Be migerem huneta new yesrashew temeseche new ye chereseku video betam merte new hulum yetetekemeshachew arif tame yesetewal gobeze neshe thank you for sharing berechi wede 👏👍😍
This ia really deffrant and very new recipes to me I must try it you really did very great work 👏 👍 👌 thank you so much for sharing us always amazing video 😘❤🙏
Wow yummy yummy 😋 betam yemiyamr ena tafachi dabo new enamesegnalen betam mirt aserar new yasayeshin lelijochi kurs mekises le buna kurs hulu le tina tesinami negernew enamesegnalen wudee
መሲዬ በጣም ቆንጆ ነው ሲያምር የእኔ ጎበዝ በርቺልኝ👌👌ላይክ ሼር❤️🙏
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ ❤❤❤❤ ቆጆ ምግብ🎉በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርች ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢቶቢያ
ዋውውው በጣም ቆንጆ ኽሊያ አሰራር ነው በጣም ተወዳጅ ጣፋጭ ነው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ከለሩም ያምራል እጅሽ ይባረክ
wooow መሲዩ ባለሞያ አዲስ እማላቀውን ሞያ ተማርኩ ስሙ እራሱ አዲስ ነው ለኔ ይህንማ ድጋሚ እያየው ሰርቼ መሞከር አለብኝ በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እንደዚህ ለየት ያሉ ነገሮችን እንጠብቃለን thank you for sharing😍
መሲዬ ዋው እንዴት የሚያምር ጣፋጭ ዳቦ ነው የጋገርሽው ልዩ ነው ጣፋጩም በጣም ቆንጆ አድርገ ነው የሰራሽው እኔም እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን
_ሰላም ሰላም መሲየየ ውዴ ቀጥይበት በጣም ቆጆወ ነው ውዴየ አብሽሪይ ስለዘገየሁ በጣም ይቅርታ_
ዋው መስዬ በጣም የሚጣፍጥ እና ልዩ የሆነ የዳቦ አሰራር ነው ከለሩ በጣም ያምራል ይጣፍጣል ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው
Be migerem huneta new yesrashew temeseche new ye chereseku video betam merte new hulum yetetekemeshachew arif tame yesetewal gobeze neshe thank you for sharing berechi wede 👏👍😍
መሲየ እንኳን ደሰ አለሸ ማር ሼር ላይክ
መሲዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!!
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ። እዉነትሽን ነው ስኳር የጤና ጠር ሰለሆነ ቀነስ ብናደርግ አሪፍ ነው ይህን የመሰለ ዳቦ ሰርተሽ ሼር ሰላደረግሽን እናመሰግናለን🙏🙏👍👍😍😍
ልዩ ነው በርች መሲየ
መሲዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርችልኝ እጆችሽ ይባረኩልኝ 🙏🙏🙏👍🏾
mesiye yene melkam yemetserachew serawchidhin bet new yemwdacheu ema this bread is simply the best 👌 👍 😍
ዋዉ መሲ በጣም ደስ ይላል ቆንጆ አሰራርነዉ በርችልኝ ላይክ ሸር
ስላም ለዚህ ቤት ይሁን የኔ ውዴ እህት በርቺ ጎበዝ ዋውውው በጣም አሪፍ ነው
ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማዬ እዴት ነሽልኝ በጣም ነው የሚያምረው ዋው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ልዩ ነው የኔ ባለሙያ ጎበዝ ቆንጆ አሰራር ነው❤️❤️
በቅድሚያ እኳን ደሰ አለሽ ሞኒመሲዬ ዋዋዋዋው ያሰጎመጃል በላይክ
ሰላም እህቴ።በጣም አሪፍ አይነት የዳቦ አይነት ነው ያሳየሽን።መቼም ጣእሙ ልዩ ነው የሚሆነው።እናመሰግናለን🙏🙏
ሰላም መሲዬ በጣም ምርጥ የጣፋጭ ዳቦ አገጋገር ነው ቆንጆ አደርገሽ ነው ያዘጋደሺው ባለሙያ አይገልፀሽም ሼር ሰላርግሽን እናመሰግናለን👍
ሰላም መሲዬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ እና ለየት ያለ አሰራር ነው ከለሩ እራሱ ባይን ያጠግባል የምወድሽእጅሽ ይባረክሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለ
ጎበዝ ዋው
ዋውውው መስየ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርችልኝ
መሲዬ ባለሙያ ድንቅ ዳቦ ነው ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት ለየት ባለ መንገድ ነው ያሳየሽን ለጤናችን ስኳር መጠቀሙ ልክ ነሽ አይጠቅምም እናመሰግናለን ስላካፈልሽን
በጣም ያምራል በርቺልን ሠላም ለዚቤት
መሲዬ ገና ሲያዬት ብሉኝ ብሉኝ ይላል አሰራርሽ ልዬ ነው አቀራረብሽ የተጠቀምሽው ግብአቶቸች አሪፍ ነው በጥሩ ሁኔታ ወቶልሻልእጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
መስዬ መልኩም አገጋገሩም ልዩ የሆነ ዳቦ ነው ያሳየሽን ወድጄዋለው እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ
መስዬ አሪፍ ነዉ
ሰላም ውድ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር በርች እህት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም መሲዬ በጣም ቆንጆ ጣፋጭ ዳቦ ነው ሰሊጥ ያለው ዳቮ በጣም እወዳለው እውነትሺ ነው ስኳር ሲበዛ ጥሩ አይደለም እጂሺ ይባረክ ሼር ሰሸላደረግሺን እናመሰግናለን💚💛❤️🙏
በጣም ደስ የሚል ፈታየር ነው አንቺ ደግም አሳምረሽ ነው የሰራሽው በደንብ አብራርተሽዋል ደግሞ አሪፍ የቡና ቁርስ ይሆናል
This ia really deffrant and very new recipes to me I must try it you really did very great work 👏 👍 👌 thank you so much for sharing us always amazing video 😘❤🙏
ማሻ አላህ❤
መሲ ባለሞያ ነሽ በጣም ያምራል ፍትፍት ያለ ነው ለመጀመርያ ጊዜ ሳይ ነው ቺፍ ውስጡ ያለው ዳቦ እንዳልሽው ስክዋር ለጤንነት በፍፁም አይመከርም ማርን እንዳማራጭ ብንጠቀም ጥሩ ነው አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
Wow 👍 gobez
Wow yummy yummy 😋 betam yemiyamr ena tafachi dabo new enamesegnalen betam mirt aserar new yasayeshin lelijochi kurs mekises le buna kurs hulu le tina tesinami negernew enamesegnalen wudee
ዋው ኪልያ መጥቻለው በርች
ሰላምምምምም ለእዚህ ቤት. እንዴት ነሽ መሲየ.
ዋውውውው እጅሽ ይባረክ. የእኔ ምርጥ ባለሙያ.
ከሊያ በጣም የምወደው የፈጣየር አይነት ነው መሲዬ አንቺ ደግሞ የሚገርም አሠራር ሰርተሽዋል ሞያሽን አለማድነቅ አይቻልም የኔ ውድ በጣም ባለሞያ ነሽ ልስላሴው የስ ይላል ከሊያ አቦካኩ ካላማረ ድርቅ ነው የሚለው አንቺ ግን በጣም ገራሚ አርገሽ ነው መጥነሽ ያቦካሽው ስለዚህ ለአይን የሚያጓጓ ውብ የሆነ የሚገርም ከሊያ መስዬ እጅሽ
ይባረክ ጉደኛ ሞያ ነው በቀጣይ ይዘሽ የምትቀርቢውን ለማየት ጓጓሁ ተመችቶኛል በጣም ሲሮፑ ላይ ደሞ ቀረፋ ሄል ጨምሬ አላውቅም ልዩ ይሄ ደሞ ሞክረዋለሁ ጎበዝ ነሽየእውነት መስዬ በርቺልኝ👌😍
ማሻአላህ መሢዬ የኔ አበሳ በርቺ
መሲዬ በርች#ላይክ
ሰላም ለዚህ ቤት መሲ ዋው በጣም ያምራል ቆንጆ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ በርችልኝ ሁሉንም አሟልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ
Wow gerami new, meraken aswatshgn 😋 sedet yale liyu yehone aserar new yasayeshn melkum yamrall teru adergesh asredteshnall enamesegnalen selakafelshn 🙏🏽betesebe adrgeshalew bedewll 👍🏽
Wow endet yamral betam konjo argesh new yeserashiw betam tenama ena siyayut yemiyamir bilung bilung yemil new ejish yibarek enamsegnalen berchilin
መሲየ ሰላም ላንቺ እንዴት የሚያምር ዳቦ ነው ያዘጋጅሽው ግብአቶችሽም አቀራረብሽም ምርጥ ናቸው ከለሩም አብሶ ያሚሚሚ እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ ከዛም የጽዳትሽ ነገር በጣም ነው ምወድልሽ ላይይክክክክ በርቺልኝ
መስየ ቆጆ ኸሊጥ ነከል ነዉ ግን በየቤቱ አሰራሩ ይለያያል እጅሽ ይባረክ
ሰላም ድካም መሲዬ እብደምንግዜውም ምርጥ የቺዝ ዳቦ ነው ያሳየሽን ከላዩ ላይ የጨመርሽው ስኳር ደሞ ሶፍት ያደርገዋል ጣፋጭም እንዲሆን ያደርገዋል በርቺ ምርጥ ነው
ይምወድሽ ፍቅር በጣም አሪፍ በርችልኝ
መሲ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ የባርክ
መስዬ የኔ ውድ እውነትም ጣፋጭ ዳቦ መልኩ እራሱ ሲያምር ልይ የሆነ ዳቦ ነው ያሳየሽን እንዴት እንደሚጣፍጥ መገመት ቀላል ነው የተባረከ ይሁን
Wooww mesiy yene balemoy congra😍😙👍
Mesye ሲያምር
መሲየ የኔ ባለሙያ የኔ ደግና በርች እህቴ
Very nice video. Tasty
Waooo mesiye indet indmiamrna indmiaguagua iwnet serce ibelalehu slasayeshn inamesegnaln 😋ijish ybark mesiye degme ayehut
አህለን መሢ በርች
ኢድ ሙባረክ ብያለሁ
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እንዲህ የሚገርም ለየት ያለ አሰራር ነው ያየሁት መሲየ። አልፎ አልፎ ጣፋጭ ሲምር ለበሀል ጊዜም ቆንጆ አማራጭ ነው። ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን በርቺ የተባረከ ይሁን🙏🧡
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሸው እጆችሽ ይባረኩ
Wow በጣም የሚያምር አሰራር👍👍
ዋውውው ማስዬ ባጣም አሪፍ አድርገሽ ናው የሰራሹ እጅሽ ይባራክ ባርቺልን
ቆንጆ የሆነ የዳቦ አሰራር ነው ያሳየሽን , እንደዚ አድርገን መጋገር ከቻልን የምን ኬክ መሸመት ነው , እናመሱግናለን👍🏽👌🏽
በርች ማስታወቂያ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል
የኔ ባለሙያጭልዬ የሆነ ጣፍጭ ዳቦ ነው የሰራሽው ዋዉ ከለሩም ያምራል አቀራረብሽ አቦካክሽ ጥሩ አርገሽ ነው ያቦካሽው አዎ ይሄጭችዝ ( ኪሪ ) በጣም ምርጥ ነው ጣእሙ ልዬ ነው የሚያረገው ጣፍጬን አሰራርሽ ወድጀዋለሁ አንደኛ ነሽ 👌ውስጡ እራሱ ያምራል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን መሲዬ
Wawwww mesiye Yene melkam metichalehu
በርችልኝ መሲየ
መሲ እጂሺ ይባረክ አሪፍ ነው👌
ሰላምሽ ይብዛ አማን ነው።
መስዬ እንዴት ያምራል ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው በጣም ያምራል ምንም አይወጣልሽም የኔ ባለሞያ 😍👌
መሲዬ የኛ ባለሙያ በጣም አሪፍ ነው መልኩም ያምራል በርቺልን እናመሰግናለን።
ማሻአላህ ተባርከላህ ውዴ እጂሺ ይባርክ በጣም ያምራል
መሲየ እጅሽ ይባረክ በጣም ይምራል በላይክ
በርችልኝ ውዴ
ማሻ አላ በርቼ የኔውዴ
ሰለም መሴዮ በጣም አሬፍ አርግሽ ነው የሰራሸው በርቼ
መስዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ለመጀመሪያ ግዜ ባይም የሚያምር አሰራር ወድጀዋለሁወደፊት እሞክረዋለሁ የተለየ አሰራር ስላሳየሽን ከልብ አመሰግ ናለሁ 👏👌🙏
Mesiy yene balemoya betam Arifinew berichi enkuan desi aleshi demo😍😘👍
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሠራሽው።🙏❣️❣️💞🙏🙏❣️❣️❣️❣️
እኔም ቤተሠብ አርጌሻለሁ💞💞🙏❣️🙏💞💞
ሰላም መሲ ደስ የሚል ሙያ ነው እናመሰግናለን ስለዘገየሁ ይቅርታ መሲየ
ዋዉዉዉ ላይክ መሲየ
ዋው ነው ምንም ቃላት የለኚም እንዴት እንደሚያምር ከመጀመሪያው ጀምሮ በደንብ አርገሽ ሰርተሽዋል ዳቦውን ድቡልቡል አርገሽ ከሰራሸው ቡሀላ በስሎ እንክዋን ሲወጣ ምንም ቅርፁ አልተበላሽም ልዩ አርገሽ ነው የሰራሸው መልኩም በጣም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ነው የሚለው ይሄንን የመሰለ ሙያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
መሰየ የኔባለመያ በርች
ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጂሽ ይባረክ😋😋
መሲዬ በጣም ያስጉመጃል ላይክ ❤️❤️❤️🥰
ማሻ አላህ ደስ ይላል
ዋዉዉ ነዉ መስየ
መሲዬ በጣም ያምራል በርቺ
Msi good job keep it up Well done
በርች መሲ እህቴ በጣም ያምራል ጥፋሽ ግን
ዋውውው ይሄ መልኩ ሁሉ ብሉኝ ብሉኝ ያሰኛል ፡ ሙያ ሲለካ መሢ ነች ለካ ብየሻለሁ ከምር፡ የሚደነቅ አሰራር ነ ያሳየሽን ፡ እኔ ግን ከስኳር ማር እመርጣለሁ ለጤንነት ሲባል፡ ከዛ በተረፈ ግን አሪፍ ነው ።
መሲዪ የና ቆንጆ በጣም የማምረ ፈጣየረ ሰረተሻል እጀሺን የባረከዉ
መስዬ አሰራርሽን በጣም ወድጀዋለሁ በልቼ ባላውቅም ሲያዩት በጣም ያምራልን እንዴት እንደሚያምር❤️🙏🏼
ዋው ጎበዝ በርቺ ውድ
እሼ በርቼ እናመሠግናለን
መሲዬ የኔ ባለሞያ ሲያምር እሺ
ዋው ሳምር
መስዬ ቆንጆ ዳቦ መጥቻለሁ ብቅ በይ
መሲየ ዋው ፀዳ ያለ አሰራር
እጅግ የወደድኩት ድንቅ የሆነ የከሊያ አሠራር እጅግ ተመችቶኛል እጆሽ ይባረክ መሲ ተወዳጅ የሆነውን የፈጣየር አይነት እናመሰግናለን 😍
መሲዬ ባለሞያ ዋዉዉዉ የሚያምር ዳቦ ነው ካቦካክሽ ጀምሮ በራስሽና ለየት ባለ መንገድ ነው የስራሽሽው ከለሩስ ቤሆን ብሉኝ ብሉኝ የሚያስብል ነው እንዴት ያማረና ምርጥ ሞያሽን ሼር ስላደረግሽን ልመርቅሽ አሜን በይ 😳እጅሽ ወርቅ ይፈስ 😍😘በርችልኝ
ዋዉዉዉ መሢዬ እንኳን ዴሥ አለሽ የኔ ዉድ
ላይክ ላይክ ውድድድድድድ መሲየ❤