የአማራ ልዩ ኃይል ፖሊስ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 292

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለምስኪኑ ለየዋሁ አማራ ህዝብ💚💛❤ኢትዮጽያ ትቅደም ኢትዮጵያ አማራን አልቦምንም ማለትአይደለችም💝

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 3 ปีที่แล้ว +18

    የአማራ ልዬ ሀይል ለኢትዮጵያ መከታ እንጂ ስጋት አይሆንም ስሙ አማራ ይሁን እንጂ በየሄደበት ግንባር በኢትዮጵያውያን መንፈስ ነው እየተዋደቀ ያለው ክብር ለአማራ ልዬ ሀይል ደሞቼ የአማራው አለኝታ

    • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
      @FikreSelasiébezabih-oj9vc 21 วันที่ผ่านมา

      Le TPLF fait entièrement partie de l'Ethiopie il faut qu'il respectes les Amharas FANO l'emportera !

  • @Shewa151
    @Shewa151 2 ปีที่แล้ว

    ኮማንደር መላኩ እሸቴ በአንተ መሰልጠኔ እጅግ ያኮራኛል በርታልን!!!

  • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
    @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ 3 ปีที่แล้ว +9

    ድል ለአማራ ልዩ ሀይል ሺ አመት ኑሩልኚ የኛ ጀግኖች እባየን መቆጣጠር አቃተኛ ለኛ ለሀገራችን መስዋት እየሆናችሁ ነው ዲሉን ያጎናፅፍችሁ ያርብ

  • @አለምዬነኝከጎንደር
    @አለምዬነኝከጎንደር 3 ปีที่แล้ว +4

    ድል ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ለአማራ ልዩሀይልና ፋኖ ሚኒሻ💪💪💪💪

    • @Noredin20
      @Noredin20 3 ปีที่แล้ว

      Ahmara time is finsh viva Sudan forces. 🇸🇩. Somalia 🇸🇴 forces . Tiqray forces. Fck Ahmara

  • @aere9610
    @aere9610 ปีที่แล้ว

    ጀግኖቸእግዛብሄርይጠብቃችሁ❤️❤️❤️😭

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 ปีที่แล้ว +6

    አማራተራራው የቁርጥቀን ደራሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድሉን ለናተ ሞትእናሽንፈት ለጁንታብያለሁ😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌#

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 ปีที่แล้ว +4

    አማራ ልዩ ሀይልም ይሰልጥን ፋኖም ይሁን ኢትዮጵያ ከተባለ ቀድሞ እሚሰለፍ እሱነው
    አማራየ ክፉ አይንካህ

  • @asseb3054
    @asseb3054 3 ปีที่แล้ว +24

    ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤️💪💪💪💪

  • @ahmedseid4335
    @ahmedseid4335 3 ปีที่แล้ว +1

    አማራየ❤❤😍😘

  • @habibaseid6920
    @habibaseid6920 3 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግናዎች በርቱ ፈጣሪ ከጎናችሁ ይሁን ድሉ አማራ ጀግናወች ድሉ ለናተ ይሁን ወገኖቼ❤️❤️💞💞💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወድድድድድድ ጀግኖች

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ አማራየ አማራ ነኝ ቢል እምየ ኢትዮጵያ በዉስጡ አለች ተከብረሽ የኖረሺው ባባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሺ ይውደም እያለ ነዉ የሚዘምረዉ አማራየ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 3 ปีที่แล้ว +18

    ፍቅር ሰላም አንድነት ለየዋሁ አማራ ህዝቦችና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 3 ปีที่แล้ว +6

    Amhara people, true Ethiopians Stay Strong 👍👍👍👍👍👍

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 ปีที่แล้ว +4

    ድልላአማራ ለፋኖ ላአፋርብያለሁ

  • @የራያልጅነኝ-ደ9ከ
    @የራያልጅነኝ-ደ9ከ 3 ปีที่แล้ว

    አምላከ ቅዱሳን ድሉን ያጎናጽፋቹሁ ጀግኖቻችን እመ ብዙሃን ወላዲተ ቃል በምልጃዋ አትለያቹሁ ጁታ የተባለ ሳጥናኤልን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን በርቱ አይዞቹሁ

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 3 ปีที่แล้ว

    የእማራ ልዩ ኅይል እና ፋኖ ሚሊሻ ኢትዮዽያን ከመፍረስ እድኗታል ምንግስት በሀገር ደረጃ
    እውቅና ሊስጠው ይገባል ምንም ጥርጥር የለውም
    እፋርም ክብርይገባቸውእል

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን እንበርታ። ጁንታ ብቻ ሳይሆን ሱዳንም ትጠብቀንንንን!!!!!! መሬታችንንን ወራ እስከዛው ትጠቀምበት!!!

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 10 หลายเดือนก่อน

    ዛሬግን መንግስት አማራ ሲጨፈጨፍ አትዘግቡም አይይይ አሚኮ ነሀነቭ ግቡ 💔💔💔😭😭😭

  • @samcr105
    @samcr105 2 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሰላም ናችሁ በያላችሁበት እኔሰላምነኝ አገሪቱዋ የከፋ አደጋ እየወደቀች ባለችበት ስለዚህ የሀገር መሪወች ተብላችሁ ህዝብን አደራ ተቀብላችሁ ወንበር ላይ ቁጭብላችሁ ስለዚህ የአማራን ህዝብ እግልት መግደል እያያችሁ ያላችሁ ባለስልጣን ለለቱ ነውጅ ነጠላ ብትለብሱ የዘላለምማ አፍር አየል ልብሱ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +13

    የኛ ጀግናዎች ሁሌም በእናተ እንኮራለን በርቱልን💚💛❤

  • @vshs7162
    @vshs7162 3 ปีที่แล้ว

    አማራዬ በርቱልኝ ዝም ብሎ የኖረውን ህዝብ ገፋፍተው እዚህ አደርሱት

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ወታደር መሆን እፈልጋለሁ ግን ሴት ነኝ ሙስሊም ነኝ በሱሪ መሂደ አለ ወንደ መንካት አይቅረም ሰራ ነው እና ይህ ነገር ሰለ አለ ተውኩት አባቴም ወታደር ነው የወንደሜም ወታደር ነው ባሌም ወታደር ነው

  • @yegnatube1698
    @yegnatube1698 3 ปีที่แล้ว

    የነፍጠኛ ነኝ አማራ ተራራው

  • @hayattekle1274
    @hayattekle1274 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤዛታቹ ስታስቁ ግን እግዚአብሔር ነው ለሁሉም ትግራይ ትስዕር ትግራይ ትዕዎት

  • @FikreSelasiébezabih-oj9vc
    @FikreSelasiébezabih-oj9vc 11 หลายเดือนก่อน

    proud of you brother Africa proud to be ethiopian

  • @shathafadel3415
    @shathafadel3415 3 ปีที่แล้ว +3

    ወዲ የአማራ ልዩ ሀይሎች እዲሁም ሌሎች አላህ ይጠብቃችሁ ሠላም ፍቅር ላገራችን

  • @rozlove6832
    @rozlove6832 3 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ለወሎ ለወሎ ለወሎ ህዝብ ለወልዴያ እረ መላ በሉን ቤተሠቦቻችን የት እዳሉ አናቅም ውሀ መብራት የለ በረሀብ አለቁ

    • @weddy2560
      @weddy2560 3 ปีที่แล้ว +1

      እማ ኔት ተዘግቱዋል አንዳይወጡ ግን ደህናነው አሁን ሁሉም የኛወታደረ አለ

    • @rozlove6832
      @rozlove6832 3 ปีที่แล้ว

      @@weddy2560 አሜን ሠላም ያድረግልን እውነት በጭቀት ልንሞት ነው ወረ ሆነን ቤተረቦቻችነን ካገኘን

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 3 ปีที่แล้ว +3

    ድል ለኢትዮጵያና ለአማራ ህዝብ ይሁን ጀግኖቻችን የኢትዮጵያ አምላክ ሞገስ ይሁናችሁ💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @dr.samuelmakonnen5020
      @dr.samuelmakonnen5020 2 ปีที่แล้ว +1

      🙏😭👉🏿STOP AMHARA GENOCIDE IN ETHIOPIA 👈🏿😭🙏
      👉🏿🌍👈🏿
      🙏😀👉🏿MUST KILL ABIY AHMED ALI , SHEMULS ABDISA AND JOWAR MOHAMMED PUBLICLY ⁉️👈🏿😀🙏
      🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿ሽመልስ: አብዲሳ: ቀጣፊ: አጭበርባሪ: ሌባ:ነው: የሚናገረው: ሁሉ:ውሽት:ነው: የውሽታም: ልጅ:ስለሆነ: ማንም: ኢትዮጲያዊ:ማመን:የለበትም: እንዳውም:ሽመልስ: አብዲሳ, አብይ: አህመድ: አሌና: ጀዋር: መሀመድ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባቸው❗️
      🚩>
      🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿ሽመልስ: አብዲሳ: ቀጣፊ: አጭበርባሪ: ሌባ:ነው: የሚናገረው: ሁሉ:ውሽት:ነው: የውሽታም: ልጅ:ስለሆነ: ማንም: ኢትዮጲያዊ:ማመን:የለበትም: እንዳውም:ሽመልስ: አብዲሳ, አብይ: አህመድ: አሌና: ጀዋር: መሀመድ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባቸው❗️
      🚩>
      🙏😭👉🏿STOP AMHARA GENOCIDE IN ETHIOPIA 👈🏿😭🙏
      👉🏿🌍👈🏿
      🙏😀👉🏿MUST KILL ABIY AHMED ALI , SHEMULS ABDISA AND JOWAR MOHAMMED PUBLICLY ⁉️👈🏿😀🙏
      🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿ሽመልስ: አብዲሳ: ቀጣፊ: አጭበርባሪ: ሌባ:ነው: የሚናገረው: ሁሉ:ውሽት:ነው: የውሽታም: ልጅ:ስለሆነ: ማንም: ኢትዮጲያዊ:ማመን:የለበትም: እንዳውም:ሽመልስ: አብዲሳ, አብይ: አህመድ: አሌና: ጀዋር: መሀመድ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባቸው❗️
      🚩>
      🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿ሽመልስ: አብዲሳ: ቀጣፊ: አጭበርባሪ: ሌባ:ነው: የሚናገረው: ሁሉ:ውሽት:ነው: የውሽታም: ልጅ:ስለሆነ: ማንም: ኢትዮጲያዊ:ማመን:የለበትም: እንዳውም:ሽመልስ: አብዲሳ, አብይ: አህመድ: አሌና: ጀዋር: መሀመድ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባቸው❗️
      🚩>

  • @amw3005
    @amw3005 3 ปีที่แล้ว +1

    መግስታችን የአማራ መሰልጠን የኢትዮጵያ ጋሻ እና መከታ ነው ለሀገራችን ጥሩ ዋስትና አለው🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hloom-wj8fp
    @Hloom-wj8fp 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጰያ ሀገሬ ሁሌም አሸናፊ ናት።

  • @ethiopiaethiopia8628
    @ethiopiaethiopia8628 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ ተጨማሪ ሃይል በሰሜን ሸዋ መሃል ሜዳ ወደፊት አቤት እንበል ድረሱልን ሊፈጁን ነው

  • @amw3005
    @amw3005 3 ปีที่แล้ว +3

    አሁንም ይደገማል በደብ መሰልጠን አለበት ወጣቱ አገራችን ከወራሪ ሀይል ነፃ መውጣት አለበት።

  • @astersirak8209
    @astersirak8209 2 ปีที่แล้ว

    Bertu, Bertu! Amlake ethiopia yirdachohu, yitebkachihu, andnet hail new. Ethiopia lezelealem tinur!!!!

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 3 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለአማራ ለኢትዮጵያ

  • @amenamuhamad7706
    @amenamuhamad7706 3 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አማራዬፈጣሪይጠብቃችሁ የኛጀግኖችችችችች ይህነውጀግንነትብርታቱን ከፈጣሪይለግሳችሁ😭😭😭ያረብብብብብብጠብቃቸውውውው

  • @ሱሱቢንትአህመድስደተኛዋ
    @ሱሱቢንትአህመድስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    አረ ፍጠንላቸዉ ለወገኖቻችን ያረብ አረ የአላህ ዛሬስ ፍፍፍፍትትትህህህ ለወሎ ህዝዝዝዝብብብ ያረብ አረ ወገኖቻችን አለቁ ድረሱላቸዉዉዉዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 ปีที่แล้ว +1

    የትኛውን በሬ
    ቀስቅሰው ቀስቅሰው አደረጉት አውሬ
    አማራየ 🥰💪💪💪💪💪💪💚💛❤👍👍👍

    • @wendiyesisay4926
      @wendiyesisay4926 3 ปีที่แล้ว

      ሳሩን በልቶዉሀውን ጠጥቶ የተኛውንበሬ ነካክተው ነካክተውአደረገት አውሬ

  • @wqwq5715
    @wqwq5715 2 ปีที่แล้ว

    ኮማንር መላኩ በጣም እወዳህለሁ

  • @ኡሙዚክራ-ጠ9ሰ
    @ኡሙዚክራ-ጠ9ሰ 3 ปีที่แล้ว

    የኛጀግኖቺአልስህይጠብቃቺሁ

  • @balyuwollotueb
    @balyuwollotueb 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለወድሞቻችን አገር ቤተሠቦቻችንንን ይጠብቅልን ፍኖወቻችንን እግዚአብሔርይጠብቅልን

  • @tube-fp5cz
    @tube-fp5cz 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከእናት ጋር ይሁን እመብርሀን ትጠብቃችሁ ሽንፈት ለጥላታችን ጂንታ ድል ለኢትዮጵያ ሀገራችን

  • @zeenauaezeena5081
    @zeenauaezeena5081 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግኖቻችነ ዲረሱልን ሳናልቅ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ባርችነኝእናቴንናፋቂ
    @ባርችነኝእናቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪✊✊✊

  • @ማሪያማዊት-ፈ8አ
    @ማሪያማዊት-ፈ8አ 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለሰፊው ለየዋሁ አማራ

  • @amaladan7077
    @amaladan7077 3 ปีที่แล้ว

    From soomaali 🇸🇴🇩🇯 🇪🇹👠🥿👟👞👙😅😅😅😅

  • @EmyeEthiopia103
    @EmyeEthiopia103 3 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለአማራ ለጀግኖቻችን
    እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @hvjgcvjvhjv7068
    @hvjgcvjvhjv7068 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ ህዝብ ።

  • @hanisara7679
    @hanisara7679 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚህአብሔር ከእናተ ጋር ይሁንልን ጀግኖቻችን

  • @ሀገሬሠላምሽይብዛ
    @ሀገሬሠላምሽይብዛ 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 3 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ለሠሜን ወሎ ህዝብ ወገኖቻችን ተሠቃዩ ፍትህ ለመርሳና ለወልድያ ህዝብ

    • @dr.samuelmakonnen5020
      @dr.samuelmakonnen5020 2 ปีที่แล้ว +1

      🙏😭👉🏿STOP AMHARA GENOCIDE IN ETHIOPIA 👈🏿😭🙏
      👉🏿🌍👈🏿
      🙏😀👉🏿MUST KILL ABIY AHMED ALI , SHEMULS ABDISA AND JOWAR MOHAMMED PUBLICLY ⁉️👈🏿😀🙏
      🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿ሽመልስ: አብዲሳ: ቀጣፊ: አጭበርባሪ: ሌባ:ነው: የሚናገረው: ሁሉ:ውሽት:ነው: የውሽታም: ልጅ:ስለሆነ: ማንም: ኢትዮጲያዊ:ማመን:የለበትም: እንዳውም:ሽመልስ: አብዲሳ, አብይ: አህመድ: አሌና: ጀዋር: መሀመድ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባቸው❗️
      🚩>
      🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿ሽመልስ: አብዲሳ: ቀጣፊ: አጭበርባሪ: ሌባ:ነው: የሚናገረው: ሁሉ:ውሽት:ነው: የውሽታም: ልጅ:ስለሆነ: ማንም: ኢትዮጲያዊ:ማመን:የለበትም: እንዳውም:ሽመልስ: አብዲሳ, አብይ: አህመድ: አሌና: ጀዋር: መሀመድ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባቸው❗️
      🚩>
      🙏😭👉🏿STOP AMHARA GENOCIDE IN ETHIOPIA 👈🏿😭🙏
      👉🏿🌍👈🏿
      🙏😀👉🏿MUST KILL ABIY AHMED ALI , SHEMULS ABDISA AND JOWAR MOHAMMED PUBLICLY ⁉️👈🏿😀🙏
      🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿ሽመልስ: አብዲሳ: ቀጣፊ: አጭበርባሪ: ሌባ:ነው: የሚናገረው: ሁሉ:ውሽት:ነው: የውሽታም: ልጅ:ስለሆነ: ማንም: ኢትዮጲያዊ:ማመን:የለበትም: እንዳውም:ሽመልስ: አብዲሳ, አብይ: አህመድ: አሌና: ጀዋር: መሀመድ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባቸው❗️
      🚩>
      🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿ሽመልስ: አብዲሳ: ቀጣፊ: አጭበርባሪ: ሌባ:ነው: የሚናገረው: ሁሉ:ውሽት:ነው: የውሽታም: ልጅ:ስለሆነ: ማንም: ኢትዮጲያዊ:ማመን:የለበትም: እንዳውም:ሽመልስ: አብዲሳ, አብይ: አህመድ: አሌና: ጀዋር: መሀመድ: ባደባባይ: መሰቀል: አለባቸው❗️
      🚩>

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ጁንታን ሳንደመስስ መተኛት የለም

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሀገሬ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @thaibabd2528
    @thaibabd2528 2 ปีที่แล้ว

    💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ከናተ ጋር ይሁን አሜን🙏🙏🙏

  • @hayattube8302
    @hayattube8302 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን ጀግኖቻችን

  • @ksaksa4221
    @ksaksa4221 3 ปีที่แล้ว +1

    ድልለአማራህዝብይሁን

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 3 ปีที่แล้ว

    💪💪💪💪💪💚💛❤💪💪💪💪💚💛❤

  • @layilalayila8096
    @layilalayila8096 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሀገራችን ይሀን💚💛❤️

  • @w.g.b.7123
    @w.g.b.7123 2 ปีที่แล้ว

    እማራ ልዩ ሀይል ወልቃይት ላይ ላሚደረገው ኖሞር በእንድነት እዳይርሳ መበርታት ይኖርባችሃል

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 3 ปีที่แล้ว

    ጀግኖቻችንአሚላክዪጠቢቃቹ

  • @asheyosef5964
    @asheyosef5964 3 ปีที่แล้ว

    በሀገራችን ላይ የተቃጣውን መሰሪ እኩይ አላማ............

  • @zehara605
    @zehara605 3 ปีที่แล้ว

    ልፈታችሁ እና ዴማችሁ ወሃ በላወ ወገኔ ያማራ ህዝብ ንቃ አብይ ነወ አሸባሪወ አብይ መዴምሰሰ አለባችሁ ቅዲሚያ

  • @lubie31
    @lubie31 3 ปีที่แล้ว

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬☝️☝️☝️☝️☝️

  • @hehhehhehhehe8068
    @hehhehhehhehe8068 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኖች በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @juntaslayer5911
    @juntaslayer5911 3 ปีที่แล้ว +1

    I’ve always admired Amhara people they will be remembered in history for burying the junta

  • @alexanderali6160
    @alexanderali6160 3 ปีที่แล้ว

    ብረነሽ፣ሎቦጎ

  • @hawaksa1095
    @hawaksa1095 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለጀግኑቻችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tv-gc1yx
    @tv-gc1yx 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክ እንደዚ ዓይነት ሰልፍ ኣይቸ ኣላውቅም ፕ/ ኢሳይያስ ኣፈወርቅ በሳቅ ሞተዋል፡፡

  • @alalal1569
    @alalal1569 3 ปีที่แล้ว

    ዋውዋአውየኔጀግኑች👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן 3 ปีที่แล้ว +1

    ደሥ ሥትሉ አበሶቼ የአማራ ልዩ ሀይል አች

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 3 ปีที่แล้ว

    ድል ለቡሄር ቡሄረሰቦች የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጄች ።

  • @muluneshbeletew1354
    @muluneshbeletew1354 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ ካስፈለግን መጣን ጥሩን

  • @Guresha1
    @Guresha1 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ መከታወች ክብር ለናንተ

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናናችሁ ድልለናተ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 3 ปีที่แล้ว

    Beautiful hero Jegnawe Ethiopian hezbe we love you all we support. One love together one power. asadehe,blwr,yehene,kunti,le kami leba zerfi banda Agere seach ye Egypt telalaki tplf hwehat,woyane yewedem

  • @rahimarahima825
    @rahimarahima825 3 ปีที่แล้ว

    የኔጀግናች

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 3 ปีที่แล้ว

    አህለን ዉድ የሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ የእኛ አለይታ ጀግናዎች መኩሪያችን የሀገር አለይታ

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው 💚💛❤👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪ድልድል ለአማራ ህዝብ

  • @كمالالطيب-ه2ق
    @كمالالطيب-ه2ق 3 ปีที่แล้ว

    لكم كل الحب والتقدير

  • @hewemanu5850
    @hewemanu5850 2 ปีที่แล้ว

    ወደ ስራ ግቡ ኣማራ እየደማ እየጠፋ ነዉ።
    ግዜ የለም ሙያ በልብ ብላችሁ ወደ ስራ ግቡ ፈጣር ከናንቴ ጋ ይሁን።

  • @ovb2779
    @ovb2779 3 ปีที่แล้ว

    አማራክብሬነውአላህይጠብቀሰቺሁ

  • @adssfhfsasds8847
    @adssfhfsasds8847 2 ปีที่แล้ว

    እስይጅግናች

  • @አሞአሕመድ
    @አሞአሕመድ 3 ปีที่แล้ว

    አላህይርዳችሁ።ያረብያገሬልጆች።ዲሉከናተይሁንያረብ

  • @dndnalqnobiy3288
    @dndnalqnobiy3288 3 ปีที่แล้ว

    💪💪💪አማራ👍👍👍🐆🐆🐆🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @cggh6051
    @cggh6051 3 ปีที่แล้ว +4

    የኛ ጀግኖች በናንተ ኮርተንና ተከብረን እንኖራለን አላሂ ይጠብቅልን

  • @ጎንደሬውነኝየበጌምድ-ጠ6ሐ
    @ጎንደሬውነኝየበጌምድ-ጠ6ሐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ
    ኢትዮጵያ
    ኢትዮጵያ

  • @caashaismaacil1354
    @caashaismaacil1354 3 ปีที่แล้ว +1

    Remember 1977 somalia🇸🇴

  • @amanseym1143
    @amanseym1143 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ልሙት ወድሞቸ

  • @berhan6851
    @berhan6851 3 ปีที่แล้ว +5

    Great Great Great,. We need more. all Amhara must support this. Amhara has been sleeping trusting others to defend him.

  • @ethiod09
    @ethiod09 2 ปีที่แล้ว

    ለወገንህ እማትደርስ ከሆነ ከገዳዮች አትሻልም።

  • @ethioertube2901
    @ethioertube2901 3 ปีที่แล้ว

    ልልልልልል ይህ ነበር የናፈቀኝ። አማራው ተራራው ወደፊት።።

  • @yeshambeltaye6214
    @yeshambeltaye6214 3 ปีที่แล้ว +8

    Let us strengthen amhara special force and Ethiopian defence force by joining these institutions and also rising funds to make our future bright💪💪💪

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 3 ปีที่แล้ว +1

    በአላህ ታሪክ የማይረሳው ጠባሳ አትጣሉብን ለወሎ ሚስኪን ትጥቅ ለሌለው ህዝብ ድረሱለት አቅም እያለው በመሳሪያ እጥረት እደ ፈሪ መቆጠሩ ያሳፍራል መተዛዘቡ ድንበር እዳያልፍ ቶሎ ችግሩን ቅረፉ

  • @ayalewtigabu9366
    @ayalewtigabu9366 3 ปีที่แล้ว +1

    ንቃ አማራ

  • @tegr1218
    @tegr1218 3 ปีที่แล้ว +2

    💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @adengabrakiden1183
    @adengabrakiden1183 3 ปีที่แล้ว +1

    AYEZEWAHEWE GEGENAYE YAMARA MEKETA YETEUIOPA LEJOHE ANEDETE ETEUIOPANEWE NEWE EMENETAHEWE AMARA POLESE TEMERAKEWEHE MEREDATE YALEBENE MEREDATE ENEHELALENE ANEDE ETEUOPA ANEDE AMARA BERETWO KEGWONAHEWE ABERENE ALENE SELAME LETEUIOPA SELAME LERETERA SELAME

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ
    @ምንአይነትጨለማአለምናትወ 3 ปีที่แล้ว +4

    ወያኔሳላመሠግነዉአላልፍምየምር፣የተኛዉንአማራአነቃልኝ😃😃💚💛❤💪ደሞቸበዲልኑልኝሞትለጥላታችሁጀግናዉአማራ💚💛❤💪👏💯

    • @weddy2560
      @weddy2560 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @meseretgatanenh6662
      @meseretgatanenh6662 3 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው አማራው እንዳይደራጅ. ልዬ ሀይል እንዳይመለምል በአማራ ህዝብ. ላይ ተፅኖ ነበር

  • @kindnewtegared8977
    @kindnewtegared8977 3 ปีที่แล้ว

    what can i say. i love you

  • @siseyyotb9246
    @siseyyotb9246 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሀገራችን ይወን ለነተም ሰላም ይሆን