ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል መድሀኒያለም ክብር ምስጋና ይገባሀል አሜን🙏❤❤❤
አዎ ደግሜ እላለሁ ክብሩ ይስፋ የእናት እና ልጁ❤️❤️🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
እዉነት!! ሁላችንም ያልጠፋነዉ ከእግዝአብሔር ምህረት የተነሳ ነዉ ተመስገን!!
I like your videos, you have a good sense of humour, good manners and common sense
Hi Nati በየቀኑ አዝናኝ ፕሮግራሞች ብታቀርብ እንዴት ደስ እንደሚል
Great Mahder I ታላቋ ማህደር 🥰🥰🥰🥰
ናቲ ግን አንድ ደስ የማይል ነገር አለክ ቪዲዮ አታስጨርስም እያየክ ታቋርጥና ወደ ቀጣይ ታልፋለክ እና አብሮኝ የሚያይክ ሰው ይሔ ልጅ ግን ናቲ ትዕግስቱ ነው ወይስ ናቲ ስልቹ ብሎኃል
Ere betam bizu gize chigir Albet sint kesu yeteshale ale
ኧረ ናቲሻ አንደኛ ነች አይ ሀበሻ
@IsraelTadesse-tb1pd ምን ተስሰራለህ ታዲያ እየሄድክ
@@worldoffun-dh9tt kashashale biye neber enji koyew unsubscribe karekut...agatami egir tilogn new
@@IsraelTadesse-tb1pd mikegna degmo endesu smart ale ende kaltemecheh bizu segete eko alulih
I like your criticism natty me and my friends relate with your most ideas so ....keep up the good work✌
ናቲሻዬ ተናፍቀሀል ጠፋህ ሰሞኑ በእናንተ ቪድዮ ነው ስደቴን ብቸኝነቴን ምገፋው ባለውለታዬ ናቹ ጌታን 😢😢ክፉ አይንካቹ ዩቱብ ቪድዮ ምትሰሩልን ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትንሻ ማህደር አድናቂህ ነኝ በርታ ..ዛሬ ግን ትንሽ thumbnil ህ ደብሮኛል ..ገነት ምላሽ ሰጠች ይላል ቪድዬ ስናይ ወፍ የለም አይ አንተ ከሌሎች ትሻላለህ dont do that ,dont lose your credibility . ይመችህ በተረፈ በርታ
ይመችህ😊
ናቲዬ respect 🙏❤
የሳቄ ምንጭ እንኳን ደህና መጣህ
ሠላም ወዳጀ
ስላም ስላም ቤተስብ
ለምን እንደምወድህ ናቲዬ🫡
🔥🔥
ናቲ በርታ
Empty ብትሆንም አንገትትን አትድፋ ሚለዉ comedy music I like it keep it ur file
ትላልቅ ማንጎዎች ያልነካችሁ በፀሎትም ይሁን በፍተሻ አሳባችሁ እንድትነኩ
humor at its best is mahder
the song was for #Belay bekele woya!
ክብሩ ይስፋ የናትና ልጁ በል አይዞህ አትፉራ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
Jil
እናንተ እዚህ ቤት😢ደመራችሁኝ?
ታዬ ቦጋለ የቦሌ ሀይስኩል ከቀን ተማሪ እስከ ማታ ተማሪ እኮ የፈጀክ ነው! የቦሌ ሀይስኩል ተማሪዎች የት ናቹ ታዬ ቦጋለን የሂስትሪ አስተማሪን የማያቅ!
እኔ ቦሌ አጠቃላይ ስማር መምህር ታዬ ቦጋለ ሂስትሪ አስተምሮኛል በኋላም ዩኒትሊደር እንደነበር አውቃለሁ ነገር ግን ኢትዮጵያዊነትን ያስተማረኝ ታሪኬን እንዳውቅ ያደረገኝ ታላቅ መምህር ነው አመሰግነዋለሁ ሁልጊዜ 🙏🙏🙏
መምህር ታዬ ቦጋለ የዚህ አይነት ቅሌት ቢኖርበት ወቶ ባልተናገረ ይሄ የግል ጥላቻ ነው የሚመስለው በጅምላው የት ናችሁ ከማለት አንድ መረጃ ይዞ መቅረብ የተሻለ ታማኝነት ባስገኘሽ ወያም ይሄኔ ሰነፍ ተማሪ ነበርሽ ማለት ነው አለበለዚያ 🤯🥺 በሥም ማጥፋት ያስጠይቃል 🤫🤭✌️💚💛❤️✌️🤔🤣
@@Hannagetaneh21Hannaሐንዬ ለእውነት እንደመሰከርሽ ፈጣሪ አምላክ ዋጋሽን ይክፈልሽ 🙏 "መልካም ዛፍ በፍሬው ያስታውቃል " 💚💛❤️✌️
Natisha eko uff how i love u
natishaaaa
Rasihikin yehonik youtuber eko neh Natisha
ታላቋ 😂😂😂 መገናኛ የተሰረቀው ሴጣን ተመችቶኛል ኡርኩስ
ሞጣ ማንበብና መፃፍ ይችላል እንዴ ? በመሠረተ ትምህርት ነፃ ወጥቶዋል ማለት ነው ፡፡
በእውነት በጣም የሚያስጠላኝ ቆማጣ ፊት ሴጋው😔እፍረት እራሱ ታፍራለች በእሱ
😂😂😂 😂😂😂 ለሚን ዮኒ ማኛ ተሳዳቢ ነው፤ ግን እኔ ደስ ሚለኝ የ አሜሪካ ሉዘርስ እንዴት እንደሆኑ የ ኢትዮጲያ ህዝብ ማወቅ አለበት
Losers in what sense you mean ?
Natisha mikun keafh tnsh arkew
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመችሕ ድገመው ዘፈኑን
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኮፊ
30 dekika bcha lemn bye teyeku? tolo yaleke aynet smet alew. gn yabede collaction new man.
By the way atinefam ante lij video stascheris
Hedih cherish ante rasih bro Natin yemesele smart menkat achilim
@@queenqueen73 zemedu nesh?😂😂 It's reaction video most of the time he doesn't react for the videos. Once in a while if he reacts, his reaction is also illogical. I think it's due to lack of knowledge enji telichew adelem. Mudu Arif new
ዮኒ ጉመሬ የቲክተክ ለመኝ 😂
illuminati eyetesfafa new enitenkek Day 7 respect bzu megalet yalebachew artists alu
ውይ ቅሌት ይህ ሰውዬ
ይወገድ ይኸ ጉማሬ 😅😅😅😅
😂😂 aydelem
Ahun orthodoxoch yepente video sigeba zim tilalachihu yenate bigeba unsubscribe bla bla betam eko merz nachihu to be honest
You are getting more naughty Natty lejachen😅
Yoni mad man he is involving with all criminals
እረ ሽሽት።ጢም የለህም የለህም
አንተ ሰውዬ ልገለን ነው እዴ
ናቲሻ ቀሽቱ