Bethlehem wolde ቤተልሔም ወልዴ "ቅዱስ እግዚአብሔር" kidus Egziabher

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @tigistejesustesefaya2103
    @tigistejesustesefaya2103 4 หลายเดือนก่อน +8

    ቅዱስ (3x) እግዚአብሔር (2x)
    በታላቅ ብርሃን በክብር ያለኸህ
    ግርማህ አስፈሪ መሳይ የሌለህ
    ፍጥረት በፊትህ ይንቀጠቀጣል
    ክብርህን አይቶ ማን ሰው ይቆማል
    ቅዱስ (3x) እግዚአብሔር (2x)
    በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ አመልክሃለሁ (4x)
    አምላክ ስለሆንክ ስለሚገባህ
    ክበር ጌታ (4x)
    ንጉሥ ስለሆንክ ስለሚገባህ
    ንገሥ ጌታ (4x)
    ስለአንተ በየዕለቱ መደነቅ ሞልቶኛል
    ዛሬ መንፈስ ቅዱስ አምልኪው ይለኛል
    ለምን እንደምኖር ምክኒያቱ ገብቶኛል
    አንተን ለማምለክ ነው እኔም ተስማምቶኛል
    በመፍራት በመንቀጥቀጥ በፊትህ እቀርባለሁ
    ክብር ለሚገባህ ለአንተ ክብርን እሰጣለሁ
    አምላኬ ይገባሃል ክብር
    አምላኬ ይገባሃል
    አምላኬ ይገባሃል ስግደት
    አምላኬ ይገባሃል (2x)
    አምላክ ስለሆንክ ስለሚገባህ
    ክበር ጌታ (4x)
    ንጉሥ ስለሆንክ ስለሚገባህ
    ንገሥ ጌታ (4x)
    አምላክ ስለሆንክ ስለሚገባህ
    ክበር ጌታ (4x)
    ንጉሥ ስለሆንክ ስለሚገባህ
    ንገሥ ጌታ (4x)

  • @tigistkoshe6254
    @tigistkoshe6254 5 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks God to hear this type of mezmur

  • @gitariku11
    @gitariku11 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TigistBeyyene
    @TigistBeyyene 21 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @maranatha1308
    @maranatha1308 ปีที่แล้ว

    በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ አመልክሀለው

  • @abigailfitsum6942
    @abigailfitsum6942 ปีที่แล้ว +1

    Wow tebareki

  • @mesfinalemu7399
    @mesfinalemu7399 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amlakehoy befkade des eyalegn amelkehalew!!!

  • @sababekel7895
    @sababekel7895 ปีที่แล้ว +1

    ይገባሃል ክብር ምስጋና ጌታ ሆይ ፡፡ዘመንሽ ይባርክ

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @teraranet1681
    @teraranet1681 2 ปีที่แล้ว +3

    ቤቲ ተባረኪ

  • @seblewoldehana1101
    @seblewoldehana1101 ปีที่แล้ว +1

    ሀሸዘየ ፠ተቀዠኘተአ፳ቨአቨ

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው ጋ አሉ ???
    1. ዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 - የኔ ጌታ ወድሃለሁ
    2. መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ 1999 ዓ.ም / 2007 - ይብራ ብለሃል (ያሉበት ዮሴፍ በቀለ ፣ ዮናስ ፍቃዱ / ዋይ ኤም ኤም (YMM) ዲጂታል ፒክቸርና ፊልም ስቱዲዮ ፣ ያሬድ ማሩ ፣ ፀሎት ስዩም ፣ ታጋይ ወ/ማሪያም ፣ ኤፍሬም አለሙና ተመስገን ማርቆስ)
    3. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ 2000 ዓ.ም / 2008 - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር