ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታ ይባርካችሁ
እነዚህን ለአካሉ መታነጽ የሆኑትን መዝሙሮች በማግኘቴ ልቤ በደስታ ተሞልቷል።ደሞ ምትችሉ ቢሆን ሰብታይትል ቢኖረው እጅግ ደስ ይለኛልጸጋ ከመንፈሳችሁ ጋር ይሁን ።
ጌታ ይባርካችሁ የምድረበዳ ጓዴ የሚለውን የአማኑኤል ሐደራ መዝሙር ስላቀረባችሁልን
Amen
አንተ ብሩክ ወንድም ምን እልሀለሁ በእጥፍ ተባረክ በረከታችን ነህ።እባክህ የፕ/ር አታላይ አለም ክበር ክበር የሚለውን የሮማን ሳሙኤል ቁ 2 ሙሉ አልበም ካለህ ላክልኝ
❤❤❤
ውዶቻችን በምትሠሩት ድንቅ ሥራ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ !!! ወደ መዝሙር ምርጫዬ ሲመጣ 1. ሆ ሆ እያሉ ወጡ በምስጋና ዘመቱ2. የሰማነውን እናሰማለን ያየነውን እናወራለን3. ልትመለክ ሊሰገድልህ የሚገባህ(ሐዋሳ ሕ.ብ.ቤ.ክ ሀ ኳየር)B. አ.አ መሠረተ ክርስቶስ ሀ መዘምራን ቁ.21. ካንተ ወደ ማን እንሄዳለን 2. ብርቱ ነው እግዚአብሔር 3. ከአቅሜ በላይ የለብኝ ፈተና እንድትጋብዙን በጌታ ፍቅር እለምናለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ !!
እሺ ተቀብለናል
በምታቀርቡት ዝማሬዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እነ ለገሰ ጅሎ ፣
Please Mulu's full cassette? Please Please my brother!
ዘማሪት ሙሉ ኃይሌ ሙሉ አልበም ብትለቁ
ክፍል 11 አይቀጥልም እንዴ
ሰላም ለእናንተይሁን የዘማሪ ጋረደው አስፋው መዝሙር ብታቀርቡልን ተባረኩ
OK
የዘማሪ ግርማ ጥበቡን ዝማሬ ስላቀረባችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ አገልግሎታችሁ በጣም ነው የሚባርከው ተባረኩ
ጌታ ይባርካችሁ
እነዚህን ለአካሉ መታነጽ የሆኑትን መዝሙሮች በማግኘቴ ልቤ በደስታ ተሞልቷል።
ደሞ ምትችሉ ቢሆን ሰብታይትል ቢኖረው እጅግ ደስ ይለኛል
ጸጋ ከመንፈሳችሁ ጋር ይሁን ።
ጌታ ይባርካችሁ የምድረበዳ ጓዴ የሚለውን የአማኑኤል ሐደራ መዝሙር ስላቀረባችሁልን
Amen
አንተ ብሩክ ወንድም ምን እልሀለሁ በእጥፍ ተባረክ በረከታችን ነህ።እባክህ የፕ/ር አታላይ አለም ክበር ክበር የሚለውን የሮማን ሳሙኤል ቁ 2 ሙሉ አልበም ካለህ ላክልኝ
❤❤❤
ውዶቻችን በምትሠሩት ድንቅ ሥራ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ !!! ወደ መዝሙር ምርጫዬ ሲመጣ
1. ሆ ሆ እያሉ ወጡ በምስጋና ዘመቱ
2. የሰማነውን እናሰማለን ያየነውን እናወራለን
3. ልትመለክ ሊሰገድልህ የሚገባህ
(ሐዋሳ ሕ.ብ.ቤ.ክ ሀ ኳየር)
B. አ.አ መሠረተ ክርስቶስ ሀ መዘምራን ቁ.2
1. ካንተ ወደ ማን እንሄዳለን
2. ብርቱ ነው እግዚአብሔር
3. ከአቅሜ በላይ የለብኝ ፈተና
እንድትጋብዙን በጌታ ፍቅር እለምናለሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ !!