📌ባለፈው ሳምንት ተመርቂያለው በቃሌ መሰረት በዚህ ሳምንት ወደ ሀገሬ ልገባ ትኬት ቆርጫ‼️ ዶ/ር ቴዎድሮስ ዘውዱ ሶሾሎጅስት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024
  • የዛሬ 30 አመት ከኢትዮጵያ ወደ ካናዳ ስመጣ ተምሬ ሀገሬን ለማገልገል ነበር ።
    በኑሮ ውጣ ውረድ በነገሮች አለመመቻቸት PHD ጋር ለመድረስ ካሰብኩት አመት በላይ ቢወስድብኝም ።
    ባለፈው ሳምንት ተመርቂያለው በቃሌ መሰረት በዚህ ሳምንት ወደ ሀገሬ ልገባ ትኬት ቆርጫለው ።
    Dr. Tewodros Zewdu
    Sociologist
    ዶ/ር ቴዎድሮስ ዘውዱ
    ሶሾሎጅስት
    " ካናዳ ለመማር እንጂ ለኑሮ አልመጣሁም ደህና ሁኑ ብሎናል !

ความคิดเห็น • 115

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  2 ปีที่แล้ว +8

    Dr. Tewodros Zewdu
    Sociologist
    ዶ/ር ቴዎድሮስ ዘውዱ
    ሶሾሎጅስት

    • @hanehaneee8946
      @hanehaneee8946 2 ปีที่แล้ว

      kidi yena megote betam telk new aweropa lemewetat enja becha ngeroche hulu wesbseb yemselugnal sasbew gn tesfa alkortem yemnorew areb hager new sedet lay 8 amte hone gn mnm yemfelgewn hewt algegnhatem kidiya mn temkiregnalshi ebakishi

  • @tofikhalidmuketar6098
    @tofikhalidmuketar6098 2 ปีที่แล้ว +24

    ኢትዮጵያም ሆነ ካናዳ ኖረን ኖረን መሞታችን አይቀርም ሥለዚህ ትውልዱን ማዳንና ማሥተማር ይበልጣል የኔ ጀግና ይሣካልህ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን

    • @yitbarekasgedom6003
      @yitbarekasgedom6003 2 ปีที่แล้ว

      ኤርትራዊ ነው የዞረበት ነው Windsor ontario taxi እየነዳ drag ሲሸጥ የነበረ ነው ለ 20 ዓመት ፀጉሩ ራስታ አድርጎ...

  • @workyeyimam6558
    @workyeyimam6558 2 ปีที่แล้ว +17

    ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም በሰላም ተመለስ ወንድማችን እንዳሰብከው የሰላም አርበኛ ያርግህ ።

  • @yeshi357
    @yeshi357 2 ปีที่แล้ว +9

    He is not alone I have a brother did PhD in Canada and left. He is leaving in Ethiopia last 9 years he has happiest life.That was his dream he's really successful. I'm happy for him. Congratulations 👏🎈 Dr Zewdu. I wish you all the best.

  • @fitsumgenene6809
    @fitsumgenene6809 2 ปีที่แล้ว +7

    ኑ ለሀገራችን ሰው እንሁናት......🙏

  • @natinaelawoke2781
    @natinaelawoke2781 2 ปีที่แล้ว +9

    ያልተማረ ይሰደድ የተማረ ይመለስ የተማረ ነዉ ሚጠቅመን good luck

    • @nemonaalem4471
      @nemonaalem4471 2 ปีที่แล้ว +1

      No yetemarut ezaw yehunu 'yaltemarut' yeshalalu

  • @emebettaddesse67
    @emebettaddesse67 2 ปีที่แล้ว +9

    እንዲ የሚጨነቁላት የሚያስቡላትን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መልካም ጉዞ እማምላክ ያስብከውን ታሳካልህ
    ኪዲ በርቺልን በጣም እናመስግናለን

  • @እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ
    @እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ የምታከብራቸው ጀግኖች በመከ ራዋ ጊዜ ከእሶ በፊት እኔ በማለታቸው እነሱ ቢያልፉም ስማቸው ግን ከመቃብር በላይ ሆኖ ትውልድ ሁሉ ሲያከብራቸው ይኖራል ! ዶክተርም በሙያው ከነችግሮ ለማገልገል ቆርጠህ በመግባትህ ክብር ይገባሀል. !!

  • @tarikambaw2001
    @tarikambaw2001 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ርቴድሮስ፡አንተን፡የመሰሉ፡ያብዛልን፡መልካም፡ምኖትውትን፡የስኬት፡ጥግ፡እንዲደርስ፡መልካም፡ተመኝሁልህ፡የኢትዮጵያ ፡ ቁርጥ፡ቀንልጂ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏

  • @minlargelhkfiqir662
    @minlargelhkfiqir662 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ ያስገርማል ደስስ ይላል ሀገርን ለመገልገል ወደ ሀገር የምመለሰው በዚህ ኑሮ ሀገር ውስጥ ያሉት እንኳን የትም መሰደድ የምፈልግቀት ግዜ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ንግሰት ኪዲዬ💕🌺🌹❤ እንኳን በሰላም መጣሸልን በጣም የምግርም ወንድማችን ትምህርት አድናቂው ኢትዮጵያ💚💛❤ መውደዱ የለውነገር ሳላደንቀው አላልፍም እውነት ሀገራች ጉዳዬ አሰፈሪነው ኑሮ ሰው በባህር ይወጣል ወንድማችን ጀግና ነው👌👍 ትልቅ ትምህርት መልክትነው ልሰማና የሚለው በጣም ጓጉቻለሁ የልቦናው እመቤታችን ትፈፀምልክ🙋🙇🙏

  • @Mire8839
    @Mire8839 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለለገርህ አበቃህ! ለሀገራችን አንድ መልካም ነገር ትጨምራለህ ብዬ አስባለሁ። መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ።

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉዷ አገሬ እደነዚህ አይነቶቹን ልጆቺሺን ያብዛልሺ ጥላቶቺሺን ያጥፋልሺ ወድሜ አሁን ላይ ያለዉ ያገራቺን ሁኔታ ቢከብድም በፅናት ትወጣዋለህ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ አላህ የተመኘኸዉን አሳክቶ አገርክን እምጠቅምና እምታገለግል ያድርግህ ኪድየ የኔ ዉድ እህት ለአገር ጠሊወቺና ለማፍረስ ለሚሞክሩ ጥሩ ትምርት ይሆናቸዋን ብየ አስባለሁ

  • @wasuminda2662
    @wasuminda2662 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ እጅግ አመሰግናለሁ በዕውነት ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያከብርህ አገርህን አኮራሀት የትልቅ ሰው ልጅ ቃሉን አክባሪ አባቱን አክባሪ አገሩን ያከብራል!!!!

  • @imissmyfather8109
    @imissmyfather8109 2 ปีที่แล้ว +5

    ኪድ በፈጠረሽ መልካም ስራሽን ይቀበልሽ በጣም ነው የምትለቂያቸው ነገሮች የሚያስተምሩት ፈጣሪ ይክፈልሽ አንድ ነገር ተባበሪኝ ባለፈውም ፅፌልሽ ነበር ካናዳ የአያቴ ወንድም ልጆች አሉ አያቴ ሁሌ ስማቸው በተነሳ ቁጥር ታለቅሳለች መሬትም አላቸው ክፍለ ሀገር መንግስት በሙቶ ከዳ ሊወስድበቸው ነው ሁሌ ያመላልሱዋታል እናም እንደኔ አውቆ ጠፍ ስለሆኑ ከፈለጉ መምጣት ይችላሉ እላታለሁ እሱዋ ግን አደራ ነው የምትለው እናም ካናዳ ደግሞ ያለውን አንዳንድ ነገር ከናንተ ስሰማ ምን አልባትም ወደሀገራችሁ ቢባሉ አይጠቅማቸውም አቃለሁ በነሱ ቤት ምንም ነው መሬቱ ግን የአባታቸው ማስታወሻ ይሆናቸዋል ብየ አስባለሁ እባክሽን አፈላልጊልኝ በግል ላውራሽና የተወሰኑ መረጃወችን

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 ปีที่แล้ว +1

      ቴሌግራም t.me/+bZO7Jn593GU5Mzdh

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 ปีที่แล้ว +7

    I appreciate his resilience and his love for his country. I like his message.

    • @yitbarekasgedom6003
      @yitbarekasgedom6003 2 ปีที่แล้ว

      ኤርትራዊ ነው ኣኣ ያደገ ሻዕብያ ለማገዝ ነው.. እናዉቀዋለን PP እስካለ ልሄድ ይችላል በዛላይ citizen የካናዳ ያስረክብ ወንድ ከሆነ

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 ปีที่แล้ว +1

    ታድለክ እግዚአብሔር የልብህን ያሳካልህ እመብርሃን ከነልጇ ትከተልህ አድንቄአለሁ።🙏👍🙏👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadesezelalem7984
    @tadesezelalem7984 2 ปีที่แล้ว +2

    አግዚአብሔር ይጥብ ቅ

  • @ahnfahnfknf802
    @ahnfahnfknf802 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኪዲየ ሰላም ወንድማችን በቃልህ መቆምህ ትልቅ ሚና መጫወት ነዉ ሰላምክን ያብዛልህ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +2

    ኪድዬ እንኩአን ደህና መጣሽ:: ዶ/ር ቴውድሮስ እንኩአን ደስ አለህ መልካም እድል እመኝልሃለሁ::🙏🏽

  • @henokendale9233
    @henokendale9233 2 ปีที่แล้ว +3

    It is a good decision! Berta wendemachin!!

  • @kuworldku2733
    @kuworldku2733 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ኪዲ ፐሮግራምሽን በጣም እከታተላለው ስለ ካናዳ በጣም ጠቃሜ መረጃ በየጌዜው ትስጭናለሽ በጣም አመስግናለሁ ።ኪዲ እባክሽን ያአሜሬካ ዜግነት ያለው የካናዳን ዜግነትም ማለት ደዋል ዜግነት ይስጡ እንደሆን ብታጣሬልኝ በጣም ደስ ይለኛል ይህ ጥያቄ የብዙ ስዎች ነውና እንደተለመደው መረጃ ብታገኝልን በጣም እናመስግናለን። ፈቃድሽ ከሆነም በመሲንጀርም መገናኝት እንችላለን ። መልካም ጌዜ አመስግኔለሁ።።።

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE ปีที่แล้ว

    በጣም ገራሚ ነገር ብዞቻችን ካገር ለመውጣት ስንጣጣር እዳተአንቱን ያብዛልን ዶክተር ቴድሮስ ዘውዱ

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ኪዱዬ እንኩአን ደና መጣችሁ😍💚💛💖
    መልካም እድል በሠላም ለሀገርክ ያብቃህ

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪዱ የኔ ቆንጆ በጣም ደስይላል የምታቀርቢው ሁሉ ለኛ ሰው ጠቃሚ ነው በርቺ እኔ ፕሮግራምሽ ተመችቶኛል።

  • @fanay310
    @fanay310 2 ปีที่แล้ว

    ሰለምሽ ይብዘ ናት እኔ የምኖረው ዱባይ ውስጥ ነው የሚኖረው ወደ ካናዳ መምጣት አፈልጋለሁ ነገር ግን visit visa ማምጣት እችላለሁ ወደ ከናዳ

  • @dawitwubshet7589
    @dawitwubshet7589 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምንወድኽና የምናከብርህ ወንድማችን ዶክተር ቴዎድሮስ ያሰብከውን ነገር በሙሉ እግዚአብሔር_ያሳካልህ🙏
    []ውዷ_እህታችን_ኪዲካዬ ተባረኪ የኔ ልዕልት[]

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว +2

    welcome back kidye❤❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ

  • @debelatesfaye1770
    @debelatesfaye1770 2 ปีที่แล้ว +2

    Hi Kidi, Your program is very helpful for our Ethiopian community both in Canada and outside Canada. Please continue your good work.
    And also for young Ethiopian living in Canada their a program called IBET fellowship that will help provide them really good 4 years fund to continue their phd. So anybody who has bachelor or master degree can apply .
    Just for your information the director of this program is an Ethiopia professor at university of Waterloo. I’m also his phd student .

  • @tigi3780
    @tigi3780 2 ปีที่แล้ว +1

    Enameseginalen kidiye🥰

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እዉነት ብሐሻል

  • @bavied3866
    @bavied3866 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስቸኮይ ስለሆነ ነው በጣም ግራ ስለገባኝ ነው student visa refuse ተደርጌ ነበር ትምህርቱን ከ ጨረስኩ በኋላ ወደ ሀገሬ ላትመለስ ሰለምትችል ነው ያሉኝ( i am not satisfied that u will leave canda at the end of ur stay) ይላል ምን ላርግ plzzz

  • @Iamexalted
    @Iamexalted 2 ปีที่แล้ว

    Respect for your commitment sir. Good luck.

  • @sawsanabdulkadir1641
    @sawsanabdulkadir1641 2 ปีที่แล้ว

    Congratulations and wishing you all the best

  • @Dagutube27
    @Dagutube27 2 ปีที่แล้ว

    ኪዲዬ በርቺልን
    በጉጉት የምንጠብቀው ፕሮግራም ነው

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 2 ปีที่แล้ว

    ረጂምእድሜ ና የሰቡትሁሉ እንዲሆንልዎ እመኝሎታለሁ ዶ/ር።

  • @HelenAdem
    @HelenAdem ปีที่แล้ว

    Egzabher yirdaw

  • @tiruworkassefa9000
    @tiruworkassefa9000 2 ปีที่แล้ว

    Kidiye melekam sew enamesegenalen engedashenem betam enamesegenalen egziyabher yasebewen asaketo beselam lememelese enkan amelak redawe.ye Ethiopia 🇪🇹 amelak degemo yekebelewe asabun enedisakalet mecgote new

  • @ወለተማርይምወለተማርያም
    @ወለተማርይምወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว

    Be ewnet betam yemtdenek sew neh beewnet

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እኮ ተምሬ ጨርሼ ነው የመን የገባሁት
    ምንድነው የተማርከው ካልሽኝ ወሬ ሀሜት ነው ye Ethiopia ህዝብ አስተምሮ ያስወጡኝ

  • @melatalemayew1165
    @melatalemayew1165 2 ปีที่แล้ว

    Emabata teredahe yasabekawe hulu yesakaleh la Ethiopia endaze meyasebena ya tamara hayel benore Edegate Enje wedekate Ayenorem malekamm sawe ya Ethiopia Edegate naw💚💚💛💛❤❤

  • @ጩናጌታቸው
    @ጩናጌታቸው 2 ปีที่แล้ว

    ስለታማኝነት እግዚአብሔር ይባርክ በጥቅት የታመነ በብዙ ያተርፋል እኔ ግን ሀገሬ ላይ ለመኖር ምንም የጓጓኝ ነገር የለም እግዚአብሔር ብቻ በሠላም ከእትዮ እንዱያስወጣኝ ፀሎት አድርጉልኝ በእርግጥ ካለ ማን እንደ አገር እኔ ምንም የለኝም ስለዚህ ወደተሻለው አገር ለመውጣት እናፍቃለሁ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም አሜን በቴሌግራም ላግኝሽ ?

    • @memekonjo4742
      @memekonjo4742 2 ปีที่แล้ว

      ኬዲይ በናትሽ ቴልግራም አውሪኝ @@kidiethiopia

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 ปีที่แล้ว

      @@memekonjo4742 eshi

    • @ጩናጌታቸው
      @ጩናጌታቸው 2 ปีที่แล้ว

      @@kidiethiopia እሺ ኪዲዬ

  • @tomasberhane868
    @tomasberhane868 2 ปีที่แล้ว

    ያለኝ ጥያቄ ከዚ ካቀረብሽው show ጋር አይሄድም ፡ የምታውቂው ነገር ካለ ብዬ ነው ፡የካናዳ scholarship apply አድርጌ ነበር ፡ biometric ከገባሁ ወደ ዘጠኝ ወር ሆነኝ ፡ ምንሆኖ ይሄን ያህል ቖየብኝ? አመሰግናለው።

  • @GGMedia376
    @GGMedia376 2 ปีที่แล้ว

    kido vidoshe sose hunobegheal ....thanks

  • @zerihunlulseged5126
    @zerihunlulseged5126 2 ปีที่แล้ว

    Is he theologian or sociologist or Comedian or Eyu Chufa?
    Am not understand after 30 years imigrant, he got solution for Ethiopia after 30 year's of study.
    Thanks Dr Tewodros Eyu Chufa!!!

  • @thescholarscamp6426
    @thescholarscamp6426 2 ปีที่แล้ว

    Hope kezih hager wuta tebleh ayidelem ayidel.

  • @aminofita2160
    @aminofita2160 2 ปีที่แล้ว

    malekam sew

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም በያለበት ሐገር ከአንቺ ተሞክሮ ወስዶ መረጃዎችን ቢአስተላልፍ መረጃ ሲሰጥ ...

  • @nathanmedia5778
    @nathanmedia5778 2 ปีที่แล้ว +4

    Good luck Doc. From my experience, let me give you good advice. Don't go back right now if you are not member of prosperity party. In 2018, I left my comfortable life and went to Ethiopia with multimillion dollars of projects to Ethiopia. However, I was nearly to die due to bad politics. I have been beaten, arrested and became useless. I totally understand your passion, but think about it. Thanks

    • @yitbarekasgedom6003
      @yitbarekasgedom6003 2 ปีที่แล้ว

      Taxi windsor ontario እየነዳ drag dealer የነበረ ነው አሁን እመለሳሎህ የሚለው PP እድል ከሰጠው ነው ወያኔ ስለሚጠላም ደስ ስላለው ነው.. ይመለስ TDF ያስተናግደዋል ምክርህ ለ ጠነኛ ንገር 🧐

    • @bushmanzanigaba3972
      @bushmanzanigaba3972 2 ปีที่แล้ว

      You must be a woyane mouth piece!

  • @demissiekebede5618
    @demissiekebede5618 2 ปีที่แล้ว

    I have been following your programme since six months. The son of my sister joined with some people living in Canada. He is not willing to tell me who they are. They are bothering him to go Canada and promised him as sponsor. Please how could you help me?

  • @kokobmekonen6614
    @kokobmekonen6614 2 ปีที่แล้ว

    በእኔ እምነት በአሁኑ በዘር ፖለቲካ በተበከለ ስርአት ወደኢትዮጵያ መመለሱ ለህይወቱ ምን ዋስትና ይዞነው የሚሔደው?

  • @abiydesta4910
    @abiydesta4910 2 ปีที่แล้ว

    wowowiwoww hager malet hager yemayilawet naw doctor tiru misaleyachin naw enem kalehubet sa tiru tesfa lager yizalehu

  • @hiwotandargie6445
    @hiwotandargie6445 2 ปีที่แล้ว

    Enquan tesakilh endasebkew kidye egiziabher yibarkish

  • @marya7483
    @marya7483 2 ปีที่แล้ว

    Des ylal tru areki sdet hiwet azgi new

  • @wudiebetsha1293
    @wudiebetsha1293 2 ปีที่แล้ว

    ኬድይ አባክሽ አስበኝ

  • @thescholarscamp6426
    @thescholarscamp6426 2 ปีที่แล้ว

    Dr. Ekele minamin eyetebalachu kemengist tetegteh minim satisera lemenor. Bante altejemerem endantew ayinet mengist tetegtew mokrewal.

  • @hannatesfuy8614
    @hannatesfuy8614 2 ปีที่แล้ว +2

    ETHIOPIA 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 2 ปีที่แล้ว

    Is it true

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኪድዬ እንዴት ነሽ የኔ ጎበዝ ላገኝሽ እፈልጋለሁ እንዴት ላግኝሽ?

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 ปีที่แล้ว

      t.me/+bZO7Jn593GU5Mzdh

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 ปีที่แล้ว

      @@kidiethiopia በጣም አመሰግናለሁ

  • @thescholarscamp6426
    @thescholarscamp6426 2 ปีที่แล้ว +1

    Ezih, Canada, nuro performance based new ethiopia wust befugera new.

  • @yaros_media
    @yaros_media 2 ปีที่แล้ว +6

    ትልቅ ውሳኔ ነው

  • @davania12
    @davania12 2 ปีที่แล้ว +1

    Kidi beselam new....???eresa eyekotern mnmelesw silsh....mitskiw?!

  • @rrts-f7w
    @rrts-f7w 2 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ሁሉ አመት በኃላ የአባቴ አደራ ቃል ነው ወደ ሀገሬ ምመለሰው 🤔🤔 አልተዋጠልኝም

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ Ethiopiawe nacw አገር ወዳድ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 2 ปีที่แล้ว

    Just I wsnt to know better

  • @hanehaneee8946
    @hanehaneee8946 2 ปีที่แล้ว

    kidi meleshilg ebakishi i have big drem

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 2 ปีที่แล้ว +1

    ግድ የላችሁም በጡሩት መሆን አለበት 30 አመት ምን አይነት ትምህርት ይሁን ወይስ ከአንድኛ ክፍል ጀምሮ መሆን አለበት የተማር እኔንም ከዚህ Winnipeg ብርድና ሙቀት ወዴ ኢትዮጵያ መግበቴ አይቀርም ለጡሪታ 15 አመት ይቀረኛል ፍጠር ጤና ከሰጠኝ😂😂

  • @laz_y2517
    @laz_y2517 2 ปีที่แล้ว

    30 amet kuchee bele le sera almetawem ?
    keldega nhe ye edme gemashen chresale yebkale awen demo agere laye yeren edme nure teru argal

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

    Zendo meslesh metash zarè demo

  • @tube6079
    @tube6079 2 ปีที่แล้ว

    Er d/r አንተኮ አንድ ሰው ብቻ ነህ እንዳንተ አይነት ብዙ ሰዎች ቢኖሩ መልካም ነበረ ግን አንተን ሩሱ ልያጠፉህ ይችላሉ
    ምነው ያንተን እድል ለኔ አርጎ ቢሆን ኑሮ

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ነው መመለሱ ግን አሁን እሱ ለሀገራችን ሊመቻት ነው የሚሄደው ወይስ ሊመቻችበት ወጣትነቱን እኮ ካናዳ ጨርሷል ጡረታ ሲወጣ ተመልሶ 😂😂😂 ይሁን ለማንኛውም ይቅናህ። ፈጣሪ ዕድሜ ይስጥህ እና ለማየትያብቃን ባይሆን ወጣቶቻችን ወደ ባህር ማዶ ባይዘንቡ በሀገራቸው ተምረው ሰርተው እንዲኖሩ መፍትሄ ባገኙ እላለሁ። ያንተ ግን በ 50 😂😂😂😂

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 2 ปีที่แล้ว

      Temeri meslgen yalew manem bozeni weynm ager west dengay yemiyamuku sera yelilachw ke ager biwetu yemekeraln yetemare gen lehager yetekemaln so teru edmi lay new yalew sewyiw

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 2 ปีที่แล้ว

      ሀገሩ ይመቻችለታል ብለን ማሰብ ሞኝነት ነው ግን በተማረው እውቀትና ልምድ ለሀገሩ መልካም ስራ ይሰራል ዋናው መልካም ልብ ነው ሀገሩን አንድቀን እንዃን ሳያስባት እዚያው በሄደበት የሚሞት ስንት አለ

  • @fitseethio
    @fitseethio 2 ปีที่แล้ว

    ውጭ ሃገር ምትኖሩ ሰዎች ግን ደስታ አላቹ ?

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 ปีที่แล้ว +2

    ዞሮበት ወይም ባርቆበት ነው እንጅ በጤናው ይሕንን አያስብም

  • @robsonkidus7797
    @robsonkidus7797 2 ปีที่แล้ว

    Case-ክ አይሁኑ ሲሆን ወደ ሀገር ቤት 🤔 ፎጋሪ በዛሳ

  • @abyssiniaethiopia5331
    @abyssiniaethiopia5331 2 ปีที่แล้ว

    No place like home.!! Leaving FREEZING WEATHER 40 degre Its NOT worth it.

  • @jofalmi28
    @jofalmi28 2 ปีที่แล้ว +1

    Yenen tarik lagarachu ...ene civil engineer nebrku Ethiopia ahun ye sedet alem wust neng ke ethio ke wetaw 8 month akebabi nw there's hard situation now in Ethiopia gen ye sedet alem aynafam ahun ye asylum tata wust wedekalw am in USA

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

    You didn't want to say what wenbedè group you joined , EHAPA wenjelagna nw

  • @annemariedavidson8094
    @annemariedavidson8094 2 ปีที่แล้ว +1

    SORRY I have a questions , more than 30 years in CANADA ....already GAME OVER !!!👉 he better said I AM COMING BACK TO RETIRED !!! any way he doesnt make any sense for me , i may be wrong , but UNOOO...

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 ปีที่แล้ว

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ መልካም መሆን መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያዲርገን ያረብብብብብብ

  • @peaceselam4562
    @peaceselam4562 2 ปีที่แล้ว

    Bergit 1 sew wuch hager 30 amet kenore beki new😁

  • @thescholarscamp6426
    @thescholarscamp6426 2 ปีที่แล้ว

    Tadia weyehu gud bileh sitimeta ezichiw channel lay metiteh tenager.

  • @thescholarscamp6426
    @thescholarscamp6426 2 ปีที่แล้ว

    Erebakih

  • @allurusitara8046
    @allurusitara8046 2 ปีที่แล้ว +1

    Kidiye anchi mitastelalifilini vedio lemayeti bicha sayhoni letimirtimi honolinali

  • @yitbarekasgedom6003
    @yitbarekasgedom6003 2 ปีที่แล้ว

    ኤርትራዊ ነህ በኣባትህ 🤔

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 2 ปีที่แล้ว +1

    No job in Canada , called Sociology. He is jobless person. So it’s a better to be in Ethiopia

    • @nuneshnunesh3986
      @nuneshnunesh3986 2 ปีที่แล้ว

      መልካም ነገር ለምን እንደምትጠሉ ሶሾሎጂ ስራ የለውም ነው ያልከው በምን አወክ አበስኩ ገበርኩ

  • @biruksisay646
    @biruksisay646 2 ปีที่แล้ว

    after 30 years?? you mean I keep ma promise??? you are so funny

  • @yitbarekasgedom6003
    @yitbarekasgedom6003 2 ปีที่แล้ว

    አትዋሽ ወያኔ ዞር ብለዋል ብለህ ነው እናውቀሃለን 🧐 TDF watching you. Windsor ontario ሁሉም ያውቀሃል...

  • @soliyan
    @soliyan 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይ ቴወድሮስ የቀኛዝማች ዘውዱ ልጅ ጎንደር ነው የምትሄደው ወይስ ኤርትራ?

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 2 ปีที่แล้ว

    ቀየክ እና ለምን ወያኔ ይህ ሁላ ሀገርቱ ስያፈርስ የት ነበሪክ