ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
😢😢😢ስዉሯ ማርያም እናቴ ያሰብኩትን አሳክተሺልኝ ውስጤ የሚያስጨንቀኝ ችግሬን ፈትተሺልኝ በሰላም ለአገሬ ካበቃሺኝ ደጂሽን እረግጣለሁ
ስውሯ ማርያም የምታገለግሉ አባቶቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳይ ብላችሁ የምኖረው በስደት ሳውዲ አረቢያ ነው ስራ ቦታ ትንሽ ሰላልተመቼኝ በፀሎት አስቡኝ እመቤቴ ችግሬን እንቆቅልሻን ፈትታልኝ ለደጁዋ እስኪያበቃኝ
ለደጅሽ አብቂኝ አናቴ ቂድስት ድንግል ማርያም 🙏🙏🙏
እንዴት ደስ እንደሚል አይቸዋለሁ ስመለስ ወደቤቴ ደጇ ይናፍቀኛል አሁን ስደት መጣሁ በመለሰችኝ ወደሀገሬ እና ለደጇ ታብቃን ሁላችንም😢❤❤❤
እሰኪ ከጎንደር ወዳዛ ለመሄድ እንዴት ነው አስርጅኝ እህቴ😢😢😢
@@Mazza9899በጣም ቀላል ነው እህቴ አልዳነ የለም ነይ ቁጥር እሰጥሻለሁ
የስዉሯ ማርያም ለደጂሽ አብኪኝ እና እንቆቅልሼን ፍቺ!!!!!!!
ከት ወደ የት መንገዱ የተመመ ቤተሠብ አሉ 😢😢😢እናቴ ከእሰራታቸው ፍችልኝ
ስውሮ፣እናቴ፣ለደጅሽ፣አቡቂኝ፣የነገርጉሽን፣ችግሮቸን፣ሁሉ፣ፍችልኝ፣
ስውሯ ማርያም ከነቤተሰቦቼ ፈውሺኝ እና ለምስክርነት አብቂኝ ። ለሕዝቅኤል15 አመት የንሰሀ እድሜን የጨመረለት ልጂሺ ለገ/ሕይወት ምረቃቱን ለመቀበል ዕድሜ ድህነትን ሰጠሺ ለምስክርነት አብቂኝ፡፡
እናቴ ስዉሯ ማርያም ፍቀጅልኝና ደጀሽን ልርገጥ
እመብረሀን እናቴ እራስ ህመም ነበረብኝ እና የተጨነኩበት ነበር እሱንም አስተካክላ ሁሉንም ፈታችልኝ እሁን ደሞልጄን አንደበቱንፍችልኝ ቤተሰቦቼን አንችጠብቄልኝ
Ykrtta ena yalehut sdet lay new gn gidegnaye swrua mariam amtche blo yekbe emnet blewgn emnetua yekbe alede ykrta gn lekalu
ስውሯ ማርያም ከደጅሽ እንድመጣ አግዥኝ
እናቴ ስውሯ ማርያ ም ምልክት ያሳየሽኝን ወደ ሙሉ ምሕረት አብቅተሽ ለምስክርነት ሽ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን
እናቴ ሰውሯ ማርያም ቤቴን ጉብኝ ለደጅሸ አብቂኝ
Siwura mariyam addarashi Le wendime diresh lekifu asalifeshi ATI sixii addara 3x
የናታችን ስዉሯ ማርያም ልዩ ቧታዉን ንገሩኝ
ስውሯ ማርያም ተመልከችኝ እና ለደጀሽ አብቂኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመብርሃን የለመንኩሽን ሁሉ ፈፅሚልኝ ከደጅሽ መምጣት ባልችል በሚዲያ ምስክርነት እሰጣለሁ
እናቴ ስውሯ ማርያም አሞኛል አንቺ እያለሽ ተጨንቂያለሁ በስውር ዳብሽኝ ጋዳዬ ግቢ ኑሮዬን አድሽልኝ ጤናዬን ስጭኝ እባክሽ እመብርሀን ደጅሽ አብቂኝ
እናቴ ለጅሽ አብቂኝ ከነ ቤተሰቦቼ❤❤❤❤❤❤
እናቴ ስውሯ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ
emebete yene enat techenkeyalew ledejish abkign lijen feweshelegn
Mikiniyat fixerina lee betish abiqinyi
Enate Emebete le dejesh abekiege