
    @kiakiakiakia5193 4 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ያስተማርከዉን ተከትዬ በጣም ጥሩ ዉጤት አለዉ እረጅም እድሜ ይስጥክ እንዲሁም ቪድዮክን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว

      በርቼ እህቴ ለሌሎችም ምሳሌ ትሆኛለሽ

  • @አትንገሩትያውቀኛል-ጰ1ገ
    @አትንገሩትያውቀኛል-ጰ1ገ 4 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን 👍

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግንሃለን።

  • @tsg688
    @tsg688 4 ปีที่แล้ว +2

    Berta yen jegena yezebenu mert dr /Daniel Yohannes 🌹🌹🌹

  • @asratmetaferia444
    @asratmetaferia444 4 ปีที่แล้ว

    ሰው ጤናማ መሆን አለበት ያለጤና ሰው ሁሉን ያጣ ስለሚሆን ከንቱ ነው ስለመልዕክቶቹ እናመሰግናለን

  • @kabodtv-pastorhiwotfekede8916
    @kabodtv-pastorhiwotfekede8916 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በአጭር ግዜ ውጤት እያየው ነው።

  • @marthaalemu850
    @marthaalemu850 4 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ። አምስት ቀን ሆኖኛል ኢንተርትመንት ፆም በጣም ጥሩ ነኝ አይርበኝም።እውቀትህን የሰጠህ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን።

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +1

      ዋው በርቺ Facebook group join አድርጊ

    • @marthaalemu850
      @marthaalemu850 4 ปีที่แล้ว +7

      አዎ ግሩፕ ውስጥ አለሁ ።ተባረክልኝ ። መለኪያዎችን ሳዘጋጅ ቻርቱን እየመዘገብኩ ለውጤን አሳይሀለሁ። በርታልን I proud of you በሀገሬ ልጅ ይህን ሁለ እውቀት ግንዛቤ ማግኝት።

    • @friekassaw7109
      @friekassaw7109 4 ปีที่แล้ว

      Eskie asrejgne ehtie

    • @ruthamesfin6466
      @ruthamesfin6466 4 ปีที่แล้ว

      Edet new agemamerish pls asregign

  • @ejigayehualayu6737
    @ejigayehualayu6737 3 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር። በጣም በግልፅ ስለምታሰረዳ ብዙ ሰው እየጠቀምክ ነው ስለ ዳይት ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብዙ ግንዛቤ ሰተህኛል በድጋሚ እ/ር ይባርክ አመሰግናለሁ

  • @munaali4698
    @munaali4698 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን

  • @meberehailye4119
    @meberehailye4119 4 ปีที่แล้ว +2

    well encan dehna metah

  • @tenagnetilahun1524
    @tenagnetilahun1524 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን

  • @beckyabera7609
    @beckyabera7609 4 ปีที่แล้ว +1

    enamesgnalen docter

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ዶክተር አምራሃሙ ስላሴ በአለህበት አገር ይጠብቅህ

  • @zanbytuop6836
    @zanbytuop6836 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ ትምረት ወነደማችን በረታ

  • @bertukanbelayberhane7117
    @bertukanbelayberhane7117 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @AlinAlin-lt4cr
    @AlinAlin-lt4cr 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር። ይባርክህ ጤና ህድሜ ይስጥ።

  • @akremhamid3439
    @akremhamid3439 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው በርታ

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ በሚል ሁኔታነው የምታቀርበው እኔ በጣም ለውጥ አግኝቸበታለው እንመሰግናለን ዶክተር ስለምክሮት

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ በርቺ ለብዙዎች ምሳሌ ትሆኛለሽ

  • @telecomitc1209
    @telecomitc1209 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተሩ fbግሩፒካለቺሁ በመልካም እጠዪቃለዉ።ስለአባለዘሪ ቢነግሪን።

  • @kggdffgghhu5862
    @kggdffgghhu5862 4 ปีที่แล้ว +1

    Dani enkuan beselam metaklen
    Asreye ye sukar tamemi nber sent geze egereken tekurt teblo embi belo Germany hedu terekesun tekurto meta ye megeb guday lengerek alechelm beka choklet burger cheese cola Pepsi yebelal yetetal merefe yewgal sukaru sikenes choklet cola yetetal ahunm sukaru kechemer merfe yewgal, leb emem albet dem bezat albet yemigeremek neger ye zare war amemegn belo be 5 dakika weset mot eyawera tset ale
    Tedebko hulu nber yemibelaw, ant setastemer yegremegn jemer thank you dani

  • @zelela7675
    @zelela7675 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you egeziabeher yetebekesh wendeme

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 4 ปีที่แล้ว

    መልካሙን ልብህን እግዚአብሔር ይጠብቅ በጣም ጠቅሞኛል

  • @rahelseyoum5878
    @rahelseyoum5878 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ትምህርት ነው

  • @emaanibrahim6451
    @emaanibrahim6451 4 ปีที่แล้ว +2

    thank you so much! not only beneficial but also a very brief and easy way to follow.

  • @hayathussen9521
    @hayathussen9521 4 ปีที่แล้ว

    betam mirti liji arif progiram new

  • @قمرنوروحميد
    @قمرنوروحميد 4 ปีที่แล้ว

    ዘግይቼ ቢሆንም ከእናንተ ጋር በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ ዶክተር በጣም አመሰግናለው

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክልን ወድማችን አቦ!

  • @peacepeace7650
    @peacepeace7650 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰው ተባረክ!

  • @manalalibaibikir2682
    @manalalibaibikir2682 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በጣም እናመስግናለን ጥሩ ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @AnwarAli-tu4so
    @AnwarAli-tu4so 4 ปีที่แล้ว +2

    Its amazing how carbs do to our bodies. I will be watching carefully from now on. Thanks Dr Dany 👀👀

  • @selamlove1284
    @selamlove1284 4 ปีที่แล้ว +2

    Very helpful thank you 🙏

  • @swureta
    @swureta 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ስጠብቀው የነበረ ነው🙏🏽🙏🏽👍🏽

  • @foufikhayralka3907
    @foufikhayralka3907 4 ปีที่แล้ว +1

    Ekani be selam metahi selamheni bezati yebale

  • @abigailwilson8254
    @abigailwilson8254 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you and keep up the good work Dr. God bless you

  • @abrishedu
    @abrishedu 4 ปีที่แล้ว +3

    It is great and a blessings to have you and learn from you. I see you are busy with your work and have a family and living in a busy system and country but nothing can stop you to share what you have. It should be a gift. I just want to say THANK YOU SO MUCH for that!!! we learn many things from you. keep going....

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว

      I really appreciate for your support and encouragement , this is such nice compliment that keep me going!!!

  • @azebbihon6288
    @azebbihon6288 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks doc I real appreciate you keep up the good job.

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ

  • @sol7108
    @sol7108 4 ปีที่แล้ว +3

    “The excess carbohydrates in your diet not only make you fat,they make sure you stay fat” from 7 steps to healthy by Max Sidorov.Thank you Dr for sharing your experiences with us.

  • @bekelutsegawe6200
    @bekelutsegawe6200 4 ปีที่แล้ว +8

    እንኮዋን ደና መጣህ ስንጠብቅ ነበር🙏👍🙏😘

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ምን ያህል ለኔና ለቤተሰቤ እየተጠቀምኩ እንዳለሁ ልነግርህ አልችልም።ለኔ በቀላሉ ላንተ ደግሞ በብዙ ዋጋ መክፈል ሰአትህን እየሰጠኸኝ እየተማርኩ ስላለሁ በጣም አመሰግናለሁ።እር በእውነት ይባርክህ!!! በራሴ ቋንቋ በቤቴ ቁጭ ብዬ ጤንነቴን መጠበቅ ለዚያውም ባስፈላጊ ሰአት ዋው አመሰግናለሁ!!

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you !!

  • @kibnesheyasu2596
    @kibnesheyasu2596 4 ปีที่แล้ว

    Enidewu fetare zemenihin yibarek tena ena edime yisite.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 ปีที่แล้ว

    It's a very good information God bless you dr. Daniel

  • @semimo8415
    @semimo8415 4 ปีที่แล้ว

    Betam inamasaginalan dr .

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you dr dani
    Betam tekami timhirt new tebarek

  • @ሀይማኖትሀይማኖት-ዘ8ደ
    @ሀይማኖትሀይማኖት-ዘ8ደ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርዬ ከልብ እናመሰግናለን ስተትምህርትህ

  • @ሰላሜነሽማርያምሰላሜነሽድ
    @ሰላሜነሽማርያምሰላሜነሽድ 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen Dr

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እናመሰግናለ

  • @yeneneshgirma5016
    @yeneneshgirma5016 4 ปีที่แล้ว +2

    enamesegenalene doketere betame tekame temeherete new

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 4 ปีที่แล้ว

    bawent betam enamesagenalen...

  • @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
    @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዘመኔህይባረክ በጌታ በየሱስ ስም

  • @aynalemassefa9836
    @aynalemassefa9836 4 ปีที่แล้ว +1

    Lewut amtchebetalewu amesegnalew docter

  • @johnyonathan9934
    @johnyonathan9934 4 ปีที่แล้ว

    One of the best lectures. God bless you

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምናመስግነው ዶክተር

  • @hanatedese486
    @hanatedese486 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much Dr I will tell you mine and my friends progression in the future. you doing a fantastic job. God bless you.

  • @rewdaahmed7752
    @rewdaahmed7752 4 ปีที่แล้ว +3

    Great job Dr!