ኢቲቪ 57 ምዕራፍ 2…..ኅዳር 16/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም በሌለበት አገር የሰላም ሚኒስትር የምትሾም አገር (የትም አገር የሌለ አደረጃጀት)፣ ረሀብ በሰፈነበት አገር በስንዴ ምርት ከአፍሪካ አንደኛ ነን እያለ የሚበጠረቅ መሪ ያለባት አገር፣ መከላከያ አገሪቱን አስደፍሮና የአገሪቱን ህዝብ ራሱ በድሮን ጭምር እየገደለ ያለበት አገር፣ የግል ይዞታ በጉልበት የሚፈርስባትና ኗሪው ተገድዶና ተፈናቅሎ ለማኝ የሚደረግባት አገር ማን ናት?? ይህችማ አሁን ያለችው ኢትዮጵያ ናት፡፡

  • @EsatochuFanos
    @EsatochuFanos 3 วันที่ผ่านมา +7

    አጭቤው አብይ አህመድ፦ዛሬ ማጣፊያው እጥሮሀል፡፡ ነገ ደሞ አንተው ራስህ ትሸኝና አስክሬንህ ለቦይ ፍሬንድህ ለሸህ ቢን ዛኢድ ወደዱባይ ይላካል፡፡ አይፈቀድም እንጅ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲትቀበር ሰው ቢፈቅድ እንኳን ደም የጠጣችው መሬቷ ትገለባበጣለች፡፡ አትቀበልህም፡፡ የኦሮሙማ መንጋህም ይከተልሀል፡፡ ቢጭኑት አህያ ቢለጉሙት ፈረስ የሆነው የአማራ የባንዳወች ቡድንም መኖሪያ ቀርቶ መቀበሪያ ቦታ የለውም፡፡ ይህ የታረዱት ሚሊዮኖች ከየመቃብራቸው የሚጮህ ድምጽ ነው፡፡

  • @MamoYimam
    @MamoYimam 3 วันที่ผ่านมา +4

    127 ሚሊዮን ህዝብና 86 ብሄር ብሄረሰቦችን ይዛ ለብዙ ሽህ አመታት አገር ሆና መንግስት መስርታ፣ ስርአት አበጅታ፣ ነጻነቷን ጠብቃ፣ የታሪክና ስልጣኔ አሻራዋን ለአለም አስመስክራ የኖረችን አገርና እርስ በእርሱ ተቻችሎና ተከባብሮ የኖረን አንድ የኢትዮጵያ ህዝብ ""ከሁሉም በላይ እኛ ሁሉም የእኛ ""ብለው የኦሮሙማ መንጋወች አፈራረሱት፡፡ አበለሻሹት፡፡ አሁን ሁሉም ነገር አብቅቷል፡፡ ሊመለስ በማይችል ደረጃ ላይም ደርሷል፡፡ ሁሉም እነርሱ ላይ አቂሞ ለከፍተኛ ብቀላ እየተነሳ ነው፡፤ እነርሱ ግን ይህንን የሚያስቡበት ጭንቅላታቸው በንፍጥ ተሞልቷል፡፡ ምን ይውጣቸው ይሆን??

  • @BetigilNetsanet
    @BetigilNetsanet 3 วันที่ผ่านมา +4

    ከእንጭጩ አብይ አህመድ የማይሻል የለም፡፡ እንኳን መንግስቱ ሀይለማርያም፤ አይቻልም እንጅ ፤ተንኮለኛው መለስ ዜናዊ ከሞት ተንስቶ ቢመጣ የኢትዮጵያ ህዝብ "መለስየዋ ይቅር በለን" ብሎ መለስን በደስታ ይቀበለዋል፡፡ እውነቱን ለመመስከር መለስ ዜናዊ አብይ አይነቱን እንጭጭ አንድ ሽህ ጊዜ ጠፍጥፎ ይሰራዋልኮ፡፡

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሳያድግ ያረጀውና ሳይጠነክር የጃጀው የኦሮሙማ አገዛዝ ራሱ የራሱን መቃብር ቆፍሯል፡፡

  • @WukawGobezu
    @WukawGobezu 3 วันที่ผ่านมา +2

    አብይ አህመድ ማለት በበታችነት ስሜትና ሰባተኛ ንጉስ በመሆን ቅ.ዠ.ት ውስጥ ሲባክን ዉሎ ሲ.ቃ.ዝ የሚያድር ሰው ነው፡፡ "ዱ.ር.የ" የሚለው ቃል የሚገልጸው ከሆነ እሱ ማለት ያ ነው፡፡ ህዝቤ ሆይ፦መፍትሄው በእጅህ ነው፡፡ በየተራ ከምታልቅ ሁልህም በእጅህ ያገኘሀውን ይዘህ ነገ ሳይሆን ዛሬ መነሳት አለብህ፡፡