Berhanu Werke - Bedemena(በደመና) - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024
  • Berhanu Werke - Bedemena(በደመና) - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
    Google+ :plus.google.co...
    Facebook :www.facebook.c...
    Subscribe:- / minewshewatube
    Check Out New Ethiopian Musics,Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2017: Minew Shewa Tube
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
    • Gildo Kassa ft Shakura...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 204

  • @zerituasmamaw3211
    @zerituasmamaw3211 4 ปีที่แล้ว +1

    ያበልሽመሉ ካልነኩት አይነካም
    ይሄ የቦረና ልጅ የመካነ ሰላም
    ሲፍልግ በሽመል ሲያሻዉ በክላሽ
    የነስበር አገር ቦረና እንደነሽ ደስ የሚል ግጥም በርታ ብርሽ

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam^

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 7 ปีที่แล้ว +11

    ይህ ነው ባህል ማሳየት ማለት። ጭፈራው ወግ ያለው ብሎም ወንድ ሴት ጥንድ ሆነው፣ የዘፋኙ ድምጽ እንደምንጭ ውሃ ኮለል ሲል ምን ልበል ብቻ ... ባጭሩ እጹብ ድንቅ ስራ።

  • @berhanuworkie4888
    @berhanuworkie4888 5 ปีที่แล้ว +10

    የኢትዮጵያ አማራ ወሎ ቦረና ሳይንት መቸም አረሳችሁም

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam^

    • @MelkamBuzye
      @MelkamBuzye 5 หลายเดือนก่อน

      የኔአጓትመቸይሆንበአካልእማገኝህ

  • @bab8645
    @bab8645 7 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ትዝአለኚ አባቴ እምየቦረና ሰላምሺብዝት ይመል ኢትዮጵያውይነት ኩራት ነው ሰላም ያገሬልጂች

  • @مريم-ل6ز6م
    @مريم-ل6ز6م 7 ปีที่แล้ว +1

    አይይይ በናፍቆት የተጎዳ ልቤን አሥለቀሥከው አገሬ መካነሠላም መቸይሆ የማይሽ

  • @hi-gq7nw
    @hi-gq7nw 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣምደሥይላል ወድማቺን አንድም አርቲሥት አቀሥታን ሢያነሡ ሠምም አላቅምነበር አገሬንም ሥለጠቀሥክልኝ እናመሠግናለን

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam^

  • @brkeadinew931
    @brkeadinew931 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው ሀገሬ መ/ሠላም ወይ ሥደት !!!!
    ይመችህ ብሬዋ

  • @meronabate1701
    @meronabate1701 7 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ሀሪፍነው ቀጥልበት ወድም

  • @fantafanta6642
    @fantafanta6642 7 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይይ እምየቦረና
    ውርቅ ይፍሠሥብሺ
    ያሁሉን የሁሉን ያሣለፍንብሺ
    የኔማር በጣም አሪፍነው እና
    መሠግናለን ቀጥልበት

  • @ZedZ-y1r
    @ZedZ-y1r 2 หลายเดือนก่อน

    ሸዋ ❤❤ብርየ አሪፍ ነው አይትዝታ❤❤😢

  • @amad-rx2hu
    @amad-rx2hu 7 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውው ሲአምሩ የኔ ቀብራራ ያገሬ ሰው ነህ መሰል ደምህ የመከነሰላሞችን ይመስላል አለባበስህንም ጭምር ምነው ሜያ በነበረ አታሞየን ይዥ ያገሬን ዘፈን ላገሬ ልጆች ጠዋት ማታ በዘፈኩላቸው

  • @halimaahmed7829
    @halimaahmed7829 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሀጋራችንን ስላሳየህን፡ ቦረና ውስጤ ናት

    • @marthabirhanu8051
      @marthabirhanu8051 6 ปีที่แล้ว

      halima Ahmed እኔ ምለው ቦረና ውስጥ ቀይ አፈር ወይም ዲዲምቱ የሚባል ሰፈር አለ?

    • @sit8475
      @sit8475 6 ปีที่แล้ว

      marti berhanu አወማሬዋየአለ

    • @sameerasameeta9510
      @sameerasameeta9510 6 ปีที่แล้ว

      +Marta Birhanu
      ቀይ አፈረን አልፈሺ ነዉ መከነሰላም የምትሄጂዉ

  • @hamzalove3837
    @hamzalove3837 7 ปีที่แล้ว

    wowwww yagra lij berta brewa aerfinew hagra nafkogi nebrrr wowww kedama gebay weyyyy ahuns

  • @fantafanta6642
    @fantafanta6642 7 ปีที่แล้ว +7

    የዱላ እክትካች
    የዱላ፡እንክትካች
    ሸጌውልጅ ቦረና
    ተበርክኮ መካች

  • @enatneshabenew3751
    @enatneshabenew3751 7 ปีที่แล้ว +1

    aleksha limote new omg ay sedate yesrahin ystehi 😍😍wawwwww marr betam dies yelale wuddddddd l love you mekan Selam

  • @hana.mariyamtilahun4411
    @hana.mariyamtilahun4411 7 ปีที่แล้ว

    wowwwww brye betam yaral enkuwan yegna honkln love you mekan selam weddddd hagera weyy sdettt

  • @ሀብትሽፍቅር
    @ሀብትሽፍቅር 7 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ሀገሬ መካነ ሰላም ናፈቀኝ ውይ ሰደት

  • @halimahalimahalima7699
    @halimahalimahalima7699 7 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍ ውይይይይይ መካነ ሰላም ትዝታ አለብኝ

  • @slhulumegzabheryemesegn4233
    @slhulumegzabheryemesegn4233 7 ปีที่แล้ว

    Wowww des yelal yene marr hodne ababhwu uuufffffffff sewdehi💔💔💝👌👌😆😍

  • @እናቴእማምዬናፍቆቴእናቴል
    @እናቴእማምዬናፍቆቴእናቴል 7 ปีที่แล้ว

    እረ ኡፍፍፍፍ ወይኔ ትዝታ ገደለኝ አይይሥደት ያልፍልኛልብዬ ካገሬወጥቼ ትዝታው ገደለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @berhanuworkie4888
    @berhanuworkie4888 5 ปีที่แล้ว +3

    ሁላችሁንም በጣም አመሠግናለሁ

  • @mesiethio2857
    @mesiethio2857 6 หลายเดือนก่อน

    ቦረናየ😢❤❤❤

  • @nawaftaif4778
    @nawaftaif4778 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ሀገሬ መካነ ሠላም መቸበ ነው የማይሽ ዘፍኑ ግን አድናቂክነኝ በርታ

  • @mekdiyegetahune8179
    @mekdiyegetahune8179 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ወሎ ገራገሩ ደስ ይላል።

  • @ዜድዜድ-አ7ቘ
    @ዜድዜድ-አ7ቘ 7 ปีที่แล้ว

    ዋው እንደት ያምራል ውይይይይይይ ቦርና መከነ ሰላም እንደት እንደናፈቀኝ አይ ስደት እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @MadinahMd-g3u
    @MadinahMd-g3u 2 หลายเดือนก่อน

    አገሬ ቦረና ሜታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemmengetu6381
    @zelalemmengetu6381 7 ปีที่แล้ว +1

    ልመስክ ወግሎ ደርሰህ ሳይንትን እንደት አረሳሀት ወይ ትንሽ ሽንብራ ወይ ትንሽ ሽንኩር በምን አመሀኝቶ ይዞራል ሳይንት ሀሪፍ ነዉ በርታ ብሬ

  • @AliErgete
    @AliErgete 10 หลายเดือนก่อน

    አደኛየ❤❤❤

  • @hayatmohamad1606
    @hayatmohamad1606 6 ปีที่แล้ว +1

    ብርየ አሪፍ ነው በርታ ወድሜ

  • @bero431
    @bero431 5 ปีที่แล้ว +1

    It sounds Gojjam!!! Bete Amhra and Gojjam have a lot of similarities.

  • @zebibahassen1511
    @zebibahassen1511 6 ปีที่แล้ว

    ወዮዮ ሃገሬን ልጉማን ስላነሳህ እንደት ደስ አለኝ

  • @mesimesi8694
    @mesimesi8694 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣን ካልቸሩን የጠበቀ ሙዚቃ ነው ወይ ቦረና ሀገሬ

  • @tigelove364
    @tigelove364 7 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ውበት ገነት ለምለም ውበት ብሎ ዝም ቦረና መካነሰላም አማራ ሳይት ውይ ውበት ይቅርባችሁ እዳትመጡ አይሰጡም ለሰው የዥግና ዥግና የኔ ውዶች

  • @zerihungashaw9200
    @zerihungashaw9200 6 ปีที่แล้ว

    yimechih bro betam new des yemilew

  • @gabresarah9248
    @gabresarah9248 7 ปีที่แล้ว +1

    እንዳ በልልኝ እማ አቦ ይመችህ ውይ ሀገር ሰው በህላችን ውበታችን

    • @zainabali835
      @zainabali835 5 ปีที่แล้ว

      🙋🙋👍👍👍👍👍👍

  • @abelove
    @abelove 7 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ. ሀገሬን በስም እየጠራህ ሰላሳየኸኝ

  • @ፋፊወሎየዋዩቲብ
    @ፋፊወሎየዋዩቲብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቦረና ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር

  • @እምነትካለሁሉምአለMከመካ
    @እምነትካለሁሉምአለMከመካ 7 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል አይአዞህ በርታ ያገሬ ልጂ

  • @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
    @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ 6 ปีที่แล้ว +1

    አረ የሚገረምው ደሞ የትውልድ ቦታየን በምን አወቀው .ከላላ ሀረዋ ይላል እንዴ ጉድ እኮ ነው

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 4 ปีที่แล้ว

    ጥሎቡኚ ይህንልጂስወደዉ 😍😍😍

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam^

  • @gabresarah9248
    @gabresarah9248 7 ปีที่แล้ว

    ሸዋ እናመሰግናለን

  • @ameenasalem9335
    @ameenasalem9335 7 ปีที่แล้ว +2

    wow betam new des ymilew... yageri sew ♥ .....ke ♥ enamsgnalen !

  • @zeynebyasin1557
    @zeynebyasin1557 7 ปีที่แล้ว

    waoooooow enas ayichalehu chewatana fqr
    enas lewlo lji afer hugne lkr yawm yelGama

  • @ማሚእወድሻለሁ-ጨ3ተ
    @ማሚእወድሻለሁ-ጨ3ተ 7 ปีที่แล้ว

    Ufffffff ወይ እረ ሠደት በቃ በለኝ ሀገሬ ናፈቀኝ

  • @ፈያሜንታየእናቴናፋቂ
    @ፈያሜንታየእናቴናፋቂ 6 ปีที่แล้ว

    አያ በለው በለው ስበር በለው በለው
    ሸጌ ሽመልክህ ማናሉት ስሙን
    የቦረና ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
    አገሬ ውድድድድድ

  • @zerituasmamaw3211
    @zerituasmamaw3211 4 ปีที่แล้ว

    beresh betame deise yemile musica new ayezohe tenkere wondeme

  • @እኔምኮምቴውነኝእባክህወድ
    @እኔምኮምቴውነኝእባክህወድ 7 ปีที่แล้ว

    እንኑርበት ትዝታችንን አትቀስቅሱ
    የነጭጤፍዛላ ወግዲን ሲዘልቁ ይታያል ከላላ እምየ ወግዲ ናፈቀኝ አገሬ

  • @zahraomar1570
    @zahraomar1570 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ተመችቶኛል

  • @FoziyiOmr
    @FoziyiOmr หลายเดือนก่อน

    የኔ🎉ማሮች🎉🎉

  • @hawauae2299
    @hawauae2299 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውድምፅህበጣምያምራልመካነሰላምንአስጠራሀትወይኔሀገሬንበርቱልንያምራል።

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ 7 ปีที่แล้ว +2

    አይ.ሀገሬ.ውይስደት.አሁንስ
    ልትገሉንነው.በትዝታ

  • @ayalewtalema
    @ayalewtalema 7 ปีที่แล้ว +1

    Nice traditional song

  • @HayatMuhammed-r5e
    @HayatMuhammed-r5e ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @kalamsarker1584
    @kalamsarker1584 6 ปีที่แล้ว

    Wowwwww agery nfekigie emye brena

  • @kimberlyvasquez2521
    @kimberlyvasquez2521 6 ปีที่แล้ว

    Wowow አሪፍ ነው

  • @amdbetamebet7712
    @amdbetamebet7712 7 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሀገሬ እንዴት እደናፈቀኝ

  • @zebibahassen1270
    @zebibahassen1270 7 ปีที่แล้ว

    ወዮ ሃገሪ ስለተጠራ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @fatumanuru8109
    @fatumanuru8109 6 ปีที่แล้ว +1

    የቦረና ባህል በኢ/ያ ደረጃ አለመታወቁ ይቆጨኝ ነበር። ጥሩ ስራ ነው። ግን አሁንም ባህሉ በደንብ መውጣት አለበት

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว +1

    ደቡብ ወሎየወች እኮ ቆፍጣና ነን ሴቶቹወንዶቹ ጎጃም ይጎራበተን የል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ፣ሀሀሀሀ፣ትክክልል

  • @abelove
    @abelove 7 ปีที่แล้ว +1

    ውሰድ ቀለበቴን ከጣቴ ፍታና
    ወዳጄን ሲመኙህ አይቻለሁ እና
    ትንሽቱን ጣቴን ገራየን ግራየን
    አንተን መርጫለሁ ያገሬን ልጅ ደሜን
    ፍቅሬን ሳላሳይህ የሌላ እንዳትሆን
    ልቤን እንካ ውሰድ ለኔ ምን ሊጠቅመኝ
    ተቀበል የኔ አለም ልቤን ተረከበኝ
    እንም ያንተልሁን አንተም እንዳትርቀኝ
    አመዳም መራቅ ብርቅ ነው እነዴ. ራቅ ከተመቼህ😀😀😀😀😀😀😀

  • @user-tz2bi6dc8t
    @user-tz2bi6dc8t 5 ปีที่แล้ว

    ውድድድቦረናወች

  • @bogaleabi7161
    @bogaleabi7161 7 ปีที่แล้ว

    woww this is amazing song

  • @ሀብትሽፍቅር
    @ሀብትሽፍቅር 7 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ዋው በጣም ያምራል ያገሬ ልጅ

    • @لبابهلبابه-ص8ي
      @لبابهلبابه-ص8ي 7 ปีที่แล้ว +3

      መከና ሰላም ላይ ይጠመቃል ጠጂ አገሬ ወሎ ነዉ የቦረና ልጂ እፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ ስደት አይኑ ይጥፋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ሠላምየማሪያምልጂ
      @ሠላምየማሪያምልጂ 7 ปีที่แล้ว +1

      لبابه لبابه ወይ ሀገሪ መካነ ሠላም ወደየት አባቴ ለ፯ግባ አረ ሥደት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ሀብትሽፍቅር
      @ሀብትሽፍቅር 7 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ

    • @nncgfgh.1344
      @nncgfgh.1344 7 ปีที่แล้ว

      የፊጣ ልጂ ነኝ አመሰግናለሁ

  • @jfjdhdkdvdkge8205
    @jfjdhdkdvdkge8205 6 ปีที่แล้ว +1

    ብርሺ እዳው ትምህርት ቤት አጎራጉረክ አልቀረህም ያገሬ ልጂ

  • @አልወሀብ
    @አልወሀብ 6 ปีที่แล้ว

    የኔምርጥ

  • @hggtyf1492
    @hggtyf1492 4 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @YemariamBemariam
    @YemariamBemariam 7 ปีที่แล้ว

    So cool, ayabelewu belewu

  • @muhammedmekonenn
    @muhammedmekonenn ปีที่แล้ว

    selamih yibza

  • @madenahassan7254
    @madenahassan7254 7 ปีที่แล้ว +1

    ምግዜም ሠላምህይብዛ ወድሜ

    • @haytahemed2727
      @haytahemed2727 7 ปีที่แล้ว +1

      Madena Hassan weeeee...እባከቺሁ.እንኑበት..ስደተኛ ነን ሀዩ.የከላላ.ልጂ♥♥♠♥

    • @haytahemed2727
      @haytahemed2727 7 ปีที่แล้ว +1

      ውይይይይይይይ ትዝታ

    • @haytahemed2727
      @haytahemed2727 7 ปีที่แล้ว +2

      ከላላ.ሀገሬ...ልምጣልሺ.በርሬ..

  • @ayalewtalema
    @ayalewtalema 7 ปีที่แล้ว +29

    እንደ ቦረና ባህል ሴቶቹ አንገታቸው ላይ ማተብ መስቀልና ድንብል ሊኖራቸው ይገባል:: ይህን ዘፈን የምትቀኝ ልጃገረድ ዋናዋ መታወቂያ ያንገቷ ማተብ ነበር:: አቀናባሪው እንዴት እንዳየው አልገባኝም::

    • @fantafanta8681
      @fantafanta8681 7 ปีที่แล้ว +3

      Ayalew Talema አወ ልክብለሀል መሥቀል ድብል በጣም ብዙነገሮች ነበሩ አባር ነበር ግን አዱንም አላደረጉትም ለሌላ
      ግዜ መሞላት አለበት

    • @s.m9682
      @s.m9682 7 ปีที่แล้ว +1

      Ayalew Talema እረሥተዉ ዬሆነል

    • @fozilove26
      @fozilove26 7 ปีที่แล้ว +2

      Ayalew Talema like blehal menor neberebet

    • @mahletasfaw1058
      @mahletasfaw1058 7 ปีที่แล้ว +2

      Ayalew Talema በጣም ትክክል ነህ የቦረናን ባህል በጭራሽ አይመስልም ልብሳቸው ብቻ ነው ትክክለኛ

    • @ውስጤነሽኢትዮጵያገ
      @ውስጤነሽኢትዮጵያገ 7 ปีที่แล้ว +2

      Ayalew Talema ትክክል ባህል ከተባለ ሁሉንም አሳዩልን ማተብ ለምን ማውለቅ አስፈለጋችሁ ? ደግነቱ ለስንት አመተ የናፈኩትን ሀገሬን አየሁ

  • @seadiyehabshakonjo7267
    @seadiyehabshakonjo7267 7 ปีที่แล้ว

    uuufff sedat ayinu yitfa yesfre lejochi yimchachihu uuummaaa

  • @kubrakubra9735
    @kubrakubra9735 6 ปีที่แล้ว

    እምየ ቦረና ናፈቀችኝ ከላላ ነው ቤቷ የሚያምረው አንገቷ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሉ-ሠ4ከ
    @አልሀምዱሊላህአለኩሉ-ሠ4ከ 7 ปีที่แล้ว

    አይ ሀገሬ ቦረና

  • @hayathayat9988
    @hayathayat9988 6 ปีที่แล้ว

    ውይይ ትዝታ

  • @hamzalove3837
    @hamzalove3837 7 ปีที่แล้ว

    weyyyyy ahunsss brerrr brrrr algi aeyyyy sedati

  • @alhamdulillahlknowthatalla6302
    @alhamdulillahlknowthatalla6302 6 ปีที่แล้ว

    harif new guwadegnaye yem kanselam Liji new .
    Yeni ye welo Gente lij negn.

  • @እማማኢትዮጲያአለሺወይበደ
    @እማማኢትዮጲያአለሺወይበደ 6 ปีที่แล้ว

    ይመችህ ብሬ ያገሬ ልጅ

  • @fatimaalimohamad7993
    @fatimaalimohamad7993 7 ปีที่แล้ว

    ወይቦረና

  • @MaryamMaryam-jd2zx
    @MaryamMaryam-jd2zx 5 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ እንድህባህላችንን ምጥርአድርጋችሁአውጡልን

  • @nardigebru6551
    @nardigebru6551 7 ปีที่แล้ว

    wowwww harif naw

  • @zerituasmamaw3211
    @zerituasmamaw3211 7 ปีที่แล้ว

    ow bra betame dese yemile yebahele musica lekehale korahubehe woye borena lege wotalete

  • @mediilove6618
    @mediilove6618 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ብርሽ ያምራል ያገር ልጅ

  • @zainadmuhammadzainadmuhamm5403
    @zainadmuhammadzainadmuhamm5403 6 ปีที่แล้ว

    እዳው ስወዳችሁ ከልብነዉ ወሎባልወለድ ይቆጨኚነበር❤❤❤😏😏😏🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @rahimahabtam469
    @rahimahabtam469 6 ปีที่แล้ว

    ILove you borena

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 7 ปีที่แล้ว

    Original Amara Sayent-Wello song! Long live Ethiopia!

  • @rihanarihana4535
    @rihanarihana4535 7 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው

    • @saifsaif5346
      @saifsaif5346 7 ปีที่แล้ว +1

      ayyyyyyyy arega norena hoden belashig

  • @ekramkasye7900
    @ekramkasye7900 5 ปีที่แล้ว

    ብሬየአገሬልጅይመችህ

  • @zeinathussen2193
    @zeinathussen2193 7 ปีที่แล้ว +2

    ብሬ ምችት ይበልህ አቤት ግጥምህ ሲመች ወግዲ ጫቀታ ሀለልቱ ይንኝ በሰቀሽብራ ደርብቱ ናልኝ ፐ የምይባል ፊደል ባይኖር ምን እልክ ነበር ለማንኛውም የትንኝ ሽቅርቅር የወግድ ፍቅር ነኝ ላይክ ግጩኝ በመቀጠል ሴፉ ፈታው የብርሀኑን ቁጥረ ፈልገህ ላክልኝ እሽ ሴፍየ ሰፍነት ሰይፋችን ክክክለወሎ ሸበላወች ሰላምታየ ይድርስልኝ በዝህ አጋጣሚ

    • @ilovemaml4359
      @ilovemaml4359 6 ปีที่แล้ว +1

      zeinat hussen ይመቺሽ . የኔ. ቆንጆ

    • @berhanuworkie4888
      @berhanuworkie4888 5 ปีที่แล้ว

      waw thanks.more 0910498893

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว +1

    እኛጋ የሚኖርየቦረናልጂነበር ጧትም ማታም ቦረና እየለይዘፍን ነበር ከጎን ያለው ተከራይ ደሞየራያ ልጂ. ተነሳበት ይሄ ጂል. ይለው ነበር ብቻ በሳቅ ልብ ያወልቃሉ ደሞይዋደዳሉ. አሁን ሁለቱም የሉም😭

    • @madiyoutube5114
      @madiyoutube5114 4 ปีที่แล้ว

      የት ሄዱ ??

    • @mesiethio2857
      @mesiethio2857 6 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😂አሁንም ተጣልተናል በሚዳ 😅በቲክቶክ😂😮ቦረና እና ራያ😅😅😅ለምን ነው ግን😅

  • @natonati2511
    @natonati2511 6 ปีที่แล้ว

    ageri tez alegn. weyeee men yeshialegnal befetari

  • @hiwotakalu222
    @hiwotakalu222 7 ปีที่แล้ว

    harif new berta

    • @jsjsjksj4646
      @jsjsjksj4646 6 ปีที่แล้ว

      Hiwot Akalu ወይኔሀገሬንፍቅፍቅያዉምወግዲ

  • @ሳራገሠሠ
    @ሳራገሠሠ 7 ปีที่แล้ว

    ዋውድስይላል

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 4 ปีที่แล้ว +1

    ኅበዝ፣ዘድሮእንታገል፣ዘፍንይቅርብን፣ትግሬመሬታችንን፣ገፎናል፣ነቃበል፣ቦርና፣እድሁም፣ሳይንት፣ንቁ፣ድበራችንን፣እናሥከብር፣እባካችሁ፣የታሪክአተላሁነን፣እዳንቀር፣እባካችሁ

    • @mesiethio2857
      @mesiethio2857 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂እ ከየት መጠው እዚያ?

  • @FhhcvvCgg
    @FhhcvvCgg 4 หลายเดือนก่อน

    የኔዉድአጓት

  • @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
    @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ 6 ปีที่แล้ว

    አረ ተው ቦረና ቦረና እያላችሁ ውስጤን አትቦርቡሩት .አይይይይይ ስደት ቀብጨ መጥቸ ሰው በሀገሩ ናፍቆት እንደት ይሞታል

  • @sofiaaddisababa8169
    @sofiaaddisababa8169 7 ปีที่แล้ว +2

    ወየው አገሬ ናፈቀኝ ከላላ

  • @hamzalove3837
    @hamzalove3837 7 ปีที่แล้ว

    aerfi newwwww

  • @fatma5mohammed54
    @fatma5mohammed54 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የአማራ ሳይት ልጅ ነኝ ያውም የደሳ

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam^

  • @enatneshabenew3751
    @enatneshabenew3751 7 ปีที่แล้ว

    wawwww

  • @hamzalove3837
    @hamzalove3837 7 ปีที่แล้ว

    ertbuwn derkun teblalichi lami aegra wollonw mekansalami yawmi woglo weyyyyy

    • @sadaseid4600
      @sadaseid4600 7 ปีที่แล้ว

      btam dess yelale astawoskne bahlachnenn