Ene mlh gn order mesrat techelaleh ?? 200 sqm 3 bedroom 3 toilet with bathroom 2 salon (1 ye mejlis 1 ye sofa ) 2 kitchen ( 1 dirty ena 1 open ) 2 mekina makomya G+1 Anes yalech garden ( on top of the roof bihon arif nw Master bedroom ketechale walkin closet binorew Yhe hulu yesafkut lefate kentu edayhon order alseram blh 😂
wow ምርጥ አቀራረብ ነው ምፈልገውን አገኘው እናመስግናለን
እውነት በቃላቹ ከተገኛቹ በጣም ቆንጆ ነው 👍
በጣም ወድጄዋለሁ ስራህን፣ ዘመናዊነቱም ግሩም ነው፣ሃገሪኛ የሆነ ነገር ብትጠቀም ደግሞ ግሩም ነበር ውስጣዊ ክፍሎች ውስጥ በውጪውም ከተቻለ መሞከር ነው፣ለምሳሌ የፓሪስን ፎቶ በአክሱምና ላሊበላ ብትቀይረው፣እንዲሁም የህጻናት ክፍሉን የእንግሊዘኛ ፊደል በኛ ሆሄያት ብትተካው የበለጠ ይማርካል።
እሺ ስራው ብዙ ጊዜ ስለሚፈጅ ነው ብዙም ማናተኩርበት ቀጣይ ላይ እናስተካክላለን
140 Kare layi G2 sinti endemifeji be ahunu seat waga ena adrashachun bitinegregn pls
በጣም እሚያምር ዲዛይን ነው። የሰራችሁትም ሰራ ካለ ብናየው የበለጠ እንድትታመኑ ይረዳቹሃል። በርቱ: ፉኒሺንግ ብቻም እምትሠሩ ከሆነ ማወቅ እፈልጋለሁ: አመሰግናለሁ ።
eshi enlekalen busy honene new
@@ynacon Under construction yale g+1 bet finishing emtseru kehone pls let me know. Tks
ሃሪፍ ስራ ነው ቀጥሉበት እንዴት ነው እናንተን ማግኘት የምንችለው ዲዛይን የተደረገ ቤት ነበር እና እሱን እንድታሻሽሉልኝ ነበር
0910191192
Betam yamral ketlubet eski 400 kare g+1 sralign
ከምር በእዉነት እንደዚሁ አድርጋችሁ ከሆነ የምትሸሩት እጅጉን ጎበዞች ናችሁ። አብዛህኛዎቻችን እንፈልጋችኋለን በቃላችሁ ከተገኛችሁ
አይሰማም ክላሲካሉን ዝጋው ምንድነው እንዲሰማ ነው ወይስ ....
Ewnet new classicalu kedemtseh ekul selemichoh betam yirebeshal. Leketay Yistejakel
ዋውውው በጣም ያምራል ግን ይሄን ዴዛን ሜሰራ አለ ለመሁኖ በውጭ እስታንዳርድ ነው ይሄ ይሄን ሜሰራ ዴዛይን ካለ ጥሩነው ብቻ ስልክህን አስቀምጥልኝ ውጭ ነው ምኖረው ልመጣነው
0910191192
በጣም ያምራል ወንድሜ በርታ።
በዚሁ ዲዛይን ከፊንሺንግ ውጪ እስከ ልስን
ብቻ ያለውን ቢትነግረኝ እባክህ ከይቅርታ ጋር
አመሰግናለሁ ።
1.2 million
hi YINA .Aref disign new gin betam kir yalegn salonu wed front vew yemiyasay meskotim hone yelewm debik yale yimselale .tefligo new?
And ye design zede new esum minimzing windows on front side
Yazihin bet kaqufaro jamero yalewn hidat ena yamifajawun waga bitasawukegn das yilagnal
ሰላም ለናተ ይሁን
አሪፍ ስራ ነው ቀለል አርጋቹ ስለምታቀርቡት በደንብ መርዳት እንችላለን ።እናመሰግናለን ቀጥሎበት
ናዝሬት ከተማ ውስጥ መስራት ትችላላችሁ?
አው ችግር የለውም
ቆንጆ ስራነው ግን ለ ሀገራችን ይሆናል ዝናቡን መቋቋም ይችላል ?
ምድነው ቤት ነው
ፅድት ያለ ዲዛይን ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ
G+3 150 ካሬ ዋጋ እና ዲዛይን አሳየን ?
ሰላም ሰላም ጂ+2 ቤት ተጀምሮ እስከሚያልቅ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል ከቻልክ ብትነግረኝ ?
Pls Slkachu felghfelghie neber
Iis amazing!!!!
እንደዚህ አይነት ቤት ማሰራት እፈልጋለዉ ለማሰራት እሰከሰንት ይጨረሰበኛል
video lay abrot ale
@@ynacon እሸ ግን ከነሙሉ እቃዉ ነዉ ወይሰ ቤቱ ለማሰረያ በቻ ነዉ
@@lovemom4156 LEMASERIYA EKAWMA BZU NEW
ሰላም ይናዎች
አሁን ያየነውን G+1 home design ስንት ብር ትሠሩልኛላችሁ በዚሁ ካሬ (only design)
በ 091019192 ደውሉ
@@ynacon ቁጥሩ ሙሉ አይደለም እየቀለዳችሁ ነው ብዬ አላስብም
@@sabaasefa2658 እህቴ መጀመሪለይ ቪዶው ላይ አለኮ ግን እኔም የባለፍውን ሰጅየው ሙሉ አልሆነልኝም
0910191192 ይቅርታ
Hi Batti Kerman Laye Beat Letsralen Techilaleh Weye ? Mekniyatum Mereat Yalen Eza Selhon Newu
Melseh Awo Kehon Yemesriyawu Wagawun Aberh gelselen 400 Karen Mereat Allen Bewurs Yagegninewu
Aderasha yelachehum
personal questions
Where do you live (county) and how much money has cost you to study architecture?
Wow
ተራሰችሁ መስራትና ቡሀላ መቀበል ትችላላችሁዴ በያቦታው ትሄዳላቹዴ መሻዐላህ አላህ ይጠብቃቸሁ ተክፉነገር ለምሳሌ 3 ክላስ አንዱን ሰፋ ያለና ክችን ና ሸዋርቤት ስንት በር ይጨርሳል ዘመናዊ ያልሆና ስትወርስይፈጃል
ዋጋው በ ካሬው ነው ሚወሰነው
Be 200 kare hulet salon endinorew mareg atchelem . Mejlis ena sofa malet nw kechalk service betakatetebet
yichalal
ሼር ስላረከን እናመግናለን
በ 100 ካሬ ሜትር ላይ G+1 ለመስራት በአሁን ሰአት ስንት ብር ይፈጃል? ናዝሬት ውስጥ
3-4 million
@@ynacon አመሰግናለሁ ስለመለስክል
እንኳን ደና መጣችሁ ይናዎች ስራችሁን በጣም ወድጃዋለሁ በዚህ መልኩ ክፍል ሀገር ትሰሩልኛላችሁ ጅ ፕላስ ቱ ነዉ::ምፈልገዉ 5 ምኝታ 4 መፀዳጃ ያለዉ ስንት ይፈጃል
Be slk dewlu
Ene mlh gn order mesrat techelaleh ??
200 sqm
3 bedroom
3 toilet with bathroom
2 salon (1 ye mejlis 1 ye sofa )
2 kitchen ( 1 dirty ena 1 open )
2 mekina makomya
G+1
Anes yalech garden ( on top of the roof bihon arif nw
Master bedroom ketechale walkin closet binorew
Yhe hulu yesafkut lefate kentu edayhon order alseram blh 😂
how mach dollar bro
የት ነው ቦታው ያላችሁበት
0910191192 call us
Please addirashachun Nigarun silk sidawol atanasumi??
ወንድሜ G+1 በመቶ ሀያ ካሬ ሜትር ቤቱን ብቻ ፊኒሽጉ ሳይጨምር ሰንት ይፈጂብኝል እስከ ጂብስ ፊኒሽጉ ሀገሬ ስገባ እናንተው ትሰረታላቹ በእውነት ሳላደንቃቹ አላልፍም በርቱ መልስ ሰጣኝ ሰት መኝታ ይወጣዋል ይቅርታ
አደሰ ነኝ
አይኔን አጭበረበረኝ
Pls include the price
The price is include d
ሰላም በጣም አሪፍ ነዉ ለ150 ካሬ ብትሠራልን እባክህ 🙏🙏🙏🙏
eshi enseralen
@@ynacon tnx u n etbikalhu
Adrash betelekulegn tel . number
0910191192
አሁን እራሱን ከለር ዴዛይን እናመጣለን ነው ንትሎት
አዎ በደንብ
To much cloud house
ጥሩ ነው በርቱ