አዲስ ዝማሬ ፦ ጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 368

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +5

    ገብረመንስ ቅዱስ ጻዲቁ አቤቴ ምልጃቸው ምሮኛል ጠፋልኝ ሐጢአቴ በወንጌል ብርሃን ፊታቸው ያበራል በቃልኪዳናቸው ክርስቶስ ይከብራል//፪// እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 2 ปีที่แล้ว +47

    አባቴ ለ26 አመት በመተት አበልተውት ወዱውስጥ እባብ እያሰቃየው ምግብ አያስበላው እጅና እግሩ ታስሮ ነበር አቡነ ገበርመንፈስ ቅዱስ ፀበል ሲፀበል ሲጠጣ ተበታጥሶ ወጣለት ተፈወሰልኝ አባቴን ያዳነልኝ አባቴ አቡነገብርመንፈስ ቅዱስ🙏🙏🙏

    • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +3

      እልልልልልልልልል የአቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ስራው ድንቅ ነው እንዃን ደስ አለሽ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +2

      እልልል እግዚአብሔር ይመስገን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የዘወትር ጥበቃቸዉ አይለየን

    • @bizumas
      @bizumas 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ከጎርፍ ውሀ ወስዶኝ በለተቀናቸው ታህሳስ 5 ቀን አውጡኝ አመስግኑልኝ እልልልልል እህት ወንድሞቼ

    • @yalemmizantilahun5631
      @yalemmizantilahun5631 2 ปีที่แล้ว +3

      ለአባታችን የደረሰ ገብረመንፈስ ቅዱስ ለሁላችንም ይድረስልን

    • @سميرهحبشي-ل3م
      @سميرهحبشي-ل3م ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነዉ የኔ አባት አቡነገብር መንፈስ ቅዱስ
      🙏🙏🙏💒💒💒💖💖💖💖💖💖

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 ปีที่แล้ว +1

    ታድለህ የሁሉም ቅድሳን
    ፃድቃን ሰማእታት በረከታቸው
    እንዲያድርብን ምክንያት አየሆንከን ስለሆነ 🙏🙏🙏

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን መምህር
    እልልልልልልልልል ገብረመንፈስ ቅዱስ ፃድቁ አባቴ

  • @MolumuradMolumurad
    @MolumuradMolumurad ปีที่แล้ว +1

    Enkana Adaresachui Zemare malaeket yasamaleni 👏🌻☘️🍃🌿🌱🌾🍀🌼💐🌹🥀🌺🌷🌸☘️🍃🌿🌱🌾🍁🍂🌼💐💐💐💐💐💐💐🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @እናቴማርያም-ኰ2ገ
    @እናቴማርያም-ኰ2ገ 2 ปีที่แล้ว +19

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን የተዋሕዶ ልጆች የፃድድቁ አባታችን ረደኤት በረከታቸው አይለየን 👏👏👏👏👏❤👈

  • @sinagebremessihe5825
    @sinagebremessihe5825 2 ปีที่แล้ว +17

    መዝሙሮችህ ይጥማሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @libcab1083
      @libcab1083 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንአሜንቃለ ህይውት የደሰማልን👏👏👏

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +12

    እንዃን አደረሳችሁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @mekides
    @mekides 2 ปีที่แล้ว +21

    መምህራችን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ጥዕመ ዜማ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ እፍፍፍፍ አባቴ ገብር መንፈሰ ቅዱስ የተወለድኩበት ቀን ነው

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን መምህራችን ያባታችን ፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን አሜን፫

  • @ወይንሸትየወርቅዬልጅ
    @ወይንሸትየወርቅዬልጅ 8 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ደስስስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰጠን መምህር🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቁን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የአባታችን የአቡነ ገብር መንፍሰ ቅዱሰ ረድኤት ብረከታቸው ይደርብን በእውነት አጥንትን የሚያለመልመ መንፈሰን የሚያድሰ መዝሙር ነው እልልልልልልልልልል🌾🌾እልልልልልልልልልልልልል🌿🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልል🌾🌾
    🌾🌾🌾እልልልልልልልልልልልል🌿🌿
    🌾🌾🌾እልልልልልልልልልልልልልል🌿🌿
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌾🌾እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሠማልን አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️

  • @SaraSara-hq9il
    @SaraSara-hq9il 8 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤የጻድቁ አባታችን በረከታችው ከነቤተሰቦች ይድረብን ኣሜን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን መዝሙሮችክ ሁሉም ደስ ይላል ዝማሬዬ መላህክትን ያሰማልን አሚን

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር መዝሙርህ ሁሉ ልብን ይጠግናል

  • @selamethiopiamediayoutube2737
    @selamethiopiamediayoutube2737 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን የአባታችን የፃዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እረደኤት በረከታቸው ይደርብን አባቴ ፃዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ልጄን በሰላም ከነጎደኛቹ በስላም ምንገዱን ምሩልኝ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 ปีที่แล้ว

    መዝሙሮችህ ሁሉ ሂወትን የሚያድስ ነዉ መምህርይ ዝማሬ መላክትን ያሠማልን❤❤❤ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +7

    ረዥሙን የአገልግሎት ዘመን ያድልህ መድኃንያለም 😘እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል የገብረ መንፈስ ቅዱስ ምልጃቸው ፀሎታቸው ልመናቸው አይለየን 🤲🏽

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @meretdustyY
    @meretdustyY 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን. አቦዬ. ገብረ. መንፈስ. ቀዱስ. በረከታቸው. የደረበን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ደ9ቘ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ደ9ቘ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር የአባታችን የጻድቁ አባ ገብረመንፈስ በረከታቸው አይለየን

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር የአባታቸውን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው አማላጂነታቸ አይለዬን አሜን

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @ቡዛየውየሺጥላወለተስላ
    @ቡዛየውየሺጥላወለተስላ 2 ปีที่แล้ว

    ገበረ መንፈስ ቅዱስ ጻድቁ አባቴ ምልጃቸው ምሮኛል ጠፋልኝ አጻቴ መዝሙር መላእክት ያሰማልን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ለምንወድክ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ነብስ የሚማርክ ነው ያባታች አፃድቁ አቡኤ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታው ይደርብ እንኳን አደረሰ ለወራዊ ክብራቸው አሜን 💠💠🙏🙏

  • @ሳባወለተስላሴ
    @ሳባወለተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    እጥትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ስለሁሉም ነገር እግዚያቤሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +3

    ✝ እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል አደረሰን !!✝💚💛❤
    የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የክብር ስግደት 💚💛❤

    አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X
    የጻድቃን አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግድ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ንሴብሖ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ምስጋና ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ውዳሴ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
    ክብር ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X

    አቡነ ገብረ ሕይወት የሃይማኖት መብራት
    አቡነ ገብረ ሕይወት የንሒሳ ኮከብ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የተጋድሎ ግርማ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የመለኮት ስጦታ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የድንግል ወዳጅ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የኢትዮጵያ ጋሻ
    አቡነ ገብረ ሕይወት የመሃይማን ዋስትና
    አቡነ ገብረ ሕይወት የአራዊት ባለሥልጣን
    አቡነ ገብረ ሕይወት የጵራቅሊጦስ ባለሟል
    ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    በዚህ ሊንክ ግቡ እና አብረን እንስገድ !!
    th-cam.com/video/clSqM0lZnPY/w-d-xo.html

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 ปีที่แล้ว

    የኣባታችን የገብረመንፈስ ቅዱስ በረከት ይደርብን እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 👏👏🥰🥰🥰🥰

  • @ntsitube4671
    @ntsitube4671 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን የኛ እንቁ መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @limalima4922
    @limalima4922 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዝማሬ መላይክት ያሠማል በእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @devan8265
    @devan8265 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል መምህሬ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዙልህ ፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ በረከታችዉ ይደርብን አሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +5

    ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፃድቁ አባቴ አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ዕድሜክን ያርዝምልን ❤✝️

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር እንኳን ለአባታችን አቡነ ገበረ መንፈሰ ቅደለስ ወረሃዊእና ለአባቶቻችን ለሐዋረያው ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎ አመታዊ እረፍታቸው አደረሳችሁ አደረሰን

  • @sameeramuroor8988
    @sameeramuroor8988 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መህምራችን የፃድቁ ገብረመንፈስ ቅዱስ እረድኤት በረከት ይደርብን

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    እልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አቡነ ገብረ መንፍስ ቅዱስ በረከታችው ይደርብን ምልጃቸው አይለየን

  • @natnaelashete7203
    @natnaelashete7203 ปีที่แล้ว

    መምህር ሆይ ዘመማሬ መላእክት ያሰመማልን ወንድማችን❤እንወዳሀለን

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 4 หลายเดือนก่อน

    ሥወደዉ ይሄን መዝሙር ዝማሬመላእክትን ያሠማልን መምርም ዘማሪም ሠባኪም ሁሉንም የሆንከዉ መምህራችን

  • @fyoritgraweyti6826
    @fyoritgraweyti6826 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች የፃዱቁ ኣባታችን ረዴኤት ና በረከታቸዉ ኣይለየን

  • @yalemmizantilahun5631
    @yalemmizantilahun5631 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን እልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ መምህር ፅዑም ዝማሬ

  • @dggf3570
    @dggf3570 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የሰመዐልና መምህረይ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የማርያምልጅ-ሸ5ቨ
    @የማርያምልጅ-ሸ5ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ይብዛላችሁ አባት አቡነ ገብረ መንፍስ ቅዱስ በረከቶችው ይደርብን 🤲🤲🤲❤❤❤🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @negedemengestin3904
    @negedemengestin3904 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማል በእዉነት መምህረ ፀጋዉን ያብዛልን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 ปีที่แล้ว +1

    ውዱ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ! መምህር💚💛💖

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @asasasss860
    @asasasss860 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ፃዲቁ አባታችን ዛሬም ለሀገራችን ይማልዱልን 🙏

  • @ፀዳለማርያምነኝ
    @ፀዳለማርያምነኝ ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙሮች ናቸው የምዘምራቸው መምህራችኝ እውነት ውስጤ እርክትነው የሚለው መዝሙሮች ህንስሰማ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 ปีที่แล้ว

    ገብረ መንፈሰ ቅዱስ ፃዲቁ አባቴ ምልጃቸዉ ምሮኛል መምሕር ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ✝️

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን መምህርየ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቁህ አጥንትን የሚያለመልም ጥኡም ዜማ አባታችን ምልጃ በረከታቸው ከኛጋር ይሁን

  • @edneethopia3559
    @edneethopia3559 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን አቡነ ገብረመንፈሰ ቅዱሠ ሁሉትንንም ይባርኩን

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን መምህራችን❤🙏🙏🙏

  • @እመቤት-ተ9ዀ
    @እመቤት-ተ9ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @selammebrie7429
    @selammebrie7429 ปีที่แล้ว

    መምህርየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏።ተሻለክ መምህርየ

  • @hyemnotgeitaneh5087
    @hyemnotgeitaneh5087 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ዝማሬ መላክት ያሠማልን ያሠማልን🕊🕊 👏👏👏🕊🕊🕊🕊👏👏👏🌿🕊🌿🕊🌿

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን🤲💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ ሁሉንም መዝሙሮች ከልብ የሚደመጡናቸዉ አባታችን የምትወዳቸዉ ገብረ መንፈስ ቅዱሥ ከክፉ ነገር ይጠብቁክ አሜን

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜንን አሜንን አሜንን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🙏🙏

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    መዝሙርህ ልዩ ነው ከልብ ነው ሚሰማ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hanatareky4773
    @hanatareky4773 2 ปีที่แล้ว

    እቁመምህራችን ዝማሬመላዕካትንያስማልን እድሜበፅጋርያድልልልህ

  • @blenaddis8267
    @blenaddis8267 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን የአባቴ ግብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸውና ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን ተመስገን

  • @asteraster2811
    @asteraster2811 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸🌸💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว

    መምህረችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት
    የአባታችን ገብር መንፈሰ ቅደሰ ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን አሜን👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @sarasa428
    @sarasa428 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን የአባታችን ገብር መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን
    የአባታችን አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ምልጃና ፀሎታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @ميكونا
    @ميكونا 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክቲ ያስማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @jgch4593
    @jgch4593 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ምልጄ ረዲኤታቼው አይለየን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል አሜን 🙏🙏🙏በዚች እለት የተወለድክ ተወዳጁ አሜን ሰይፉ ገብረ መነሰፈሰቅዱሰ ይጠብቁህ ያሳድጉህ የኔ ውድ አሜን🙏🙏🙏!!!

  • @hanatefara5751
    @hanatefara5751 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን➕

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 2 ปีที่แล้ว +1

    አቡነ መንፈስ ቅዱስ 2 ከሞት ተርፌ አለሁ አባቴ የሁልግዜ ጠባቂየ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ መምህራችን

  • @bayushtemesgen3667
    @bayushtemesgen3667 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን ልብን የሚያረሰርስ ተባረክ የእግዝያብሄር መንፈስ ያለበት ዝማሬ ::

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
    @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ገብር መንፈስ ቅድስ ፃድቁ አባቴ ምልጃችዉ ማራኛል ጥፋልን ህጢይታ አሜ ዝማሬ መላአክት ያስማልን መምህራችንንንን🕊👏🕊💐🕊👏💐🕊👏💐🕊👏🕊👏

  • @ሚካኤልያመነሁሌቀናያረገዋ
    @ሚካኤልያመነሁሌቀናያረገዋ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋው ያብዛልክ መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ የኛ እንቁ
    ና አብነገብረ መንፈቅዱስ ምልቻቸው በረከታቸው አይለየን አሜን ሃገርችንም ሰላሙን ፍቅሩ አንድነትን ይስጥልን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፂዲቁ አባታችን ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅልን የአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን 🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲

  • @ኤፍታህእህተገብረኤል
    @ኤፍታህእህተገብረኤል 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን መምህራችን እንወድሃለን ገብረ መንፈስቅዱስ ይጠብቅልን በእውነት መዝሙር ከመውደዴ የተነሳ አንድ መዝሙርን ብዙ ግዜ ደጋግሜ ነው የማዳምጠው

  • @ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ
    @ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን የጻድቁ አብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫

  • @fekre374
    @fekre374 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🍃🍃🍃🍀🍃🎤🕊🎤🕊🎤🕊🎤🕊🍃🍃🎤🥀🕊🎤🥀🕊🎤🍃🥀🕊🎤🎋🕊🎤🍃🕊🎤🍀🥀🕊🎤🍃🍀🥀🕊🎤🍀🥀🕊🍀🍃🎤🥀🕊🍃🍀🎤🥀🕊🎤🍀🥀🕊🍃🍀🎤🥀🕊🎤🍃🎤🕊🍃🎤🍃🥀🕊🍃🍀🕊ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    🌻🌼🌻🌼🌻🌼🎤🌼🎤🌼🎤🥀🥀🎋🎋🎤🍃🎤🍃🎋🕊🎤🎋🥀🥀🎤🍃🎤🥀🕊🎤🍃🍃🎤🥀🕊🎤🍃🍃🎋🕊🎤🌻🍀🌻🎋🥀🎤🍃🥀🕊🎤🍃🎋🥀🕊🎤🍃🎋🕊🎤🍃🍃🥀🕊🎤🍃🕊🎤🍃🥀🕊🎤🍃🍀🥀🕊 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎤🎋🥀🌻🌸🍀🕊🎤🥀🌻🌸🎤🕊🥀🌸🌸🎤🎤🍀🍃🕊🎤🍀🌸🌸🎤🕊🌸🍀🍂🌸🎤🍀🌸🍀🎤🕊🌸🍀🌸🥀🎋🎤🕊🎤🌸🍀🍀🍂🎤🕊🎤🌻🍀🍂🌸🕊መምህራችን ረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋር የኔአባት

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ያባታችን በረከታቸው ይደሪብን ዝማሬ መላይህት ያሰማልን መምራችን ለማታዋ ሰሀት በላም ያድሪሰን

  • @yadagalmaryamlajii5343
    @yadagalmaryamlajii5343 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች የፃዱቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከት ረድኤት ይደርብን

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላዕክት ያሠማልን መምህሪችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤💖💖💖😘😘😘😘👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎትህን ዘበን ያርዝምልን ።

  • @helenkiros8436
    @helenkiros8436 ปีที่แล้ว

    እመብረሀን ጸጋውን አብዝታ ትጨምረልህ ከነቤተሰብችህ እመወዳቸው አባቴ ገበረመንሰ ቅድሰ ይጠብተቃችሁ አሜን አሜን አሜን +++

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
    @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ እቁ መምህሬ ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @k.s.k1948
    @k.s.k1948 2 ปีที่แล้ว

    የጻድቁ አባታችን አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት ምልጃና ጸሎት አይለየን

  • @SaraAlyami-kp
    @SaraAlyami-kp 4 หลายเดือนก่อน

    Amenea.amene.zemremlea.yeazma.👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwettafet708
    @hiwettafet708 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህር መዝሙሮችህ በሙሉ ልብ ሰርስረዉ ነው። እሚገቡ

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንዝማሬመላይክትያሠማልንአሜን

  • @belibeli8619
    @belibeli8619 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን አጥንት የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    የአባታችን የፃድቁ የገብር መንፈስ ቅዱስ እረደኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @lulatesfamichael5899
    @lulatesfamichael5899 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale Hiwet yasemaln egziabher wendimeye 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹✝️✝️✝️

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 ปีที่แล้ว

    ዚማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር የባታችን ይደረብን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว

    ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጻዲቁ አባቴ ምልጃቸዉ ምሮኛል ጠፋልኝ አጢያቴ በወንጌል ብረሀ ፊታቸዉ ያበራል በቃል ኪዳናቸ ክርስቶስ ይከብራል እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን መ ምኽራችን የጻዲቁ አባታችን የአቡነ ገብረመንፈስ በረከት ረድኤት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን