#ሶብር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 62

  • @KaleNew2345
    @KaleNew2345 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ጤና ይስጥልን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ጥሩ ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን💚💛❤🙏

  • @fatimaabduali4137
    @fatimaabduali4137 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን ምርጥ ቆይታ ነው በተለያዩ ባዳዲስ ነገሮች እንጠብቃለን በርችልኝ

  • @KhaledKk-bj7ig
    @KhaledKk-bj7ig หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አላህ

  • @sadamu
    @sadamu 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ አላህ ሶብሩን ይስጠን በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @honeytube7971
    @honeytube7971 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽ ተልቅ የሆነ እና ጠቃሚ የሆነ ትምህርትነው እውነትነው ትግስት ማድረግ በጣም ጡሩነው ካሰብንበት እንደርሳለን ሁሉምነገር ለበጉነው ካልን በትግስታችን ምክንያት ብዙ ነገሮችን እናገኛለን በተረፈ በርችልኝ

  • @مدينهمحمد-غ8ف
    @مدينهمحمد-غ8ف หลายเดือนก่อน

    ሱብሀንአላህአላህይዲርስልን

  • @MoMo-u8h9d
    @MoMo-u8h9d 9 วันที่ผ่านมา

    ሱባሀንአላህ😢😢😢

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሽን ባለሽበት ብታ ያብዛልኝ ሰላምና ጤና ከአንች ጋር ይሁን እህታለሜ ሶብር የማገርም አስተማሪም አስሳዛኝም ትምርህርት ነው ለሁላችንም ሶብር ይስጠን ተባረኪ

  • @emukal
    @emukal 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን እሙዬ ጀዛከሏህ ኸይር ኢስታዙና የእኛ አዛኝ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ለሰው ልጅ በላጭ ነገር አልተሰጠውም ሶብር
    ቢሆን እጅ ረሱል صلي الله عليه وسلم
    አሰቡበት ለመድረስ በትዕግስት መራመድ ትልቁ የስኬት ቁልፍ ነዉ ትዕግስት የመሸጋገሪያ ድልድይ ነዉ
    አልሀምዱሊሏህ ከቆጥሮ ለማያልቀው ፀጋህ አሏህዬ
    አንተን ተደግፎ ማን ወደቀ አንተንስ ለምኖ ማን አፈር
    የመልካም ልቦችን ሚንዳ አሏህ እጅ ማንም አይከፍላቸውም
    و الله مع الصبيرن አሏህ ከታጋሾች ጋ ነዉ
    ومن يتوكل علي الله فهو حسبنه በአሏህ ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነዉ ትግስቴን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለይኩም ወበረካትኩ እንኩዋን ሰላም መጣሽ እሙ አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻላህ

  • @tube4631
    @tube4631 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ደስ የኚል ምክር ነው ማማየ አላህ ከሶብረኛቹ ያዲርገን ያረብ ለህይወታችን ሶብር ያስፈልገናል ኡስታዝየ ጀዛከላህ ኸይር

  • @Tigsit23
    @Tigsit23 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬልጆች ሰላም ፍቅር አንድነት በጣም ደስየሚል ቪዲወነው አሪፍ አቀራርብነው ደስየሚል አቀራር ሰላም ለእናት ሀገራችን

  • @bettytube
    @bettytube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ ጥሩ ግዜ ነበር ከዚህ የተሻለ ነገሮች ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፍ አደረጋለሁ በርቺ በተመሳሳይ ሰዓት እስከምንገናኝ ድረስ መልካም መልካም ነገሮችን ይስማን

  • @helenlalibelatube
    @helenlalibelatube 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰውልጅ ትግስት ካደረገ ካሰበበት ይደርሳል ትግስት ትልቅ ስጦታነው

  • @hikmu378
    @hikmu378 2 ปีที่แล้ว +2

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ
    ወበረካቱሁ እህቴዋ እኳን ሠላም መጣሺ ያረብ ለሁላችንም ሰብር የሰጥን ኢትዮጵያ አላህ ፍቅር ጤና ይሰጥልን ያርብ ❤❤

  • @martatube8194
    @martatube8194 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም ለስው ልክ በሙሉ በያለንበት ሰላማችንን ብዝዝት ይበል ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝቦቻ ይሁን አሜን

  • @seaditube1239
    @seaditube1239 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እሙ ሙሀመድየ አአህሌን #S.A.W ሶብርር ለማድረግ ወደ እረበል አለሚን ተጠግተን እሲትግፍራቸንን እያደረግን ቁርአናቸንን እየቀራን ሰላታቸንን እየሰገደድን ድአ ማድረግ አለብን ሶብሩን እንዲሰጠን በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው ሸኩረን እሙየ

  • @alemhabeshwit
    @alemhabeshwit 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህታችን እኮን ደህና መጣሽ
    አሪፍ ቆይታ ነበር በረችልኝ ሶብር
    ማርግ እኔ አላህ ሁሉም ነገር አሞልቶ
    ሰቶኝል አላሀምድሊላሂ የተለየ ነገር
    የሰጠኝ ሶብር ነው እኔ በጣም ሶብረኝ
    ነኝ ለሁሉም ነገር አላሀምድሊላሂ

  • @zinatjamal3415
    @zinatjamal3415 2 ปีที่แล้ว +1

    ባረከሏሁፊኪ በህሪ

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
    @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀን አለህህህህ😢😢😢

  • @faxumaamuh2280
    @faxumaamuh2280 ปีที่แล้ว

    Sallallahu Alleeyhi wassallam

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ እንኳን ሠላም መጣሽ እሙየ ጥሩ የሀይማኖት ትምህርት ነው ሀገራችንን ሰላም አንድነት መከባበር ይመልስልን ለሀይማኖት አባቶች እድሜና ጤና አብዝቼ ተመኘሁ💚💛❤😍

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሠቦች እንኳን ደህና ቆያችሁ ማሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮጎራም ነበር በዚሁ ቀጥሉበት ከዚህም በላይ በአንድነት በመተባበር እጂ ለእጂ በመያያዝ በመድጋገፍ ውጤታማ የሚያዴርገን ሶብር ነው አላህ ይወፍቀን

  • @ematube8524
    @ematube8524 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አሊኩም ውዴ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ውዴ እህቴ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሬፍ ቁይታ ነበርን እህቴ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ሰላማችሁ ይብዛልኛ በያላችሁበት ሰላም ያድርጋችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኛ

  • @mohammedalshehritoptv
    @mohammedalshehritoptv 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ደስታ ጤና አይለይሽ

  • @emuferahtube
    @emuferahtube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
    ሠላም እህቴ ሠላምሽ ብዛት ይበል የኔ ውድ መሻአላህ ደስ የሚል እና በጣም
    አረፍ ቆይታ ነበረ ውድ

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠሓም የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽልኝማማማየውዴ ፈቅሪን የብዛልን የምወድሽ እልቴ ለሁላችንምምም ሠላምን አንድነት ይስጠን የምወድሽ እህቴ✅🙏✅✅

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
    @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰ❤❤❤አ❤❤❤ወ❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @RasidiSaad-e9r
    @RasidiSaad-e9r 4 หลายเดือนก่อน +1

    صلله عليه وسلمم

  • @DjH-hy7xp
    @DjH-hy7xp ปีที่แล้ว

    ማሻአህህ

  • @arabia1239
    @arabia1239 3 หลายเดือนก่อน

    ሡብሀ ንአላሕ🎉🎉🎉ስለላሑአለይወሰለም ያርብ

  • @seaditube1578
    @seaditube1578 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን ሰላም መጣሽ እህት አላህ አገራችንን ሰላም ያርግን አላህ ከሶብረኞች ያርገን አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና ጀዛኩሙላህ ኸይር ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @Awol-bs8qe
    @Awol-bs8qe 8 หลายเดือนก่อน

    መሸ አለህ ሹኩረን

  • @cherekayoutube1023
    @cherekayoutube1023 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይ ወረሀመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራችሁ የዚህ ቤት ተከታታዮች እንድት ናችሁ ሰላላም ሰላም ሰላማትሁ ይብዛልን ውዷ እህቴ ዋው አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነት ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ኢንሻአላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @AbelGeshu
    @AbelGeshu ปีที่แล้ว

    s a w

  • @faxumaamuh2280
    @faxumaamuh2280 ปีที่แล้ว

    Sallallahu Alleeyhi wassallam 😭😭😭💔💔💔

  • @GoAsd-dh5ul
    @GoAsd-dh5ul 3 หลายเดือนก่อน

    جزاك،الله،كيرن،يااستز،الله،ياحفظك،يك

  • @DjH-hy7xp
    @DjH-hy7xp ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @አሚ.YouTube
    @አሚ.YouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላምኡለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ውድናየተከበራችሁ ውድእቶችሁ አህለንንብያለሁኝ እህታችን አህለንብያለሁኝ አለክ የሱናኢስታዝን ይጠብቅልን ከቢዳአይጠብቀን

  • @EmanOmar-jy1qp
    @EmanOmar-jy1qp 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢❤❤❤

  • @aleyaaleya9364
    @aleyaaleya9364 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም. ወሰላአም. ወራአሕመቱላአሒ. ወበረካአቱ. አዉትክክል. አድሰዉ. አላሕን. ፈርቶ. አምስቱ. ወቅትሰላአት. የአላሕ. ባራሖንድ. የምሰግድ. ከሖነ በዛአዉያአሕል. ሰብር. አላሕ. ያበዛአልናአል. አላሕሰምቶ. ከተጠቀሙት. ያአድርገን. ግድነዉ. እቶቼ. ወድሞች. በሰበር. ብዙፍሬእናአፈራአለን

  • @HaniTube2
    @HaniTube2 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሁላቺንም ሰብር ይስጠን ሰብር የጀነትም ቁልፍ ናት ሳብር ካለለ የትም አደርስም ህልም የልሽም እቺን ዱንያ ምንም ሳትይበት እራስሽን ልታጪ ትቻይለሽ ሠበር ለሰው ሁሉ

  • @fatumatube9237
    @fatumatube9237 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰለሏሁ አሌይሂም ወሰለም #ሶብር ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ አታጣም ነገር ግን የፈተናዎች መድሃኒት ሶብር ናት ሀቂቀተን የሰው ልጅ በህይወት አስካለ ብዙ ነገር ይፈልጋል ግን አያገኘውም አንድን ነገር ፈልጎ ካላገኘ ቶሎ ነዉ ተሰፋ የሚቆርጠው ጭራሽ በእጁ ያለው ኒዕማ የሚያጣበት አጋጣሚ አለ
    #አሏህ ከታጋሾች ጋር ነዉ

  • @dbreroha
    @dbreroha 2 ปีที่แล้ว +1

    selam selam selam ybzalshe edate adershe srlam lehgerachn selam le hgerachn selamvybzalshe berch wede ehtachn

  • @Awol-bs8qe
    @Awol-bs8qe 8 หลายเดือนก่อน

    አሰለሙ አሌህኩሚ ዎረሀመቱለህ ዎበረከቱ

  • @WefyuuhgfDrfgfghh
    @WefyuuhgfDrfgfghh 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ፡ከሶብሮኙቹያርገኝ፡ያረቢ

  • @norahhabte739
    @norahhabte739 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሠራዊት መቸም ሠራተኞች አሉ አረ አሰራር ህዝብ ጠቅላይ ነኝ አለ ሸዋ አለ ቀን ገዳም ወደ ዠንበሩ ነዉ ተስፋ ደም ከተማ

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ሆይ ንቂ !!
    ፈገግታ እያበዛ በአስመሳዩ ጥርሱ
    ወደድኩሽ እያለ በቅቤ ምላሱ
    ፍቅሩን ሲገልፅልሽ ቃላትን ቀምሞ
    እመኚኝ እያለ ሲነግርሽ ደጋግሞ
    እንዳትሸወጂ ብልጥ ሁኚ አደራ
    ፍቅርን አይገልፀውም የቃላት ድርደራ
    ያንች ያልሆነን ሰው ፍፁም አታፍቅሪ
    በሀሳብ መንምነሽ ከንቱ እንዳትቀሪ
    ከኔ አያልፍም ብለሽ ምኑንም ሳታውቂ
    የፍቅር አባዜ ጠልፎሽ እንዳትወድቂ
    ደግሜ ልንገርሽ እህቴ ሆይ ንቂ
    ከእንድህ አይነት ነገር በጭራሽ ራቂ
    ለምኑም ለሁሉም አትጨናነቂ
    አላህ ባለ ግዜ ይሆናል እወቂ
    ያንን ቀን በተስፋ ከጌታሽ ጠብቂ!!!

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 2 ปีที่แล้ว +1

    Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam arif nw bezi qxybti eshi mari meshala meshala meshala meshala

  • @HaaDee-cq2of
    @HaaDee-cq2of 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢ያረብ

  • @dina_tube1
    @dina_tube1 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 2 ปีที่แล้ว +1

    Selm selm enkuan baselm matshi selyihushi des bilognal balshibet selmishe bizet bizezetnyabalilish batem konjo koyat nabern enamasegunaln

  • @fatimamosbah458
    @fatimamosbah458 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍🥲🥲🥲🥲

  • @hasnayoutube
    @hasnayoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    Selamesealme endateneshe agerchunn selanme yergate betame tru koyata nebern

  • @titiethioethio
    @titiethioethio 2 ปีที่แล้ว +1

    Sekam lezibet yihun muselemochi kane bebeleta yerdutale beye asebalewu bertu

  • @habeshahomeh2500
    @habeshahomeh2500 2 ปีที่แล้ว +1

    Selame laze bate yena wedi sabare edana bategabagne tegesitagna mahini maselagne ayedali yena wedi arefi koyeta nabari asetamari nawe

  • @hikmu378
    @hikmu378 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ
    ወበረካቱሁ እህቴዋ እኳን ሠላም መጣሺ ያረብ ለሁላችንም ሰብር የሰጥን ኢትዮጵያ አላህ ፍቅር ጤና ይሰጥልን ያርብ ❤❤