ማርሽ መዝለል ይቻላል? is it ok to skippe gears on manual transmission?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 84

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE  3 ปีที่แล้ว +5

    ማኑዋል መኪናን በ 2ኛ ማርሽ ማስነሳት ይቻላል የሚለውን ለማየት 👇👇👇👇
    th-cam.com/video/ZEIqotdZ1dI/w-d-xo.html

  • @konjitkebede8950
    @konjitkebede8950 3 ปีที่แล้ว +4

    ግሩምና አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ የምትለቀው በርታ !

  • @ተፈጥሮንፍለጋ
    @ተፈጥሮንፍለጋ 3 ปีที่แล้ว

    ከቤ በጣም ምርጥ ነው በርታ ተጨማሪ የከባድ ተሽከርካሪወችንም ብትሰራልን አሪፍ ነው።

  • @ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ
    @ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነህ አስተማሪ የሆነ ነገር ነው እምትለቀው 🙏እኔ መማር እፈልጋለሁ ግን ምንም አይገባይም😥😥

  • @bekymak3873
    @bekymak3873 ปีที่แล้ว

    Wow ምርጥ ነው ወንድሜ እግዚአብሔርን💕❤️🙏

  • @Dimplusdj
    @Dimplusdj 8 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሰው ነህ ።

  • @mahimahlet7914
    @mahimahlet7914 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ትለያለህ ወንድሜ ካንተ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን በርታልኝ

  • @hayatabdeulah6978
    @hayatabdeulah6978 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ሀሰን.ወሎ
    @ሀሰን.ወሎ 3 ปีที่แล้ว

    ከቤ.በጣምእናመሰግናል

  • @getachewyared5047
    @getachewyared5047 3 ปีที่แล้ว +2

    Selam Kebede t.t betam harif new

    • @asefatzazu3507
      @asefatzazu3507 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ሃሪፍ ነው ከቤ ጥያቄ መኪና በፍጥነት ላይ እያለ ፍሪሲዮን ሳንረግጥ ማርሽ መለዋወጥ ይቻላል?

  • @biniesh7097
    @biniesh7097 3 ปีที่แล้ว

    le videowochህ እናመሰግናለን፡፡ its good specially for beginners

  • @Manmadegutarist
    @Manmadegutarist 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ በርታልን ወንድም

  • @ወልደፃዲቅ
    @ወልደፃዲቅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርን ትለያለክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yesufyimertessema1535
    @yesufyimertessema1535 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ። ዛሬ ደግሞ በጣም አምሮብሃል ወንድማችን 👏

  • @MakbelMakbel-l2o
    @MakbelMakbel-l2o 14 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን።ብሬክ ላይ ስንደርስ ማርሽ መቀየር አለብን ወይ?

  • @fetiyamohammed7218
    @fetiyamohammed7218 ปีที่แล้ว

    Enameseganalen

  • @johannadaf2681
    @johannadaf2681 3 ปีที่แล้ว

    ሰለ መሪ አጠቃቀም ያነተን ትምህርት አላገኘሁም (አላየሁም) በትለቅልን ካለም በድጋሚ አሰተላልፍን

  • @bezaadmasu4053
    @bezaadmasu4053 ปีที่แล้ว

    Enamsgnsle betame taksmye new 👏👍👍

  • @ጌታሰውታረቀኝ
    @ጌታሰውታረቀኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍሬን ተበጠሰ ማለት ምን ማለት ነው አጭር ነገር በለን እናመሰግናለን

  • @wubareganemaw5311
    @wubareganemaw5311 2 หลายเดือนก่อน

    ብሮ እስኪ በምናሽከረክርበት ጊዜ ግምት እንዴት መገመት እንደምንችል አሳየን

  • @mesaymangistu741
    @mesaymangistu741 3 ปีที่แล้ว +2

    Ba danb yechalal en mindew mkn ba 8 marsh new honm gin ka 2 aratagn ka 4 wod 6 ka sisdst woda 8

  • @lideyagadi5724
    @lideyagadi5724 2 ปีที่แล้ว

    Tnx bro bezu temerialehu tnx

  • @mimiabera3549
    @mimiabera3549 3 ปีที่แล้ว

    Gin makinaki setamer ewunat bezu temahert naw magegnehu kanet

  • @birhn7948
    @birhn7948 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛልን እሽ እናመሰግናለን እግዚአብሔር መክናዋን ለማግኘት ህሊማችን ያሳካሊን🤲❤️🙏

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 ปีที่แล้ว +1

      🙏😊

  • @wubitfekede7145
    @wubitfekede7145 2 ปีที่แล้ว

    omg its kind of a rocket science for me i coundnt understang a thing

  • @Tijani-z1z
    @Tijani-z1z ปีที่แล้ว

    ዴስላል በጣም

  • @sirajregassa6092
    @sirajregassa6092 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @ethiobahlmedia3148
    @ethiobahlmedia3148 2 ปีที่แล้ว

    ዳገታማ ቦታንና ቁልቁለታማ ቦታን በምን እንደት ነው የምንወጣው ስራልን እባክህ?

  • @payt_
    @payt_ 2 ปีที่แล้ว

    betam tiru new neger gin hule tiyake mihonibin be 3 eyeteneda dinget redlight bibera ena bikom ena neutral lay arige bikom .. keza sinesa 1 lay new weys 2 lay new mihonew ???????????????????????????

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን ከ5 ወደ 1 ያልከው ነገር እንዴት አንደኛ ይገባል መኪናው ሳይቆም?

  • @tamirstbelete5232
    @tamirstbelete5232 ปีที่แล้ว

    Atomobli ena ezib 1 liyunet

  • @mohammedbesher4835
    @mohammedbesher4835 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you bro

  • @kingtomsen7759
    @kingtomsen7759 3 ปีที่แล้ว

    የ ሚኒባስ taxi ማርሽ አጠቃቀም አሳየን

  • @sudaysfejru303
    @sudaysfejru303 3 ปีที่แล้ว +1

    Mn dn nw rpm

  • @mohammedseid9232
    @mohammedseid9232 2 ปีที่แล้ว

    አቦ ተመችተኸኛል

  • @Tgistu52
    @Tgistu52 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ማርሽ ለመቀየር ከሰጠነው በላይ ነዳጅ መስጠት ተገቢ ነው አይደለም?

  • @abereMelkalew
    @abereMelkalew 9 หลายเดือนก่อน

    ቁልቁለት እየወረደ በ2ተኛ ማርሽ ማርሹ ይዘላል ማለትም ዜሮ ላይ ይመለሳል የምን ችግር ነው?

  • @ሃንቆንጆ
    @ሃንቆንጆ 3 ปีที่แล้ว

    ማርሽ ስንቀይር ፍር ስዮን መያዝ ኣለብን ግደታ ነው

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 3 ปีที่แล้ว +3

    Ethio Like 🇪🇹👍🇪🇹💝

  • @getahunzerefa1910
    @getahunzerefa1910 2 ปีที่แล้ว

    Yekome mekina marsh mekeyayer yichalal? 'Lemelemamed malete new'

  • @zainashg6281
    @zainashg6281 2 ปีที่แล้ว

    እኮ አገባብ አሳየን

  • @ermiaskifle456
    @ermiaskifle456 3 ปีที่แล้ว

    ማርሽ የምንቀይረው በምን ሰዓት እና በምን አይነት ቦታ ላይ ነው!?

  • @kemalmuhemedali6974
    @kemalmuhemedali6974 2 ปีที่แล้ว

    ከአምሥተኛ ዜሮማረግይቻላል

  • @anonymousidea1275
    @anonymousidea1275 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን የአንቡላስ አነዳድ ቪድዮ ስራልን?

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 ปีที่แล้ว

      አንቡላንስ መኪና አነዳዱ ተመሳሳይ ነው ከዚህ በፊት ከሰራሁት ጋር. ሕጉ ለ አንቡላስ ሲሆን እንደፈለገ ሊነዳ ይቺላል እንጅ emergency silehone

  • @mamehu804
    @mamehu804 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድማችን ያገለገለ መኪና ለመግዛት ምን ምን ነው ቼክ ማረግ ያለብን እባክህን ስራልን
    አንዳንድ ጋራጅ ቤት ወይም መካኒኮች እንዳይሸ ውዱን

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 ปีที่แล้ว

      አዎ ሚመረምረዉን መካኒክ በደንብ እሚታዎቅ መሆን አለበት.. ያገለገለ ሲሆን በደንብ መታየት አለበት በተለይ ሞተሩ እና ቻንሲዉ ላይ ቺገር እንዳይኖረው ለሎቺን አሉ.. 👍👍

  • @amitub615
    @amitub615 3 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ninaderibe8465
    @ninaderibe8465 3 ปีที่แล้ว

    Keep it up.

  • @mikitsega3847
    @mikitsega3847 3 ปีที่แล้ว

    Bro 3500 birr kalkefelk yeteluhal betechelem alegne aseltagne mn larg??

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 ปีที่แล้ว

      Hulunim Bedenb/betikikil keserah ayitiluhim kalchalk new enjy brasih temaminh keserah talfaleh beteley enchet ena terz endatitil.
      Yelegnim endezhu limokir belew👍

    • @mikitsega3847
      @mikitsega3847 3 ปีที่แล้ว

      Thanks brother

  • @temesgenjegnamash6262
    @temesgenjegnamash6262 2 ปีที่แล้ว

    ከፊት ለፊታችን ላይ በሆነ ምክንያት በፍጥነት ላይ እያለን ፍሬንና ፍሪሲዮን ይዘን ባቆምንበት ቦታ ማርሹን ከአምስት ወደ ዜሮ በአንዴ ማድረግ ይቻላል ወይ? አመሰግናለሁ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  2 ปีที่แล้ว

      ይቻላል. ምክናው ሙሉ በሙሉ ከቆመ ግዴታም 1 ማድረግ ግድ ነው👍👍

  • @alemayehunegese8923
    @alemayehunegese8923 ปีที่แล้ว

    Bert turnhu

  • @KM-sf6zy
    @KM-sf6zy 2 ปีที่แล้ว

    Selam kebe my old friend at 4kilo AAU, Arif timirt nw Berta wendme

  • @mohammedseid9232
    @mohammedseid9232 2 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ አለኝ ማርሽ ላይ ሆኖ ሞተር ማስነሳት ይቻላል??

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  2 ปีที่แล้ว

      አይቻልም 0 ነው ሚደረገው 👍

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 3 ปีที่แล้ว +2

    Ethio. 🇪🇹🤲🏿

    • @alliyihaji4458
      @alliyihaji4458 3 ปีที่แล้ว

      Galatomi ilima biyyaa baayye bareda👍

  • @natenalealemayehu1330
    @natenalealemayehu1330 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሮ ባንዴ ዜሮ ይደረጋል እንዴ???

  • @hadyaabdi5827
    @hadyaabdi5827 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @mohammedkedirlaahadda8659
    @mohammedkedirlaahadda8659 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhn7948
    @birhn7948 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄ ወንድሜ የባጃጅ ሊታሳየን ትችላለህ🙏 ለማወቅ የኣቅሙ የምፈሊግ ይኖራል። ❤️

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 ปีที่แล้ว +1

      ባጃጅ አነዳድ 👇👇👇
      th-cam.com/video/onC7WA4-eMg/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/fhb8HpJeXwU/w-d-xo.html

    • @birhn7948
      @birhn7948 3 ปีที่แล้ว

      @@JIJETUBE እሽ ኣመሰግናለሁ🙏

  • @liyaliya954
    @liyaliya954 3 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ ጥሩ ትምህርት ቤት ጠቁመን እባክህ እኔ መማር እፈልጋለሁ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም. ማሰልጠኛዎቹ ብዙም እሚለያያቸው ነግር የለም ተመሳሳይ ናቸው:: ባቅራቢያ ያለ ማሰልጠኛ ቢሆን ጥሩ ነው 👍👍

  • @tsehaiabreham1578
    @tsehaiabreham1578 ปีที่แล้ว

    ምነው የኔአሰልጣኝ ብትሆን ደስባለኝ

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 3 ปีที่แล้ว +3

    Ethio 🇪🇹✝️🇪🇹✊

  • @aniyosami2451
    @aniyosami2451 3 ปีที่แล้ว

    በጠም ትሩ ነው

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 3 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian 🇪🇹🇪🇹. 🛺🚔🚔

  • @kaildabdulselam7109
    @kaildabdulselam7109 3 ปีที่แล้ว

    R.P.M KE 4 MARSH WEDE 3 MARSH MEKEYER YALEBET KESINT ESKESINT BALEW R.P.M NW VIDEO BISERALIGN BETAM DESYILEGNAL BIZUN GIZE MEKINA LEMAJOCHIN YEMIYASCHEGREN NEGER NW VIDEO SIRALIN AMESEGNALEHU ADNAKIH NEGN BERTA KEGONIH NEGN WENDEME.

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  3 ปีที่แล้ว

      maresh wedetach sikenes rpm 1000-1500 akababi siders mekenes yichalal kemnignawum marsh bihon temesasay new ke 1000 keworede moter litefa yichilal 👇👇
      th-cam.com/video/ARt2al0jhrw/w-d-xo.html
      th-cam.com/video/zUf4MMNHMAI/w-d-xo.html

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 ปีที่แล้ว

    አንተ ያላሳየህን ነገር የለም ከተቻለህ ለመሰናክል ፈተና መኪናዋን በደንብ ኮንትሮል ለማድረግ እንድንችል በባላንስ ወደፊትና ወደኋላ እንዴት እንደምናሽከረክረክር ብታሳየን?

  • @jerigezaw1162
    @jerigezaw1162 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @RediwanuYemago
    @RediwanuYemago 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you brother

  • @werknehdejene303
    @werknehdejene303 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍