"ከመጥፎ ወደ ባሰ"፣ "ከትግራይ ጠላቶች ጋር?"፣ የብልጽግና እጣ ፈንታ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @mihiretgebru2707
    @mihiretgebru2707 3 วันที่ผ่านมา +8

    ዶክተር ደብረፂዬን በል

  • @alemayehugeletu1121
    @alemayehugeletu1121 3 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ከመላው ኢትዮጵያ ውስጥ የዘረፉት ንብረት ለትግራይ ህዝብ ይስጥ ኢፈርት አልገባኝም ለፍተው ያላመጡትን፡፡

  • @semachewmolla2713
    @semachewmolla2713 3 วันที่ผ่านมา +6

    ግን ሥራ የለህም? የማይመለከትህን አትዘባርቅ!

  • @mogeshAbrha
    @mogeshAbrha วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ ኤርሚ ኧረ ትልቅ ስህተት!!! ቀፍጥነት የምታርመው! ሆን ብለህ እንዳልሆነ ስለሚገባኝ ነው።
    "እነሱ (የአደመ ቡድን ማለቱ ነው) የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው ብለው ከሚፈርጁት ጋራ" እንጁ የትግራይ ህዝብ ጠላት ብሎ ከፈረጃቸው ኣላለምና ከማዳመጥ ክፍተት ያዳለጠ ሰፊ የትርጉም መዛባትን የሚያስከትል ስሞታ ነውና በፍጥነት ብታርመው ደስ ይለኛል።

  • @gessesewwendm
    @gessesewwendm 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ኤርሚያስ፦
    ▬ብሄር ምንድን ነው? በሚል ፕሮግራም ብትሰራ መልካም ነው።
    ▬ብሄር ምንድን ነው?
    ▬Nation የሚለዉ ቃል ለመጀመርያ ጊዜ በማን Coin ተደረገ?
    ▬ኢትዮጵያ ውስጥ ብሄር የትኛዉ ነው?
    ▬ብሄር Vs ጎሳ ልዩነት
    ▬ብሄር vs ብሄረሰብ
    ▬Nation-State
    ብትሰራ መልካም ነዉ።

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 3 วันที่ผ่านมา +1

    አንደት ነው ብልፀግና እረሱ መትተው የረሱን ፖልሰኑ ከልገለፀ ለምን እኛ አንጨናቀለን ?

  • @gebrehiwottewoldeberhan2033
    @gebrehiwottewoldeberhan2033 3 วันที่ผ่านมา +1

    አየ ጊዜ።ጊዜ ሲከፋ ያንተ ዓይነት ማሃይም በዚህ መልኩ አፉን ይከፍታል።

  • @tesfayebatu1048
    @tesfayebatu1048 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንደሚባለው "በግ ከለቀመው መሬት ሣር : ተጋሩ አገር ከገዛ ብር አይገኝም"

  • @muwadaramadan2035
    @muwadaramadan2035 3 วันที่ผ่านมา +3

    ኤርሚያስ አንተ የኢትዮጵያ መንግስት የትግራይ ጠላት ስለመሆኑ ትጠራጠራለህ እንዴ ??? እኔ በእርግጠኝነት ነው የምነግርህ አሁንም እደግምልሀለሁ የትግረይ ህዝብ ጠላት የአብይ መንግስት ነው።

  • @girmaywoldu2203
    @girmaywoldu2203 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ermias is GOAT

  • @stefanosabraham4139
    @stefanosabraham4139 3 วันที่ผ่านมา

  • @muwadaramadan2035
    @muwadaramadan2035 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚያስ ተሳስተኋል ኢፈርት የህዝብ ከሆነ ቆይቷል እኮ። በትግራይ ህዝብ ነው እየተመራ የሚገኘው።

  • @RutAdu-mn1jx
    @RutAdu-mn1jx 3 วันที่ผ่านมา +2

    ተረጋጋ ፣የእዉቀት ችግር የለብህም።

  • @peaceisgood9639
    @peaceisgood9639 3 วันที่ผ่านมา +1

    በጦርነት የወደመው ኢፈርት ከክልሉ ም/ቤት ወደ ግል ይዛወር ከተባለ ከውድመት የተረፈው ኣንድ ሲሚንቶ ፋብሪካ ነው:: መልካም:: ታዲያ ኢፈርት ወደ ግል ይዛወር ካልክ ላይቀር በየክልሉ ያለ ጥረትም ዲንሾም ምንም ኢንዶውመንት በሙሉ ለዛውም በትግራይ ከወደመው የሚበልጠውም ወደ ግል ይዛወር ማለት ኣለብህ::

    • @araddaayadete8979
      @araddaayadete8979 3 วันที่ผ่านมา

      You know if Effort companies privatized the capital gained should be allocated to the projects implemented in Tigray for reconstruction of infrastructures by elected regional state.

  • @muwadaramadan2035
    @muwadaramadan2035 3 วันที่ผ่านมา +2

    የትግራይ ጠላት ሳታውቀው ቀርተህ ነው እንዴ ቀንደኛውና ዋናው የትግራይ ጠላት ብልጽግና ነው።

  • @እንደርታመ.ቤ76ፍትሒ
    @እንደርታመ.ቤ76ፍትሒ 3 วันที่ผ่านมา

    ለመሆኑ ስንት የትግራይ ወጣት አልቀዋል ኢትዮጵያ ነጻ ከደርግ ለማስወጣት ይህንስ ታወራለህ አታባላ ህዝብ ከህዝብ 🛑

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi 3 วันที่ผ่านมา +3

    እሄ ሰውየ ስራ የለውም ግን

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt 3 วันที่ผ่านมา

    ኤርምያስ ትእቢት ውድቀትን ታመጣለች እግዚአብሔር ትእቢተኞችን ይቃወማል ይላል አትታበይ አትዳፈር ሰው አትናቅ በዚህ ክፉውን ለመስማት ጆሮአቸውን ለሚያሳክካቸው የእርካታ ምንጭ አትሁን ሞርተኛ ስፒችህንም ተው እግዛብሔር ለመፍረስ አሳልፎ አይሰጠንም ያንተ ግምት ሳይሆን የእግዛብሔር ቸርነት ይጠብቀናል

  • @alula961
    @alula961 3 วันที่ผ่านมา +2

    Speculation ማድረግ ጥሩ ነው ኢርሚ ካልሆነማ አንተም ትንታኔ የምታደርገውን ታጣለህ

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለአንተ የብሔር ብሔረሰቦች ጥያቄ የአሣማ ፖለቲካ መለት ነው። ብልፀግና ህብረ ብሔራዊነት ናን አየለን ለምን የእንተ ፍላጎት ተገትቷል። ብዙ የብሔር ፖለቲከኖች እያሉ አንዴት ይቻላል። ይች ትንታኔ ከክስ አወጡት ማገት ቀጥለው። ከልተሰመማን አለመስማማት መስማማት አለብን

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 3 วันที่ผ่านมา

    ምን ማለትነዉ በፕርቶሪያዉ ስምምነት መሠረት ከፌደራል ሀይሎች ዉጭ ያሉትን ከአብይ ጋር ሆናችሁ ማለት የአማራዉን ሀይል ከወልቃይትእና ራያአሶጡ

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 3 วันที่ผ่านมา

    አቶኤርሚያስ የትግራይ ሀይሎች ከብልፅግናጋር ሆናችሁ ወልቃይትና ራያን አስለቅቁ ነዉ በተዘዋዋሪ እያለ ያለዉ

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 3 วันที่ผ่านมา +2

    ስለትግራይ ከሚገባው በላይ ታተኩራለህ ምነው??

  • @rttr3992
    @rttr3992 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ 39:48

  • @Fanuhadish
    @Fanuhadish 2 วันที่ผ่านมา

    ካልወጡስ ?

  • @HasAsg-x6w
    @HasAsg-x6w 3 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ የትግራይ ጠላት ማን እንደሆ እኛ ተጋሩ በግልፅ ይገባናል አንተን አይመለከትም ለተጋሩ የተላለፈ መልእክት ነው።

  • @እንደርታመ.ቤ76ፍትሒ
    @እንደርታመ.ቤ76ፍትሒ 3 วันที่ผ่านมา

    Way you are focusing on past problems instead focusing on current problems 👎🏽👎🏽

  • @tarikugebresilassie2456
    @tarikugebresilassie2456 3 วันที่ผ่านมา

    ኢዜማ ፕራግማቲክ መስመር እከተላለሁ ቢል የግድ ከብልፅግና ጋር ተመሣሣይ ይሆናል ? ለመሆኑ ኢዜማ ከብልፅግና ጋር አሉኝ ስለሚላቸውና ለይቶ ስለሚያስቀምጣቸው ጉዳዮች ሣትሰማ፣ሳታውቅ ቀርተህ ነው?

  • @NuredinSeid-g8l
    @NuredinSeid-g8l 2 วันที่ผ่านมา

    ደንአልነ የጠለፀሀሄ" ው ሰልጣን ጠይቀህ ነበር አይደል ???

  • @damitewudu4897
    @damitewudu4897 3 วันที่ผ่านมา

    Traditional

  • @TigExitNov
    @TigExitNov 3 วันที่ผ่านมา +1

    Dislike will bring coin too , don’t forger to dislike and like folks kkkkkk

  • @Mekonenasgelegebretensay-ue9gn
    @Mekonenasgelegebretensay-ue9gn 3 วันที่ผ่านมา

    ኢሜላቹ እዚ ፃፍት

  • @samuelsegid796
    @samuelsegid796 3 วันที่ผ่านมา

    Your self you are not true person about people Mr Ermias.

  • @aklilukasaye1224
    @aklilukasaye1224 3 วันที่ผ่านมา

    Anta koshasha laba yahabtamu mist

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 3 วันที่ผ่านมา +1

    አንደት ነው ብልፀግና እረሱ መትተው የረሱን ፖልሰኑ ከልገለፀ ለምን እኛ አንጨናቀለን ?

  • @mogeshAbrha
    @mogeshAbrha วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ ኤርሚ ኧረ ትልቅ ስህተት!!! ቀፍጥነት የምታርመው! ሆን ብለህ እንዳልሆነ ስለሚገባኝ ነው።
    "እነሱ (የአደመ ቡድን ማለቱ ነው) የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው ብለው ከሚፈርጁት ጋራ" እንጁ የትግራይ ህዝብ ጠላት ብሎ ከፈረጃቸው ኣላለምና ከማዳመጥ ክፍተት ያዳለጠ ሰፊ የትርጉም መዛባትን የሚያስከትል ስሞታ ነውና በፍጥነት ብታርመው ደስ ይለኛል።

  • @mogeshAbrha
    @mogeshAbrha วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ ኤርሚ ኧረ ትልቅ ስህተት!!! ቀፍጥነት የምታርመው! ሆን ብለህ እንዳልሆነ ስለሚገባኝ ነው።
    "እነሱ (የአደመ ቡድን ማለቱ ነው) የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው ብለው ከሚፈርጁት ጋራ" እንጁ የትግራይ ህዝብ ጠላት ብሎ ከፈረጃቸው ኣላለምና ከማዳመጥ ክፍተት ያዳለጠ ሰፊ የትርጉም መዛባትን የሚያስከትል ስሞታ ነውና በፍጥነት ብታርመው ደስ ይለኛል።