አምሮትን የሚያወጣ ምርጥ ዝልዝል የሸክላ ጥብስ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @kidestdemise_7512
    @kidestdemise_7512 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኤልሲየ እንኳን ደና መጣሽ በጣም የሚያምር ምግብ አሰራር ነው ያሳየዞሺን እጂሽ ይባረክ በርቺልን በዚሁ ከቀጠልሽ ትልቅ ቦታ እንደምደርሺ አልጠራጠርም በርቺ በርቺ በርቺ😍😍😍😍😘

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ዋውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው በጣም የሚመቸኝ ምግብ ነው ውስጤ ነው የኔ ባለ ሙያ

  • @minkergirma9538
    @minkergirma9538 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣል አሪፍ ነው

  • @Lebwot_Ze_Orthodox
    @Lebwot_Ze_Orthodox 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልሲ። በጣም አሪፍ የጥብስ አሰራር ነበር በርቺልን !!!

  • @tedytoke
    @tedytoke 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኳን ደኽና መጣሽ እንዴት ነው የሚያምረው እኽቴ ኤልሲ ክበሪልን እናመሰግናለን

  • @mameymamwy9701
    @mameymamwy9701 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሰላም ዋውውው የተባረከይሁንእህቴ ሀሪፍአሠራረነው

  • @efoytareallife
    @efoytareallife 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው እጅሽ ይባርክ የኔ ባለሙያ ደስ ሲል yummy 😋

  • @senayitabuye8856
    @senayitabuye8856 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያስጎመጅ ጥብስ ነው ተመችቶናል በርቺ !!!

  • @webtube21
    @webtube21 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይዝዝት ይበልልን

  • @kiyuenterprise1771
    @kiyuenterprise1771 2 ปีที่แล้ว

    efoy amrote weta betam des yemil sra new
    woooowwwwww

  • @tsilattube6448
    @tsilattube6448 2 ปีที่แล้ว

    ቤቴ ብሰራው ብየ የምመኘው ሸክላ ጥብስ
    በጣም ነው የሚያምረው ሰርቸ እሞክረውለሁ

  • @imthebest2376
    @imthebest2376 2 ปีที่แล้ว

    Elsiye Wde yene Balemuya uffffff Endet Endemwed Endet Endamaregn Btayi Endalishiw Ezi Bizum Taem Yelewm Sgaw Gin Asgomejeshign ejish yibarek yene andegna

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኤልሲዬ በጣም የሚያሰጎመጅ ዝልዝል ጥብሰ የሰራሸው ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @kidutube
    @kidutube 2 ปีที่แล้ว

    Wow elisiye endet yamaral wowwo tabareki

  • @saratube5996
    @saratube5996 2 ปีที่แล้ว

    Selam selam leza beti yihun yan malakm wawo. Wawo wawo bexam yamrala yemrinow en endza ayinet masrta bexam esfilgalo wawo biyalo demo serch elkalaklo tayalish berchi yen balamoyaa 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hewanlove6030
    @hewanlove6030 2 ปีที่แล้ว

    Selam enkuan dena metash wow arif new