ዓለሜ 04 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 04 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 454

  • @monata6297
    @monata6297 5 ปีที่แล้ว +51

    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በየሀይማኖታቹ ፀልዩ

  • @EthioNas
    @EthioNas 5 ปีที่แล้ว +343

    *አለሜ ከች አለ በስደት ያለችሁ እህት ወንድሞቼ በላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏*

    • @የጁነይድቤተሰቦች
      @የጁነይድቤተሰቦች 5 ปีที่แล้ว +4

      ውድ ቤተሰቦች ይህ አዝሀሩል ሀበሻህ ነው አለማችን ገጠር የሚገኙ ወገኖቻችንን ከሺርክ ማላቀቅ ነው ስራዎቻችንን አይተው ሰብስkራይብ ያድርጉን

    • @sihoneyihonal9785
      @sihoneyihonal9785 5 ปีที่แล้ว +2

      wallo app Ameen bero

    • @afewrkreda4588
      @afewrkreda4588 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @tebabbelaynhe6831
      @tebabbelaynhe6831 5 ปีที่แล้ว

      አሜንንን

    • @randommaid4506
      @randommaid4506 5 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @batestars2198
    @batestars2198 5 ปีที่แล้ว +172

    ታላቅ ምክር "ጥበበኛ ሰው ማለት የተወረወርበትን ድንጋይ መልሶ የሚወረወር ሳይሆን በተወርወርበት ድንጋይ ቤት የሚሰራ ነው ::" መልክቴ ነው 😍

  • @yeabsratube3802
    @yeabsratube3802 5 ปีที่แล้ว +93

    ወገኖቸ እስኪ በየሐይማኖታችሁ ፀሎት አድርጉ የሰው የከብት ነብስ በእሳት እየተቃጠለ ነው ኧረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +17

    *የክርስቶስ ጠብቃ አይልይስችሁ አይልይን አሜን፫ ዊል አልሜ ጥሬት ያል ነግር ነው የምታድርሱን እናመስግናልን!*

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 ปีที่แล้ว +3

    አለሜ እንኳን በሰላም መጣችሁ
    ያገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝትትትትት ይበልላችሁ ከክፉ ነገር እማምላክ ትጠብቃችሁ ትጠብቀን

  • @ethiopiancepolsyoutube6578
    @ethiopiancepolsyoutube6578 5 ปีที่แล้ว +9

    በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ የድንግል ማሪያም ልጂ በረከቱ አይለየን

  • @selamawittadesse2435
    @selamawittadesse2435 5 ปีที่แล้ว +1

    አለሜ አሪፍ ድራማ ነው እያሳቀ የሚያስተምር ነው የተወናችሁት ሁሉ የምወዳችሁ አርቲስቶች ናችሁ በርቱ ተባረኩ

  • @እግዚአብሔርመልካምነውአሜ
    @እግዚአብሔርመልካምነውአሜ 5 ปีที่แล้ว +31

    #ወዳጄ📶
    🔹ተስፋህ በፈጣሪ ከሆነ መቼም ቢሆን አትወድቅም
    ▫በእጅህ የያዝከውን አትልቀቅ ካጣኸው በኃላ ይቆጭሀልና
    🔸ባጣኸውም ነገር አትበሳጭ የተሻለውን ፈጣሪ ይሰጥሀልና
    🔹የበደለህን ይቅር በል አምላክ ይቅር ባዮችን ይወዳልና
    ▫ስትደሰት ብቻ ሳይሆን ስትከፋም ጌታህን አመስግን እርሱ አመስጋኞችን ይወዳልና
    🔸ባለህ ነገር አመስግን ፈጣሪን ይጨምርልሀልና
    🔹በወንድምህ ውድቀት አትደሰት ነገ ሌላ ቀን ነው ▫ባንተም ላይ ሊደርስ ይችላልና
    🔸የትም ብትሆን ፈጣሪህን ፍራ እርሱ ካንተ ጋር ነውና
    🔹ድሆችን እርዳ ሰደቃ/ምፅዋት ወንጀልን ታብሳለችና
    ▫ሰወችን አትመቃኝ ምቀኝነት መልካም ስራን ትበላለችና
    🔸ወደ ፈጣሪህ ተጠጋ እሱ ለባሪያው ቅርብ ነውና
    🔹አምላክህን አፍቅረው እሱ የእውነተኛ ፍቅር ባለቤት ነውና
    🔸ተስፋህ በፈጣሪ ብቻ ይሁን ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታ ነውና
    🔹ያንተ ያልሆነን ነገር ያንተ ለማድረግ ብዙ አትድከም ውሳኔው የፈጣሪ ነውና
    🔸በሁሉም ነገር ላይ ታገስ አምላክ ከታጋሾች ጋር ነውና
    🔹ለሁሉም ነገር አትቸኩል ችኮላ የሸይጧን ነውና
    ▫አትበሳጭ ብስጭት የሸይጧንን በር ትከፍታለችና
    🔸የትም ብትሆን ፈጣሪህን አስታውስ ያስታውስሀልና።
    ◾ከወደዳችሁት ሼር ለወዳጆዏ እንዲደርስ

  • @Aaa-hg8tx
    @Aaa-hg8tx 5 ปีที่แล้ว +3

    ከምንም በላይ ሰላም ነውና ወሳኜ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን🙏🙏🙏 ያገሬ ሰው ክፉ አይንከው

  • @ማራናታየወሎልጅቤተአማራ
    @ማራናታየወሎልጅቤተአማራ 5 ปีที่แล้ว +27

    ሞኬ የምትወድ እስኪ ገባ በሉ ያለሱ ጨዋታው አይደምቅም 👌👍

  • @hanihancho4733
    @hanihancho4733 5 ปีที่แล้ว +8

    "ያለህን ካላወክ የጎደለህን አትረዳምና ከማማረርህ በፊት ምትፈልገውን ለይተህ እወቅ፡፡ ጤና ና ሰላም ካለህ ደስታና ፍቅርን ከተሰጠህ ሌላው ትርፍ መሆኑን እወቅ፡፡ "

  • @yared_mg4465
    @yared_mg4465 5 ปีที่แล้ว +44

    ስደት የጠላው ኣብዚኣ like ygber

    • @ilove251
      @ilove251 5 ปีที่แล้ว +1

      #ቀና_ በል_ ቀን_ኣለ_ ያሩ_ ፍቅር ayzon

    • @niemamohamed3531
      @niemamohamed3531 5 ปีที่แล้ว +1

      #ቀና_ በል_ ቀን_ኣለ_ ያሩ_ ፍቅር wa ana kemane zeydaye

    • @yared_mg4465
      @yared_mg4465 5 ปีที่แล้ว +1

      Thank so much

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 5 ปีที่แล้ว +3

    "ይህቺ ናት ሀገሬ ይህቺ ናት ኢትዮጵያ" አለ ገጣሚዉ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እዉነት የዛሬ ድራማ ላይ አለንበት

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን በደና መጣችሁ ዓለሜ የሀገሬ ልጆች ኑሩልኝ 😘

  • @NeemaYouTube
    @NeemaYouTube 5 ปีที่แล้ว +16

    *ዓለሜ ከች አለ በስደት ያለችሁ እህት ወንድሞቼ በላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏*

  • @የማርያምልጀየማርያምልጀ
    @የማርያምልጀየማርያምልጀ 4 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ኢትዩባ ደስ እሜል ዜና ተሰማ ሁሌም እደዝህ ያለ ያስማን

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +35

    የመኩዬ አድናቂዎች ከች በሉ

  • @sirasira6532
    @sirasira6532 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋናው ነገር ሰላም ነውና ፈጣሪ አምላክ ሰላችሁን ያብዛው 😘

  • @የእናቴልጅ-ጐ4ገ
    @የእናቴልጅ-ጐ4ገ 5 ปีที่แล้ว +2

    አለሜ (ሞኬ ) ምርጤ የድራማው ድምቀት ❤️

  • @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
    @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ 5 ปีที่แล้ว +5

    አር በጣም ደስ ይላል ግን ይቅርታ ማንም ሰለፊልሙ አሰተያየት የሰጠ የለም ሁሉም የብሶቱን ለማንኛውም ሁላቹንም እወዳቹአለው

  • @kediraman7668
    @kediraman7668 5 ปีที่แล้ว +34

    ሞኪን እደኔ የምትወዱ ላይክግጩኝ

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 5 ปีที่แล้ว

    አዝናኝ አስተማሪ ነው በርቱ እናመሰግናለን እወዳችሆለሁ 😍😍😍🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @አለነኪሮስ
    @አለነኪሮስ 5 ปีที่แล้ว +4

    አለሜ ድራማ ብዙም አይመስጥም😉፡የአርቲስቶቹን ሙያ ዝቅ አደረገው

  • @yetu0983
    @yetu0983 5 ปีที่แล้ว

    ጋሽ አለሜ/ሞኬ እንባዬን ያመጣውና ፍጹም ኢትዮጲያውነትን አባትነትን ርህራሄን ያሳየኝ መጨረሻ ላይ ነው ምክንያቱም ልጆቹን/ህጻናቱን አምጪና ቹቹ ቤት ይኑሩ ሲል አንጀቴን በላው በእውነት

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +69

    ሞኬ ካለ ሳቅ አለ ገባገባ በሉ ማሮች

  • @selam7775
    @selam7775 5 ปีที่แล้ว +4

    😀😀😀😀የዛሬው የቡርትዬ ቀን ነው የኔ ናት አይቼዋለው አልጋቤት ስራ ትግስት ያስጨርሳል እውነተኛ ታሪክ ነው በዚ ቀጥሉ

  • @ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን
    @ዘረኝነትጥብናትተውዋትእን 5 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ቤት ይስጠኝ እጂ አከራዮችን በጭራሽ አልጨቀጭቃቸውም ኮመታቶች ምስክሬ ናቹ

  • @batestars2198
    @batestars2198 5 ปีที่แล้ว +10

    ደብሮኛል ዛሬ በካሜንትና በላይክ ዘና አርጉኝ ዉድ የአገሬ ልጃች

    • @merd4919
      @merd4919 5 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ እህት አላህ ከኛ ጋር ነው

    • @burukamulualem8029
      @burukamulualem8029 5 ปีที่แล้ว

      ayezoshie
      Yekirta gene fikadeshie kehone
      metafie anbeby OK

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ አባት ላህከ ዘንዬ ስወዳቹ እድሜችሁን ያርዝመው ሁላችሁም በርቱ

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 5 ปีที่แล้ว +2

    የምር እያዝናና ቁምነገረኛ ድራማ ነዉ! አሪፍነዉ!

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 5 ปีที่แล้ว +2

    This part is the best.

  • @aa6750
    @aa6750 5 ปีที่แล้ว +6

    እኮን መጣችሁ ውዶች
    በእውነት እናተ ባትኖሩ በምን እንዝናና ነበር

    • @Hamzolina
      @Hamzolina 5 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/APoPcnAFg3_gIkfhvJAbsw.html

  • @quransunatube8023
    @quransunatube8023 5 ปีที่แล้ว +3

    እህህህህ ኮሜንተሮች ይቺ ላይክ ግጩኝ የምትሏት ነገር አልወደድኳትም

  • @ዘሀሪፍቅር
    @ዘሀሪፍቅር 5 ปีที่แล้ว +8

    እስኪ እደኔ ሞኬን ምትወዲ ላይክ አርጉኝ😊 ገባ ገባ በሉ አብረን እንየው የሀገሬልጆች♥

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว +1

    ብዙም ደስ አይልም ግን ያው መኮ ስለምወደው

  • @tsedaletsedale9081
    @tsedaletsedale9081 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ታምራላችሁ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ1ጨ
    @ኩንፈየኩን-ኰ1ጨ 5 ปีที่แล้ว +5

    ክፍል 4 እናመሰግናለን እናተ ትሻላላቹ በመዳም ዋይፋይን አለማችን እንይ እጂ

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 5 ปีที่แล้ว +1

      የማዳም ዋይፍይን ባይኖር ኖሮ ምን ይውጠን ነበር

    • @ኩንፈየኩን-ኰ1ጨ
      @ኩንፈየኩን-ኰ1ጨ 5 ปีที่แล้ว

      @@tigisttadesse437 Kkkk እኮ ተመስገን አምላኬ 🙏🙏

    • @ሰአድወሎ-ከ7ከ
      @ሰአድወሎ-ከ7ከ 5 ปีที่แล้ว

      @@tigisttadesse437 ትክክል ወላሂ

  • @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ
    @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ኮሜንቶች ስራ የለም እንዴ ግን ገና ከመለቀቁ ይሄ ሁሉ ሰው ይመቻችሁ ማርች ውድድድድድድድ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 ปีที่แล้ว +9

    ስለ ቤት ኪራይና አከራይ ብዙ ታሪክ አለኝ አሁን አልሀምዱሊላ ከተቀራይ ወደ አከራይ ተሸጋግራለሁ

    • @abdujemal9973
      @abdujemal9973 5 ปีที่แล้ว +2

      ጥሩ እንደምቶኚ አልጠራጠርም ምክኒያቱም ካለፈው ተምረሻል

    • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
      @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 ปีที่แล้ว

      @@abdujemal9973 አወ እናቴም ከምንም በላይ ጥሩ ናት ቤቱን እሷ ናት የምታከራየውም ውሀም እስገብቻለሁ የውሀ ሂሳብ የለም የቤት ብቻ

    • @abdujemal9973
      @abdujemal9973 5 ปีที่แล้ว +1

      ጥሩ መልካምነት ለራስ ነው

    • @miraleyn2397
      @miraleyn2397 5 ปีที่แล้ว

      +Abdu Jemal ke sidamo tera new

    • @miraleyn2397
      @miraleyn2397 5 ปีที่แล้ว

      +Mira Leyn malete seferh

  • @የማርያምልጅ-ከ2ቀ
    @የማርያምልጅ-ከ2ቀ 5 ปีที่แล้ว

    አረተይ ቡርቴ ግፍ ነው ማከራየት መከራየት ያለነው ፈጣሪ ሁሉንም ያስተካክል

  • @esmaelabdey8970
    @esmaelabdey8970 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ድራማ

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 5 ปีที่แล้ว +3

    ሞኬ የጥበብ ሰው አቦ እድሜህን ይጠውለው

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 5 ปีที่แล้ว

    Selamschu yibiza siwodachu 💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MariaMaria-nh9ix
    @MariaMaria-nh9ix 5 ปีที่แล้ว

    Yagera lejoch🇪🇹 enedena agerachu yenafekachu be like geletsuleg 👍ewedachewalew ye ethopiya yewa hezeboch egeziyabehar kenanete gar yehun 🙏❤😘

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 5 ปีที่แล้ว

    እውነት የመጀመሪያው ፓርት ነው ደስ የሚለው ቀጥሎ ያሉት ብዙም ደስ አይልም

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 5 ปีที่แล้ว

    ውስጤ ነችሁ ሁላችሁም 😍😍🇬🇭🇬🇭

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +15

    ክክክክ ሞኬ ባል እና ሚስት ነን ብለው ገብተው በአንድ ቀን ተራብተው አድረው ነው እንዴ ልጆቹ ከየት መጡ አለ ሊራቡ አይደል እንዴ የተጋቡት መንታ አስወልዷት ይሆናል😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @burukamulualem8029
      @burukamulualem8029 5 ปีที่แล้ว

      Memya yena kongo
      anhieme yerby zer neshie enda
      ena kalmokerku almenem

    • @burukamulualem8029
      @burukamulualem8029 5 ปีที่แล้ว

      Memye nekldenu
      Hialekubete ende
      Degmo endatekiyemgbe OK

  • @tarikmekonen6253
    @tarikmekonen6253 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ድራም ስወዳችሁ

  • @እድሌስዴትፕኛናኚ
    @እድሌስዴትፕኛናኚ 5 ปีที่แล้ว

    በጣምየምወዳቸው አርቲስቶችናቸው

  • @halimetmehamed2978
    @halimetmehamed2978 5 ปีที่แล้ว

    የቡርቴ አለባበስና የቃኘ የጥርስ ኬዝ ውሥጤ ነው😀😀

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 ปีที่แล้ว +20

    😂አንዴ ለቴሌ ሞቅ ያለ👏 ጭብጨባ
    መብራት ሀይል እንዲሰማ
    ስንል ሰምቶ መብራት ሃይል ምን ቢል ጥሩ ነው
    😂 እኛ ከሌለን ባዶ😂

  • @mart8073
    @mart8073 5 ปีที่แล้ว +2

    ሞኬ ውሰጤ ነው

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth 5 ปีที่แล้ว +8

    አለሜ ሲትኮም ትንሽ ድርቅ ብሏል ለስለስ ብታደርጉት ጥሩ ነው እላለሁ።ሞኬ ያለበት ምንም ቢሆን ቢደምቅም ቅሉ!!!

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 5 ปีที่แล้ว

      ገና ክፍል 4 አይደል ለትችት አንቸኩል 😑

    • @WinnerTubeEth
      @WinnerTubeEth 5 ปีที่แล้ว

      ሀሳብ መስጠትና ትችት ይለያያሉ !!!!

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 5 ปีที่แล้ว

    Alameye wel bilenal yene mirtoch ye hulachum adanake negn wedddddddddddddddd😘😘

  • @muller19961
    @muller19961 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ የብርቱካን ነገር hahahahaha ተቃጠልኩ አለች

  • @መድናሙሀም
    @መድናሙሀም 5 ปีที่แล้ว

    ያዝናናል ሞኮነን (አለሜ)ያለበት

  • @eyobabay
    @eyobabay 5 ปีที่แล้ว

    እዉነትም አረሜ! !!!!!!!!!!

  • @alemseid6945
    @alemseid6945 5 ปีที่แล้ว +1

    ደብሮኝ ነበር ፈታ አርጋችሁኝ

  • @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ
    @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ 5 ปีที่แล้ว +3

    መኩየን ስለምወደው ብቻ ነው እሄን ድራማ ማየው

  • @እኔነኝስደተኛዋየማሪያምል
    @እኔነኝስደተኛዋየማሪያምል 5 ปีที่แล้ว

    አይ ቤት መከራ ነው አለሜን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ የጎንደርን ስቃይ እና መከራ በቃ በለን እግዚአብሔር ፍትህ ስጠንን።😭😭😭😭

  • @tekletube7787
    @tekletube7787 5 ปีที่แล้ว

    ይልቁን ችኮች በብዛት ብኖሩ ኖሮ ድረመው ያምራል ነበር

  • @asdfgasdfg7854
    @asdfgasdfg7854 5 ปีที่แล้ว

    ሞኬ ምርጥ ተዋናይ ይመችህ

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ መኩ ሰወዲህ ሁላቹሁም ይመቻቺሁ ያዝናናል

  • @tanadam208
    @tanadam208 5 ปีที่แล้ว

    I love this show

  • @ፍቅርበለጠ
    @ፍቅርበለጠ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว

    አርቲስት ላይከ ውስጤ ነው

  • @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
    @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 ปีที่แล้ว

    እኳንደህናመጣቹውዶችአድናቂያቹነኝበሳቅፍርስ

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 5 ปีที่แล้ว

    ምርጦች ተከሰታችሁልን ዌል ካም

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @mulukenasratie3865
    @mulukenasratie3865 5 ปีที่แล้ว

    መኮነን ላዕከ በጣም ነው ምወድህ

  • @ሉባባያአሏህባሪያ
    @ሉባባያአሏህባሪያ 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላችሁ

  • @bayanawad9009
    @bayanawad9009 5 ปีที่แล้ว

    Waw degnet yezarew leyt yale new bezih zemen man bet ysetal👍🏻

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 5 ปีที่แล้ว

    ጋሽ አለምዬ...ሞኬ በሳቅ ገደልከኝ።

  • @የፍቅርህመምተኛነኝ
    @የፍቅርህመምተኛነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ሞኬ ተቃጥሎ ሞተ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😄😄😄😃😃😃😂😁😁😁😂😃😃😄😄😄😅😅😅😅😅😅😄😄😃😃😂

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂😂አይ ጋሽ አረሜ ተቃጠላችሁኮ ሆ ከምር አንዳንድ ሰው ሲያዝኑለት ይሉኝታ ሚባል ጭራሽ አያቅም 😂😂😂😂

  • @dccfg6250
    @dccfg6250 5 ปีที่แล้ว

    ቀጥሉበት ፈታ ታደርጋላችሁ

  • @selamsentayehu3037
    @selamsentayehu3037 5 ปีที่แล้ว +71

    እርጉዝ ነኝ pls ላይክ አርጉኝ

  • @selamaberacreateagoogle7558
    @selamaberacreateagoogle7558 5 ปีที่แล้ว +7

    የሞኬ አደናቄዎች እስኪ እንያቹ 👍👍

  • @ትዝታዬቃልህይሁን
    @ትዝታዬቃልህይሁን 5 ปีที่แล้ว

    ምርጦች እናመሠግናለን

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 5 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜ ለሁላቹም

  • @dhdssss1322
    @dhdssss1322 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ተቅጠልኩ አለች ብርቱካል😂

  • @Man-tb8gu
    @Man-tb8gu 5 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደና መጣችሁ
    አልጋ ክራይ ስንት ገባ ሙኩ በኛ ጌዜ 15 ነበር

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 8 หลายเดือนก่อน

    Smart drama ♥️❤️🙏

  • @abey1809
    @abey1809 5 ปีที่แล้ว

    አለሜ ዴግነህ እናመሰግናለን

  • @almaalma9683
    @almaalma9683 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @ethiosani
    @ethiosani 5 ปีที่แล้ว +2

    ደብሮኝ ነበር አሪፍ ድብርት ማጥፊያ እንሹፈው እስቲ

  • @fenkiljougar6052
    @fenkiljougar6052 5 ปีที่แล้ว

    betam arif filme new

  • @wedaawekjeberajebera1663
    @wedaawekjeberajebera1663 5 ปีที่แล้ว

    አዬንዬ የኔ ቆንጆ

  • @classymobiles81
    @classymobiles81 5 ปีที่แล้ว

    አለሜዎች ምነው ከሀሙስ ጀምሮ ስጠብቃችው ነበር በሉ በሰአቱ ልቀቁልን ለሌላ ቀን እናመሰግናለን

  • @wubezewde6617
    @wubezewde6617 5 ปีที่แล้ว

    ሞኬ ስወድህህህሀህህሀህሀህሀህሀህሀህህህህህህሀ

  • @የማርያምልጅነኝ-ሐ2ለ
    @የማርያምልጅነኝ-ሐ2ለ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ የእውነት በጣም ከፍቶኛል የሀገሬ ልጆች

  • @ethiopiaa.a2191
    @ethiopiaa.a2191 5 ปีที่แล้ว

    Moka betam new kikikiki😄😄😄😄😄😄😄😄😄👍👍

  • @fasilmekonen8970
    @fasilmekonen8970 5 ปีที่แล้ว

    ምን ልታዘዝን ባየንበት አይን ይሄ ለኔ ግዜ ማቃጠል ነው

  • @joman5339
    @joman5339 5 ปีที่แล้ว

    Yimechachu 💚💛❤

  • @loveyouethiopia7917
    @loveyouethiopia7917 5 ปีที่แล้ว

    Betam tenafekugnalachu wedddddddd 😙😙😙

  • @zenabhbsh5701
    @zenabhbsh5701 5 ปีที่แล้ว

    ዉይ ሤት አቤት መጨርጨር አላህ ሶብር ይሥጥሽ

  • @iam1human.97
    @iam1human.97 5 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመቻችሁ ተመችቶኝ የሳቁበት ድራማ

  • @ጦይባዋሎየዋቀበጥ
    @ጦይባዋሎየዋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว

    ደስላል. በጣም

  • @mekedessemeneh7008
    @mekedessemeneh7008 5 ปีที่แล้ว

    well com yen moka adenake ngi yemetewadot 😘😘😘😍😍😍