በአበባው ዘመን ንጉሣዊው ኮከብ፤ የወቅቶቹ ምሕዋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 39

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 9 หลายเดือนก่อน +1

    🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏

  • @Enatemedia
    @Enatemedia ปีที่แล้ว +12

    ዶ/ር ሮዳስ እጅግ የምንወድህ የምናክብርህ መምህራችን ነህ።

  • @eyobmesfin1029
    @eyobmesfin1029 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mb74091
    @mb74091 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen wondimachin.

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ በአንድ ሰማይ ስር ሆነን የወቅቱ ልዩነት። እውነት ሁሉንም በጥበብ የሥራ እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤

  • @EyobHabte-pf3wn
    @EyobHabte-pf3wn ปีที่แล้ว +4

    መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ መምህር እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ያድልልን እንዳንተ ያሉ ሊቃውንትን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Witine
    @Witine ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ የአመቱ ወራት:- ምሳሌያዊ አባባሎች
    • ✍ በመስክረም ስፍራው ሁሉ ለምለም
    • ✍ በጥቅምት አንድ አጥንት
    • ✍ በህዳር እሸት ከዳር እ-ዳር
    • ✍ በታህሳስ ጎተራህን አብስ
    • ✍ በጥር ምርትህን አበጥር
    • ✍ በየካቲት አዝመራህን ክተት
    • ✍ በመጋቢት እረስ ለወደፊት
    • ✍ በሚያዝያ ፀሀይ እዚህ እዚያ
    • ✍ በግንቦት ፀሀይ አናት አናት
    • ✍ በሰኔ ዝናቡን ወደኔ
    • ✍ በሀምሌ ልኑር እንደ አመሌ
    • ✍ በነሀሴ ትንፍስ አለች ነፍሴ
    • ✍ በጳጉሜ እስቲ ልዘጋጅ አዲስ ህልም አልሜ።
    ዶ/ር ሮዳስ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።

  • @terefetaye2324
    @terefetaye2324 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም አስተማሪ መርሀግብር ነው። ሁሌም በጉጉት የምከታተለው ቻናል ነው።እናመሰግናለን መምህር።

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke ปีที่แล้ว +2

    Thanks God

  • @MesginaGher
    @MesginaGher ปีที่แล้ว +3

    በ 1500 ዓመተ ምህረት መስከረም ወር ነበር አምላክ ፀጋው ከኛ ያራቀው ።ለ 515 ዓመታት የመከራ ግዜ ነበር።ከሚያስማማን ይልቅ የሚያጣላን……:: ባጭሩ እስከ ዛሬ ዕለት መስከረም 18/01/2016 ዓመተ ምህረት ለሁላችን የሀገረ አግአዚት ህዝቦችን የመከራ ዘመን ነበር። ግን አምላክ በቸርነቱ ስለ እናቱ ድንግል ማርያም ና ሰለ አባታችን አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን እና ሌሎች ቅዱሳን ከነ ክፋታችንና ሃጢአታችን ይምረን ዘንድ ፈቃዱ ሆነና ይቅር አለን። 12000000 ህዝበ አግአዚትና 1000 ከአህዛብ ወገን ሆነው በዚህች አገር የሚኖሩ ሰዎች በጥበቡ ማርዃል።እስቲ ደስ ይበላችሁ ። ከዛሬ ጀምሮ የአምላክ ምህረቱ ተከታተሉና አመስግኑት። ይህ ለታሪክ ይፃፍ። አሜን። ለማመስገን አንስነፍ።አደራ።

  • @zer13567
    @zer13567 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ።

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም ይገርማል ቅንቅ እውቀት ነው በመገረም በመደነቅ ነው የሰማውት🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
    የተከበሩት ዶክተር ሮዳስ ታደስ እውቀቶትን ስላካፈሉን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን 🙏💚💛❤️🇦🇿
    ብርታቱን ያብዛሎት መማር እንዴት ደስ ይላል😁💚💛❤️🇦🇿

  • @sosinahaddis7967
    @sosinahaddis7967 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አባቶቻችንን የኑርልን ሀገራችን ሀብታም ናት ❤❤❤

  • @SimegnewTemesgen
    @SimegnewTemesgen ปีที่แล้ว +2

    የእውቀት አባት እናመሰግናለን

  • @melakudemissie-fg8xu
    @melakudemissie-fg8xu ปีที่แล้ว +2

    መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ💚💛❤️!!! ከልብ አመሰግናለው የእውቀት አባቴና የቀመር ጠቋሚዬ ስለኾንክ አድናቆቴ ከገለፀክ ብዬ ነው ትለያለኽ💚💛❤️!!!

  • @DanayAbraham-z3r
    @DanayAbraham-z3r ปีที่แล้ว +1

    ጥዕና ይሃበልና ርሑስ በዓለ ቅዱስ መስቀል እንቋዕ ኣብጽሓና ዶክተር ሮዳስ ስለምታቀርቡልን ትምህርት ኣመሰግናለው እና ስለ ንግስቲ ካስዮፕያ ንጉስ ሰይፈስ ንግስት ኣንድሮሜዳ ታሪካችውን ብታመጣልን ጥሩ ነበር እና ስለ ኣርማ ጌዶን ሰፊ መግለጫ ኣምጣልን

  • @yosepheaberaha4659
    @yosepheaberaha4659 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እኔ ደስ ብሎኛል ክብደት ብመቀነስህ በዚሁ ቀጥል።

  • @esset1685
    @esset1685 ปีที่แล้ว +3

    በአንድ እየተጋገዛችው እየሰራችሁ ሳያችሁ 🙏🙏🙏

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @mikrecheru2743
    @mikrecheru2743 ปีที่แล้ว +2

    God bless u

  • @santiyabah4709
    @santiyabah4709 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን: ለብርሃነ: መስቀሉ: አደረሰችሁ

  • @seblewongelayalneh7510
    @seblewongelayalneh7510 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንኳን አደረሳችሁ
    እናመሰግናለን

  • @keftegnanews
    @keftegnanews ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @محمدعشان-ه1ب
    @محمدعشان-ه1ب ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳቹህ

  • @menberekumlachew
    @menberekumlachew ปีที่แล้ว +1

    Telescope home made Dr rodas tadese

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj ปีที่แล้ว +2

    ወደ ቀድሞ ክብራችን እንዬዳለን

  • @natenalealemayehu1330
    @natenalealemayehu1330 ปีที่แล้ว +2

    መምህር የአመቱ(2016) የመጀመሪያ ሙሉ ጨረቃ.. ሰለሷ Vedio እየጠበቅን ነው። ምንም ነገር የለም???

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💛💛❤❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว +1

    23 degrees merate azenebeleche yemilew nechu (science) naw weqteee ye miyaferareq Egziabhair naw yetune enemennn Dr ???

  • @Yahwe-tube
    @Yahwe-tube ปีที่แล้ว +2

    lemendenew andand videowoch lay comment box metezegaw?

    • @megabehaddisdrrodas3079
      @megabehaddisdrrodas3079 ปีที่แล้ว +3

      lemzgat asbe aydelem system eyaschgeregn nw, technical yemselegnal

    • @BrightVision-t5p
      @BrightVision-t5p 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@megabehaddisdrrodas3079 በቅድሚያ እያመሰገንኩ እርሶን ጨምሮ ሲያስተምሩ እንደ ሀይማኖት ፀሐይ በምስራቅ ስድስት መሣክው (መስኮት) በምዕራብ ስድስት መሳክው እንዳላት ቀንና ሌሊት በዚህ ምክንያት እንደሚፈራረቅ , እንደአለም( ሳይንስ ) መሬት ፀሐይን ስለምትዞር ቀንና ሌሊትም በዚህ ምክንያት እንደሚፈራረቅ ያስረዳል ይህን እንዴት ማስታረቅ ይቻላል ?

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @KidistderejeTulu-nn7qo
    @KidistderejeTulu-nn7qo ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍

  • @Hacova
    @Hacova ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ethiotattooartist1686
    @ethiotattooartist1686 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤