"ባርካቸው" ኬፋ ሚደቅሳ "BAREKACHEW" KEFA MIDEKSA NEW PROTESTANT GOSPEL SONG 2025
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- -ይህ ኬፋ ሚደቅሳ ዩቲዩብ ገፅ ነው በዚህ ቻናል የሚለቀቁ መንፈሳዊ መዝሙሮች እና መልዕክቶች እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ።
-This is the official TH-cam page of KEFA MIDEKSA. Subscribe to receive spiritual songs and messages released on this CHANNEL.
Facebook address
www.facebook.c...
አማኞችን ባራኪዎችን ይሄን ሲሉ በመስማቴ እነኳን አዘመርከኝ እያልኩ ነው ላገለገሏችሁ ላኩላቸው ባራኪ ልብ ይስጠን።ወዳችሗለው
መንፈስ ቅዱስ ድንቅ ነው።ደግሞ ሌላ እይታ ሌላ መገለጥ...ሌላ ከፍታ...በኢየሱስ ስም አሁንም ክብሩን መራብ ይሁንልህ
ለ አምስት ሰው ላኩኝ
Amen kefaye geta zemenehn yebarklh🎉🎉🎉🎉 ahunm esun yemtageleglbet tsegana edme yecemerlk🎉🎉🎉
ማንም የማያውቃቸው ነገር ግን ለብዙዎች መነሳት እና ስከት ከጀርባ ላሉት ሁሉ እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከቱ ይባርካችሁ እላለሁ
ከፋዬ ይህንን መዝሙር እንድትሰራው በልብህ ሃሳቡን ያስቀመጠ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ
የፀጋ ባለበት ይመስገን ዘንድ ይህም ሆነ❤❤❤ እንወድሀለን ከፋዬ
እጅግ ድንቅ እይታ!!!ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ሆይ!!!
የዝማሬው ሀሳብ እጅግ ነክቶኛል በጣም የሚገርም እይታ ነው ክብር ለፀጋው ባለቤት! ኬፋዬ ተባረክ ፀጋ ይጨመርልህ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ቤኪ
ኬፋዬ የተባረከ ተውት ሰው አንተም ለዚህ ዝማሬ ጌታ ይባርክህ የተወደድክ ❤❤❤❤❤
ራሳቸውን ታዋቂ ለማድረግ ሳይሆን በየትኛውም የአገልግሎት ዘርፍ በእግዚአብሔር ቤት ለማገልገል ራሳቸውን የሰጡ እህቶች እና ወንድሞች ብሎም አባቶችና እናቶችን እግዚአብሔር ይባርክ !
❤❤❤
አመሰግናለው ክበሩለኝ ደስታችሁ ደስታዬ ነው በረከታችሁ እኔንም ደርሶኛል ይሄን ቪዲዮ እነደናንተ ባራኪ ለሆኑ ያሀለገሏቸውን ለሚወዱ ሼር ማረግ አትርሱ ወንድማቹ ኬፋ ነኝ
አዲስ ዕይታ!!በማለዳ ተገኝተው የጌታን ቤት ለፀሎት፣ለስብከት ድባብ መንገድ የሚጠርጉ፣በጓዳ የሚተጉ፣በአደባባይ ያልተገለጡ ከሰው ሳይሆን ከጌታ ብድራትን የሚቀበሉ ብዙ ናቸው።
እግዚአብሔር ይባርካቸው።
አንተም ተባረክ!!
በእውነት እና በመንፈስ የሚያገለግሉትን አሜን እግዚያብሔር ይባርካቸው በኢየሱስ ስም አሜን
ባላለቀ አያልኩ አለቀብኝ ወንድም ኬፋ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ይህንን ዝማሬ የሰጠህ አምላክ ይባረክ!
የህፃናት አስተማሪ ነኝ!
እናላችሁ እንዲህ የነገ ሀገር ተረካቢ የሆኑ ህፃናትን ማገልገል እንዴት ልብን የሚያረሰርስ አገልግሎት እንደሆነ ልነግራችሁ አልችልም።
ኑ! የነገ ሀገር ተረካቢ የሆኑ ህፃናትን አብረን በቃሉ እውነት እናንፃቸው!!🙏🙌
እኔም የህፃናት አስተማሪ ነኝ። ቁጥሩን ስሰማው ፈገግ አልኩኝ። አሜን
@beimnetalemu3785 በጌታ ፀጋ የተወደድህ/ሽ ውድ በእምነት ሆይ! ፈገግታህ/ሽ አይወሰድብህ/ሽ!
አንተም በእውነት ተባረክ ❤
AMEN" menem sayikefelachu church west musica ena sound miseru spiker lemishkemu
ሳላም ላንተ ይሁን ኬፋዬ ፃጋዉ ይብዛል የሀጋረ ልጅ!♥️
ያላሰብናቸዉንና ያላየናቸዉን አስበህና አይተህ ስለ እነርሱ መልካምን ፀልየሀልና ተባረክ ❤❤❤
ኬፋዬ ተባረክ ፀጋ ይጨመርልህ❤🩹❤🩹❤🩹❤🩹❤🩹❤🩹
ኬፋዬ ነብስን በሚያለመልም ዝማሬዎች ሁሌም የምትባርከን አንተ ውስጥ ስላለሁ ፀጋ ሁሌም እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ የሚገርም መልዕክት ያለሁ መዝሙር ነው ልክ እንደዘመርከው አንተም ተባረክልን
ለአካሉ ስለተሰጠኸን አንተም ተባረክ
እይታህ አስደንቆኛል
Waw ያልታየውን አይተ በመዘመርህ በጣም ደስ ብሎኛል አንትም አገልጋዮችም ተባረኩ❤❤❤
ይሄን ጌታ ማገልገል ክብር ነው።በኢየሱስ ስም ተባረክ።
አሁንም ክብሩን መጠማት ይሁንልህ.
Amenn hallelujah much more blessings ❤❤❤Kefaye ❤
ዘመን ይባረክ ኬፋዬ....................
ኬፍዬ ተባረክልኝ
አንተንም በጌታ ፊት ባረኩህ ተባረክልኝ😭
የሚገርም መዝሙር ነው😊😊😊😊 እግዚአብሔር ይባርክህ
ነገር ግን እግዚአብሔር እንደ ወደደ እያንዳንዱን በየቦታው መድቦአል።
1 ቆሮንቶስ 12:18
Ebakhi geta hoye bethin yemyagalgaetun wandemane zamari ena paster kefan barkachwe
የህብረት መንፈስ ያለው ብቻ ሊፅፈው የሚችለው ዝማሬ
ኬፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ልብ የሚነካና እውነተኛ ፀለቶህን መዝሙር አድርገህ ማውጣትህ ጥሩ ነው የልብህን መሻት ጌታ ያከናውንልህ የአባቴ ልጅ
በጣም የተነካውበት መልዕክት ነው በቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉትን የከበሩ አገልግሎቶች እንዲህ በሚመስል የግጥምና የዜማ ድርሰት በሚያምር አቀራረብ ተዘጋጅቶ በመቅረቡ ደስታዬ ወደር የለውም ኬፋዬ ሌላ የአዘማመርን አቅጣጫ ነው ያሳየከን በጣም እናመሰግናለን ይብዛልህ አልበምህንም በጉጉት እየጠበቅነው ነው በረከታችን ነህ አክብሮቴ ልዩ ነው እወድሀለው
ተባረክ ወንድሜ ከፋ❤
በእምባ ነው የስማውት
ባርካቸው❤ኢየሱስ
This is deeply touching. We forget that the normal functioning of weekly programs in churches is heavily dependent on these ministries. God bless you, Pastor Kefa, for reminding us. May the Lord bless all who serves with little attention.
ኬፋዬ ተባረክልን በብዙ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😢ጌታ ይበርከቻዉ
አሜን በእውነት ይባረኩ❤የጠላቶቻቸው ደጅ ይውረሱ❤ ለአንተም ይህን ዝማሬ እንድትዘምር በልብህ ያስቀመጠ ጌታ ስሙ ይባርክ❤ላንተም ተባርክ አሁነም ማስተዋሉን ጥበቡን ይጨምርልህ❤ተባረክ።
Tebarkk bewnt yemaylkibt getaa lela berkt lila melktun batee bekuli swtann zemann yebarkii❤❤❤
የመንፈስ ቅዱስ ምሪት ያለበት ዝማሬ አሜን ባርካቸው ተባርክ ኬፋ ሌሎችንም ዝማሬዎች በጉጉት እንጠብቃለን ::
ወጣቶችንም በዚሁ አጋጣሚ ባርካቸው
የኢትዮጵያ ወጣቶች😢
አሜን ባርካቸው አንተም ተባረክ
ተባረክ ኬፋዬ
Ufffff geta yibark
አሜን እኛም ተስማምተናል ጌታ ሆይ በሚያስፈልጋቸው ሁሉ፡እንደፀጋህ ስጦታ መጠን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ባርካቸው።❤❤❤😊😊😊
Stay blessed brother kefa
አሜን አሜን ትልቅ መልክት የያዘ ዝማሬ ነው አንተም ተባረክልን!
አሜን አሜን እግዚአብሔር ❤❤❤❤ተባረክ
ተባረክ ❤❤❤❤❤
Amen barakchawe ensun
God bless you brother
Amen barakachew! Tebarek betam!
የሚገርም ሀሳብና እይታ ነው ኬፋዬ ተባረክ
አሜንን በቅንነት የሚያገለግሉትን አሁንም ይባረኩ ተባረክ ኬፋዬ
It just touched my heart so much 😭😭😭😭 God bless you Kefyee
God bless all❤❤❤
Seeing those who serve behind the pulpit requires spiritual discernment Bless you,
Eebaf Haa Ta'u Barrikee
አሜን ጌታ ይባርክ ❤🙏
Kefaye Tebarek 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባረክህ wow እንዴት ድንቅ ዝማሬ ነው 🎉🎉😊
Amen beysfrawu yalutn geta yebarekachw ❤❤❤❤
Wow እንደዚህ ሲዘመር ደስ ይላል ተባረክ ኬፋ
❤አሜን እግዚአብሔር ይባርካችው❤
God bless you
በጣም በርቶልሃል ኬፋዬ
ስለ ወንጌል ዋጋ የከፈሉትን ባርካቸው፤
ድንቅ ዝማሬ ነው kefa
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ
God is aware of all our actions, including those done in secret or without recognition. He values sincerity, humility, and love in our service, and He promises to reward those who serve others faithfully, regardless of whether they receive praise from people.
You are correct…we do things for God and not to get praise from people. However, being appreciated gives you strength to go on when you are tired. It makes you feel loved because let’s be real አገልግሎት ይደክማልልልልል:: ቀላል አይደለም:: Appreciation encourages you to go on.
Amen amen amen God
ተባረክ ስዊድን ነው ያለሁት
Tebarek bebezu
አሜን ❤❤❤ባርካቸው
ድንቅ ዝማሬ ተባረክ አንተም❤❤❤❤❤❤❤
Gbu bro
Amen🙏 Egzihbher hoyi Belyu leyu aglgelote anten ymiyageleglutn aglegayochkn Barekachew ante le semh yasyutn fiker teresa zende ametsgna ayidlekm ena awo Barekachew Barekachew Barekachew Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤ antem tebarekln Kefaye❤🙏
Amen amen amen
We love you
AMEN.
Kefiye, really, this is heart touching Song. You are a blessing of generation, proud of having such a singer in this, though time.
ኣሜን ኣሜን ይባረኩ:: ኣንተም ተባረክ ወንድሜ
Wow amazing powerful blessing pastor singer kefa my God bless you more and more .❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው! የሽማግሌዎች፥ የዲያቆናት እና የናታኒም አገልግሎት እጅግ ከባድ እና ስውር ነው። የመዝሙሮችህ መልዕክቶች ጥልቅ መሆናቸው ምንም ጥያቄ የለውም። ግን ከፋዬ፥ ድምጽህን መስማት በራሱ ይባርካል። አንተ፥ ተኬ፥ ዮሴፍ አያሌው፥ አውታሩ፥ ቤቲ እንዲሁም በቅርብ ጌታ ከቀባቸው መካከል፥ አስቱዬ፥ ሃና እና ሌሎችም በጣም ምባረክባቸው ናቸው። አንድ ነገር ስለ አንተ ውስጤ ይሰማኛል። በብዙ ትግል ውስጥ ሆነህ ነው በረከት እየሆንክልን ያለሄው። እንዲህ እጸልይልሃለሁ፥ እግዚአብሔር በልጁ ሕይወትን ሰጥቶ እንዳሳረፈህ፥ በምድር ካለህ ትግል ሁሉ ያሳርፍህ፥ የተድላና የሰላምን ዘመን ያፍጥንልህ፥ እርሱ ስለ አንተ ይዋጋ፤ ድልንም ይስጥህ! አሜን!
A deep, powerful message may God bless and multiply your blessings.
ዋው!! አሜን🙏ተባረክ አንተም🙏
Mirt hasab naw, eebbifami atillee 🙏
ዋዉ አንተንም ጌታ ይባርኪ❤❤
amen! selamawit Brhanu Yelijochachin enat tebareki!!!
አንተም ተባረክ
Ameen Ameen Ameen Ameen eebbifamaa dachaa😢😢😢🎉🎉🎉🎉
God bless you kefa!
😢😢😢😢የሚገርም መዝሙር
Amen amen tebarek kefa tsega ybzalh
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Amen!!! Let them blessed mightly!!!
ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን ።
ተባረክ ይባረኩ
እውነትነው ጌታ ይባርካቸው ብዙዎች ያላስታወሳቸው አገልጋዮችናቸው🎉❤
አሜን አንተም ተባረክ❤❤
wow what a song kefaye bless u አሜን ባርካቸው
🤔What a song idea pastor!?
እንዴት ይህን መዝሙር እንደፃፍክ ማወቅ ፈለኩ Ur Anointed!
የቤቱ ባለቤት እባክህ ከፂዮን ባርካቸዉ
May God bless you a lot ❤
❤❤❤❤አንተም ተባረክ🙌🙌🙌
አሜን ይባርካቸዉ ጌታ🙏🙏🙏
Amen Amen Barkachew
God bless you kefa
አሜን !!!!❤❤❤❤ተባረክ
ዋውውውው ኬፋችን ዘመንህ ይባረክ ፣ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክ❤❤🙏🙏🙏