መድፈኞቹን ያሰናበተው የበረኛው ጀብድ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

ความคิดเห็น • 138

  • @Rainforsleep-et
    @Rainforsleep-et 22 วันที่ผ่านมา +60

    በራሱ ቀብር ነጭ የለበሰ የአለማችን ድንቅ ክለብ 😂😂😂

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 22 วันที่ผ่านมา +17

    60 ደቂቃ በጎደሎ ተጫውቶ ለዛውም ከሜዳው ውጪ ዳኛውን ጭምር ነው ያሸነፈው ማንቼ❤❤

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo 22 วันที่ผ่านมา +93

    አርሰናል ነጭ ለብሳ ሪያል ማድሪድን መስላ ዩናትድን ለማስፈራራት ነበር አልተሳካም 😂😂😂😂

    • @AshendaTigray-m5u
      @AshendaTigray-m5u 22 วันที่ผ่านมา +5

      ኳስ አታውቅም የኳስ ፋራ
      ተቀጥቅጠህ በፔናልቲ አሸነፍህ ታወራለህ ፊኛ FA ወራጅ ቀጠና ላሉ ክለቦች ነው እኛ ከላይ ነን።

    • @EndrisMulu
      @EndrisMulu 22 วันที่ผ่านมา +5

      ማድሪድም እኮ ቀመሰ በባርሴሎና 😂😂😂

    • @Daniel-k4j5p
      @Daniel-k4j5p 22 วันที่ผ่านมา +1

      Awo altasakam 😂😂😂😂😂

    • @zolanewfaf
      @zolanewfaf 21 วันที่ผ่านมา

      😂😂

    • @SaraSaraabi-o4f
      @SaraSaraabi-o4f 21 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂ማድርድም ነጭ ልብሶ ገብቶ ባርሳ ሲጠበጥበው አምሽታል

  • @zenebeasnakew1556
    @zenebeasnakew1556 21 วันที่ผ่านมา +11

    የዛሬው የተመልካልች ብዛት ይለያል 47k👏👏 man united💪💪

    • @21aniten
      @21aniten 21 วันที่ผ่านมา +1

      ሁሌም ስለManchester የተሠሩ ፖስቶች ብዙ view አላቸው😅

    • @yonasworkneh1511
      @yonasworkneh1511 21 วันที่ผ่านมา

      @ 21aniten
      ብዙ view yalaw ብለህ ማንችስተር ብለሀል ግን እባክህ አድማጮችን የተሳሳተ መረጃ አትስጣቸው ከ1-6 ካሉት view ውስጥ 4 የአርሰናል ነው።

  • @hermunaasisandfirends988
    @hermunaasisandfirends988 22 วันที่ผ่านมา +11

    ወያላውውውው ዝዝዝዝዝምምምምምምምምም!!!

  • @abdullahiasaffa
    @abdullahiasaffa 21 วันที่ผ่านมา +4

    Mansur indatilantina ba,unayted tadsichama alaqim afachaw tazagalin biyashanifuma ayasqamixunim nbr wooooow yunayted

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 22 วันที่ผ่านมา +14

    የኛ ዩናይትድ ውጤቱ ይገባው ነበር። ዳኛው ስህተት ሰርቷል ለማለት እቸገራለሁ ዳሎ ስህተቱን በሌላ ስህተት ነው ለማረም የሞከረው። ሰው እንዴት አይኑ እያየ እንደዚያ አይነት ሸርተቴ ይወርዳል? መንሱሬ ግን ይሄንን ሁሉ የመጽሀፍ ቅዱስ እውቀት እንዴት ነው ልታገኝ የቻልከው? ባለፈው ስለተሰሎንቄ ስታወራ ነበር። አንድ ሰሞን ደሞ ስለ ቆሮንጦስ ስትናገር ሰምቼሀለሁ። ዛሬ ደሞ ስለ ሙሴ እያሱ ከንአንና ኢያሪኮ። ያውም ከነ ዝማሬው። አዎ በመጨረሻም በሚሳኤል እንኳን አይፈርስም ሲባል የነበረው የአርሰናል ግንብ በጩኸት ፈራርሷል

    • @AlemufantaSeiefemichael
      @AlemufantaSeiefemichael 21 วันที่ผ่านมา

      @@fekedetesfaye9965 እውነት የሠራው ሥራ ያቃጥላል እድል ከነሲ ጋር ሰለሆነች ነው እንጂ ችግሩ ውሰጥ ከቷቸው ነው የወጣው ኡጋርቴ ዳሎት እና ሜኑ በእጅ የሚይዙት ነገር አለባቸው ይህን አባዜ ያንሳላቸው

    • @oliyaddereje1359
      @oliyaddereje1359 21 วันที่ผ่านมา

      ቀይ ካርዱ ልክ ነው ግን ዳኛው የሰጠው ፍፁም ቅጣት ምት ልክ አልነበርም ለዛ ነው አርሰናል በ 12 ተጫዋች ተጫዉቶ በ 10 ተጫዋች የተጫወተውን ዩናይትድን ማሸነፍ አቃተዉ ምንለው

  • @eyuabasefa2387
    @eyuabasefa2387 21 วันที่ผ่านมา +6

    one love united🥰🤩😍

  • @am6027
    @am6027 22 วันที่ผ่านมา +11

    ኸረ መንሱር እውነት ተናገር ስምንት ተከላካይ የምትለው አስተካክለው ማንም ክለብ ሲጠቃ የሚያረገው ነው አርሴናልም ሲጠቃ አስሩም ሜዳቸው ላይ ናቸው አርሴናል ሳይበላ ማንቸስተር ይበላል

    • @abduarage5010
      @abduarage5010 21 วันที่ผ่านมา

      ይሔ ቀዳዳኮ ነው ከሰማኸው ባለፈው ስለ አርቴታ ሲስተም ሲያወራ ስለማፈግፈጋቸው በኩራት ሲያወራ ነበር ዛሬ ደሞ የኛ ሲሆን ስለመዝጋት ይዘበዝባል ጁአናም በለው

  • @abenezerasfaw9410
    @abenezerasfaw9410 21 วันที่ผ่านมา +6

    አርሠናሎቾ ያናድዳሉ ኤፍ ኤ ካፕ አለማለፉ ፍትሃዊ ነው።ሊጉን እንኳን ለዋንጫ ለመፎካከር ይቅርና እስከ 4 ኛ ደረጃ ለመጨረስ ይከብዳል።።

  • @YabonehHaylu
    @YabonehHaylu 21 วันที่ผ่านมา +8

    ይችላል ማቼቼቼቼቼቼ ❤❤❤❤❤

  • @Yilak-m7m
    @Yilak-m7m 22 วันที่ผ่านมา +13

    እኔ የሲቲ እና የአርሰናል በማቺ ሲሸነፉ በጣም ነው የሚያስደስተኝ

  • @abidan2755
    @abidan2755 21 วันที่ผ่านมา +3

    Mensure hulam beselam betena nor, dagenaw gin yejun yestew🙏

  • @AbidanAbida911
    @AbidanAbida911 21 วันที่ผ่านมา +1

    Manchester is my blood ❤❤❤❤mensur

  • @BayuZerihun
    @BayuZerihun 21 วันที่ผ่านมา +1

    ማንቼ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @nitsuheshetu8968
    @nitsuheshetu8968 22 วันที่ผ่านมา +7

    It felt so good when your team won against the fan, on their backyard, cheating players, and clown referee. That match was wasn't about tactics, it's about resilience, being the warrior inside. Manchester United is a symbol of resilience, they found a way even if it is against all the odd.

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 21 วันที่ผ่านมา +5

    አሪፍ ድል 12 ቱን ማሸነፍ!!!

  • @kumaatolosaa2820
    @kumaatolosaa2820 21 วันที่ผ่านมา

    Selam selam mesur Ye telatin cawota betam garamgal yegab la Manchester United ena Liverpool dagafi New Ke Adama ❤❤❤

  • @DaniZer-n9z
    @DaniZer-n9z 21 วันที่ผ่านมา +5

    የአሰልጣኞች የብቃት ልዩነት ግን በግልፅ የታየበት ምሽት ነበር

  • @DaniZer-n9z
    @DaniZer-n9z 21 วันที่ผ่านมา +4

    የዳኛው ችግር ግን በጣም የፈጠጠ ነበር የብሩኖ ፋወል የኡጋርቴ በ ሀቨርትዝ አንገት መታነቅ (ቀይ የሚያሰጥ ጉዳይ)፡ የማጋየር ፒናሊቲ ስህተቱን ባጠቃላይ ዳኛውው ብቁ አልነብረም

  • @AnwarMan-p6n
    @AnwarMan-p6n 22 วันที่ผ่านมา +13

    ይችላል ማቼቼቼቼቼ🎉

    • @GhGh-d3q6r
      @GhGh-d3q6r 21 วันที่ผ่านมา

      ዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዐዘዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐ

  • @MuhamedTemam-ky3im
    @MuhamedTemam-ky3im 20 วันที่ผ่านมา

    መኑሱሬ ጨፈ ይበለለው ከደመ እነ መችስተር ትልቅሞሆንን አሰይቶነል እነም ብዙ እጠብቀለን

  • @BurshagaBur
    @BurshagaBur 21 วันที่ผ่านมา +3

    Man utd One Utd

  • @Girum_Tube
    @Girum_Tube 21 วันที่ผ่านมา +4

    ወያላውውውው ዝዝዝዝዝምምምምምምምምም🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫

  • @afeworkawoke9615
    @afeworkawoke9615 19 วันที่ผ่านมา

    mensure #1

  • @solankumaph9430
    @solankumaph9430 21 วันที่ผ่านมา +11

    መንሱር ግን???
    Listen to Alazar Asgedom for the fair analysis

  • @YonasAbebaw-gz7gx
    @YonasAbebaw-gz7gx 22 วันที่ผ่านมา +4

    Man❤❤❤❤

  • @ifbihone
    @ifbihone 21 วันที่ผ่านมา +3

    Justice 🎉

  • @Senayytube
    @Senayytube 22 วันที่ผ่านมา +4

    good news

  • @getacher5677
    @getacher5677 22 วันที่ผ่านมา +8

    ይህንን ሰውዬ የምትከተሉ የማንቼ ደጋፊዎች unsebscribe ማድረግ አለባችሁ እሱ እኛን የሚፈልገን ለገቢ ብቻ ነው ለክለባችን ክብር የለውም

    • @ZelekeNasro
      @ZelekeNasro 22 วันที่ผ่านมา

      ነፈዝ

    • @HidayaWelela
      @HidayaWelela 22 วันที่ผ่านมา

      መንሱር ሰይጣን ይቀናበታል😊

  • @TibebuWeldu-zk5fo
    @TibebuWeldu-zk5fo 21 วันที่ผ่านมา +3

    efrem yemane''የአርሰናል ዱልዱም አጥቂዎች''😂😂😂😂

  • @Amanworld67
    @Amanworld67 21 วันที่ผ่านมา

    Mensur mizanawi hun

  • @birukalemu6735
    @birukalemu6735 21 วันที่ผ่านมา +4

    ኢንስትራክተር ሽፈራዉ ያልከዉ ሰዉዬ ግን ዳኛ ነዉ? እንዴት ሰዉ በቲቪ ኳስ እያየ እንኳን መዳኘት ያቅተዋል? ሜዳ ላይ ዳኛ ቢሆን ምን ሊሆን ነዉ? ለኔ ዳኛ አይደለም። አለም ሁሉ ለጮኸበት ለትላንትናዉ ዳኛ 8.2 ነዉ የሰጠዉ እኮ።

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 21 วันที่ผ่านมา +3

    Ggmu❤

  • @NabsoIdiris
    @NabsoIdiris 21 วันที่ผ่านมา +1

    Mansuree❤❤❤❤

  • @AmirGebru-n3q
    @AmirGebru-n3q 20 วันที่ผ่านมา

    መንሱር በጣም ነው ያናደድከኝ አንተ ያለሙያህ ነው የምትናገረው አትችለም ኳስን እነ አላዛር ይተንትኑት አርሰናል ተቀጥቅጦ ተቀጥቅጦ ስትል ሰማሁህና በጣም የወረድክ መሆንህን አወኩ ቁጥሩ ይናገራል አርሰናል የበላይ እንደነበረ ማንሳት ያለብህ የአጥቂወቹን ችግር ብቻ ነው

  • @eyasuyohanis9172
    @eyasuyohanis9172 21 วันที่ผ่านมา +3

    አርሰናል እና ማድሪድ ነጩ ለብሳቸው ነጀሳቸው 😂😂😂😂😂 vamosss barca 💙❤💙❤💙❤💙❤

  • @omerseid4608
    @omerseid4608 21 วันที่ผ่านมา +2

    ሚዛናዊ ለመሁን ትሞክራለህ ግን ሁሉንም ለማስደሰት አትሞክር ምክንያቱም አይቻልም ከተነተክ በትክክል ተንትን አዘባርቅ

  • @nurushafi
    @nurushafi 21 วันที่ผ่านมา +2

    ማንችስተር ዪናይትድ የተጫወተው ከእድል ጋር ነበር ምክንያቱምፐ በጎዶሎ ተጫዋች ተጫውተው አሸንፈዋል ነገር ግን ዳኛው ምን ሆኖ ነው ማጫወቱን ረስቶ አርሰናልን ሲረዳ ነበር 😮😮

  • @KindoLiyahh
    @KindoLiyahh 21 วันที่ผ่านมา

    Come on utd 💪🏼

  • @FilmonMerhay-lr7yh
    @FilmonMerhay-lr7yh 20 วันที่ผ่านมา

    Altay Bayinder feature talent the united

  • @MuraidLove
    @MuraidLove 19 วันที่ผ่านมา

    መሱሬ ሰለምነዉ በቀ መሸነፍ እደለ መሸነፍም እደዘዉ ነዉ

  • @YOHANSSema
    @YOHANSSema 21 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NAFII47
    @NAFII47 21 วันที่ผ่านมา +2

    GGMU WOW

  • @tekilubasango8689
    @tekilubasango8689 20 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ባክህ,,,,🙄🙄
    ተዉ እንጂ መንሱሬ፡ በጣም የማደንቅህና ዘወትር የሚሰማክ ነበርኩኝ፧ ምን ሆነህ ነው ግን ሰሞኑ ትንተናክ እየወረደብኝ መጣ፡ ወይስ አንተ እኛ ከምናየው ሌላ ጨዋታ እያዬ ነዉ ብዬ ማሰብ ጀምሬያለሁ፡ አንዳንዴ ደክመን ስንገኝ ዛሬ ብርቱዎች ነበሩ ብለክ እንደ ኤሪክ ተንሃግ ግራ ታጋባናለክ፡ ኧረ ተዉ በእንደዚህ ከቀጠልክ አንተን ላለመስማት እገደዳለሁ

  • @TadeLight-t3z
    @TadeLight-t3z 22 วันที่ผ่านมา +2

    መሱሬ እኔ የቀርፋፋው ማንቼ ደጋፊ ነኝ
    ማንችስተር ብዙ ይቀረዋል ግን አስተያይት መስጠት የፈለግሁት ስለ አርሰናል ነው አርሰናል በጣም ህመም ላይ ነው አርሰናል አሁን ላይ የቆመ ኳስ ላይ ብቻ ነው ኢላማ የሚያደርገው
    ይህ ለዋንጫ የሚፎካከር ቡድን ነው የቆመ ኳስ የትም አያደርሰውም

  • @AlemufantaSeiefemichael
    @AlemufantaSeiefemichael 21 วันที่ผ่านมา +2

    ኦናና ኦበር ቤንች

  • @wendemovietube4612
    @wendemovietube4612 19 วันที่ผ่านมา

    ፈረንጅ እንደኛ አያስብም ለአንድ ጨዋታ ውለታ ሰራህ እና ቋሚ ትሆናለህ ዘበት ነው ባይሆን ኦናና ጠንካራ እንዲሆን መልእክት ይሆናል

  • @MubarekMitku
    @MubarekMitku 21 วันที่ผ่านมา +1

    Mensure egnam endeziaynet dagna ale blen alasebnm neber gn tlant ayen

  • @TizazuPawulos-t4w
    @TizazuPawulos-t4w 21 วันที่ผ่านมา

    ይችላል ማንቼ

  • @antenehestifanos186
    @antenehestifanos186 21 วันที่ผ่านมา +4

    እንደዉም የአርሰናሉን ጨዋታ ''በአወዛጋቢ ውሳኔ የደበዘዘው የዋንጫ ተስፋ" ብለህ ሰርተህ ነበር የዳኛውን ውሳኔ ዩናይትድ ላይ ሲሆን ስለዳኛ ያለኝ አቋም ይታወቃል ምናምን ብለህ ልትመጻደቅ አትሞክር ዩናይትድ ቢወድቅ ኖሮ በዳኛው ውሳኔ ነው አንተም ስሜት አለህ ብደግፍ ሃጥያት የለውም አንተ ግን አይደለሁም ትላለህ ችግሩ መደገፍህ ሳይሆን ፍትሃዊ አለመሆንህ ፍርደ ገምድል በመሆንህ ነው

    • @Sherefanegash
      @Sherefanegash 21 วันที่ผ่านมา +1

      ልክነህ

    • @HamizJami
      @HamizJami 18 วันที่ผ่านมา

      Mndnw mtlefelfew 😂

    • @antenehestifanos186
      @antenehestifanos186 18 วันที่ผ่านมา

      @@HamizJami bemasreja new yelefelefkut zimbleh እውር ብለህ የተነገረህን አትቀበል ሂስ ነው የሰጠሁት እሱንም በማስረጃ ፍትሃዊነት የጎደለው ገለጻ አትስጥ ነው ያልኩት so የቱጋር ነው ስህተቴ?

  • @RiyarichoYusuf
    @RiyarichoYusuf 22 วันที่ผ่านมา

    After 26 years ago history again to again guys manchester united uffi yene manche

  • @tewahedo6747
    @tewahedo6747 21 วันที่ผ่านมา

    Jezba

  • @AshendaTigray-m5u
    @AshendaTigray-m5u 22 วันที่ผ่านมา +3

    ያማሃል እንዴ መንሱር ?
    ምን ድነው በሚድያ የሚቀርብ የእግርኳስ ለዛ ያለው ነገር አታቀርብም እንዴ?
    የማንቸስተር የባልቴት ብሽሽቅ የምታቀርበው ?

  • @AdanehmariamMeka
    @AdanehmariamMeka 22 วันที่ผ่านมา +1

    Adane ነኝ kelideta በቃ አርሠናል ማለት በጣም ይደብራል 69ደቂቃ በጎዶሎ ተጫውቶ ውጤቱ አሥከብሮ በመለያ ምት አሸንፎ የወጣ ክለብ ማን ዩናይትድ ብቻ ነው የመሠለኝ በቃ ሌላ ክለብ የለም ምን ጊዜም ማን ዩና

  • @dawitdemissee1246
    @dawitdemissee1246 21 วันที่ผ่านมา

    ጊዜው አልፎ በመጻፌ እድሉን አላገኝ ይሆናል።ግን ሐቨርት በረኛው ባይኖርም የሚያገባ አይመስለኝም።በተረፈ ግን ዩናይትድ በትናንት ጨዋታው አርሰናልን መቶ ጊዜ ቢጫወቱ እንኳን በድጋሚ አያሸንፈውም።ሐቨርት ግን እንኳን ኳስ ይዞ ሊያገባ የአባቱን ስም ይዞ የሚደግም አይመስለኝም። በግድ አጥቂ የተደረገ አስጠቂ።

  • @FuadHussen-on5ci
    @FuadHussen-on5ci 21 วันที่ผ่านมา

    75k view ❤

  • @AbateTalema
    @AbateTalema 22 วันที่ผ่านมา

    💥 💥

  • @EbiroHassen
    @EbiroHassen 21 วันที่ผ่านมา

    ፔናሊቲ እየተመታ ቢቀጥል መጨረሻ ላይ ማን ያሸንፋል ምንስ ይፈጠራል ከማንችስተር ቀይ ስለወጣበት??????

  • @DawitGezahegn-d5o
    @DawitGezahegn-d5o 21 วันที่ผ่านมา +1

    wOW MANCHE

  • @mensur7173
    @mensur7173 21 วันที่ผ่านมา

    Sile Licha minm satil malefih asazenegn....

  • @abdukamd
    @abdukamd 21 วันที่ผ่านมา

    Err mnsure sel arsenal beach new end weraw Hulu

  • @YohanaSiyum
    @YohanaSiyum 21 วันที่ผ่านมา +1

    we dont like the sound comments mensure, please can you read them like old days, thanks!

  • @antenehestifanos186
    @antenehestifanos186 21 วันที่ผ่านมา +4

    ቆይ አይ መንሱር እንደዚህ ካልክ ለምን አርሰናል ከብራይተን ሲጫወት አርሰናል ተበደሉ አላልክም የምር ግልጽ የሆነ አድሎዋዊ አስተያየት ነው ሁሌ የምትሰጠው ስትሰለች የምር

  • @teketelbelete5044
    @teketelbelete5044 21 วันที่ผ่านมา

    Arsenal bedikmetu teshenefe enji Manchester tenkara hono nw yashenefewu lemalet yaschegiral

  • @AbiTamene-n3s
    @AbiTamene-n3s 21 วันที่ผ่านมา

    ስለ ባርሳ መስማት ፈልጌ ነበረ ለምን እንዳልሰራህ አልገባኝም

  • @ephi3294
    @ephi3294 22 วันที่ผ่านมา +1

    Sile el classico yehone ngr blen

  • @SusenaBaiza
    @SusenaBaiza 22 วันที่ผ่านมา

    መንሱሬ።ሙሀመድአረብ እባላለሁ የካስ ፍቅር ቢቀንሱብኝም የአንተን ትንታኔ አዳምጣለሁኝ። የ Barcelona ሀይል ምትሃት ነዉ የሆነብኝ

  • @samtad2746
    @samtad2746 21 วันที่ผ่านมา

    Gabriel Jesus' injury

  • @WorkinehAbere-nv3yp
    @WorkinehAbere-nv3yp 21 วันที่ผ่านมา

    ወነቱነዉ

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 21 วันที่ผ่านมา +2

    Sew degafi sihon min aynet mizanawinet yegodelew endehone be man utd degafiwoch teredchalehu. Manchistwrko betamr lew yalefew.

  • @BontuGirma-w1s
    @BontuGirma-w1s 21 วันที่ผ่านมา

    Kowasu yayek ayimeslegnm 110 dakika yelal 60 dakika durom ante bilo gazitegna 😅

  • @natinice4649
    @natinice4649 21 วันที่ผ่านมา +4

    Sehetet ena Bedel meleyt kebdeh...aye mensur gelts ye weyala degafineteh ..satasbew yafenegtal...endemtenagerw geleltegna aydelhem

  • @abaharme1875
    @abaharme1875 21 วันที่ผ่านมา

    David Raya went to the penalty shootout with a guesswork. If I dive to the left now, I'll dive to the right next.
    He was not even waiting for the players to kick the ball before he'd dive.
    After three unsuccessful guesses, he decided to change his mind and dive to the left repeatedly. It was at that very moment that Martinez played the ball to his right which would have given him a correct guess if he had continued with his guess work.😂😂😂😂😂

  • @Sherefanegash
    @Sherefanegash 22 วันที่ผ่านมา +2

    መንሱሬ እስከዛሬ ሙሉ መረጃህን እያዳመጥኩህ ነበረ አሁን ግን እኔ እበልጠሃለሁ አላዳምጥህም አቋምህ ወርዷዋል ፍትህ

  • @Husyine
    @Husyine 22 วันที่ผ่านมา +1

    🎉😅

  • @henokdiga5953
    @henokdiga5953 21 วันที่ผ่านมา

    Manchester 😁😁yegbanal

  • @LemiTadele-p8k
    @LemiTadele-p8k 21 วันที่ผ่านมา

    Arsenal FC malet witet Alba Tigil malet naw ene ka 8 Amete jamiro ka wandimega ayi neber gin eske zare minim yayewut siket yelem

  • @EzanaAbebe-e1y
    @EzanaAbebe-e1y 21 วันที่ผ่านมา

    Ye barca alteseram ende?

  • @abularedi6198
    @abularedi6198 21 วันที่ผ่านมา

    አፋቹን ዝጉ 15 ናቹ

  • @jaletahordofa5338
    @jaletahordofa5338 22 วันที่ผ่านมา

    Wayinee balachooo 😅

  • @YiduHailu
    @YiduHailu 21 วันที่ผ่านมา

    ማልያው ስም የሌለው ለምንድነው

  • @AbdiAbdi-m5l
    @AbdiAbdi-m5l 22 วันที่ผ่านมา

    Endet aderk mensure andande yekuas wuxetoch endi nachew yemtayew lela yemihonew (wuxetu )lela ,,, wow bayindir Liverpool lay yasayut tegadlo Aresnal laym degemut beza lay begodolo techawach .snelbonachew mn yakl xenkara endeneber saytaktu mn yakl sitatru endeneber temelktenal ynew MAN U basayew tegadlo korchalew united 4ever what ever the whether !!!!

  • @AnwarMuhamed-pt1fj
    @AnwarMuhamed-pt1fj 21 วันที่ผ่านมา

    ተመሳሳይ የፌስቡክ ፔጅ በመንሱር ስም አለ ለምንድነው ፔጅህን ኦፊሺያል ማታደርገው?

  • @yohanisbelay552
    @yohanisbelay552 21 วันที่ผ่านมา

    🤪😜😛😛😜🤪

  • @tekalignbe0716
    @tekalignbe0716 19 วันที่ผ่านมา

    አረ መንሱር አስተያያትህ ነፃ ሐሳብ ሳይሆን የአርሴናል ደጋፊዎችን ለማፅናናት ላይ ታች የምትል ይመስላል :: ከደኛ ስህተት በላይ ሌሎች ብዙ ውጤት ቀያሪ ነገሮች አሉ ለምሳሌ የኡጋርቴ ፋዎል ብቻ ብዙ ብለሃል ለሙያህ ታማኝ ብትሆን አይሻልም? አይደለም አንተ እንደ እኛ ሩቅ ሆነህ በእስክሪን አይተህ የሚትተነትን ኢያን ራይት ምን አለ መሰለህ " እኔ የአርሴናል ደጋፊ ነኝ ተደጋጋሚ የደኝነት ስሁት ውሴኔዎችን ተመልክቻለሁ" ፔናሊቲውም ዳይቭ ነው የዳሎትን ቀይ ካርዱንም እጠራጠራለሁ ነው ያለው :: ስለዝህ ውግንናህን ከሙያዊ ትንተና ለይተህ ብታይ ይሻላልና ዙሪያ ጥምጥም አትሽከርከር!! አመሰግናለሁ!!

  • @tegegneeshetu8135
    @tegegneeshetu8135 21 วันที่ผ่านมา +1

    esh mn yitebes new emitilen. yemr gegema degafi anten ayehu....hulum tintenah yetenshafefe....chaw anten digame aladamitm

  • @Ambassel
    @Ambassel 21 วันที่ผ่านมา +1

    በመንደር ስብእና የኳስ ጋዜጠኛ ነኝ ብሎ ዩቱብ ላይ መለፍለፍ አይደብርም?አንተ የምትሰራውን ፕሮግራም ተራ የመንደር ሰው በቀላሉ ይሰራዋል::

    • @tilahunAnimaw
      @tilahunAnimaw 21 วันที่ผ่านมา

      Tadya memoker newa lemetechet kemerot ay habesha😂😂😂

  • @abela_16
    @abela_16 21 วันที่ผ่านมา +1

    የ TH-cam ሽቀላ ያነሆለለው ጋዜጠኛ መንሱር!

  • @tegegneeshetu8135
    @tegegneeshetu8135 21 วันที่ผ่านมา

    Join other fair football analysis like Alazar

  • @fikadunegese7098
    @fikadunegese7098 21 วันที่ผ่านมา

    Mensure telant gn daganw Arsenal endiyashenef yechalewun hulu aderguwal the worest Refere i ever seen eyale nbr Mark goldeberg enkuwan

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 22 วันที่ผ่านมา +1

    calm down guys, it is just an FA cup...nobody cares about FA cup..

    • @babi_fikir
      @babi_fikir 22 วันที่ผ่านมา +1

      Beklo yelat ahya tnkalech

  • @LemiTadele-p8k
    @LemiTadele-p8k 21 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/4P_yhNZsfuk/w-d-xo.html&lc=UgxXM6Zb1pDDaqkE57x4AaABAg&si=d8cqvwuTOScdtrYL

  • @filmonadisu9527
    @filmonadisu9527 21 วันที่ผ่านมา

    አንተ እና መሰለ መንግሥቱ ትክክል ነው penalty ነው ብላቹ ነበረ እስኪ ደግመህ እዩ ??? ከዛ ፈረዱ

    • @getacher5677
      @getacher5677 21 วันที่ผ่านมา

      እነዚህ እኮ ተራ ጋዜጠኞች ናቸው……… አንተም ሚድያ ስላላገኘህ እንጂ የእነሱን ያክል መተንተን አያቅትህም unsebscribe

  • @HamadoAbdala
    @HamadoAbdala 22 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ እራስህ የማንቼ ደጋፊ ነህ

  • @ominej4055
    @ominej4055 22 วันที่ผ่านมา +1

    ያን የመሰለ ኤልክላሲኮ ትተህ ለዚህ የሞተ ጨዋታ ይሄንን ያህል ደቂቃ ታባክናለህ ??

    • @DaniZer-n9z
      @DaniZer-n9z 21 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 ምነው አንተ አትተነትንልን እንዴ? የኛ አናሊስት😂😂