የመሬት መንቀጥቀጡና የአፍሪካ መሰንጠቅ | ዘረኝነትን ያስረሳው የመሬት መንቀጥቀጥ |የሴቷ ፕሬዝዳንት ሽኝትና አዲሱ ሹመት||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ต.ค. 2024
  • #Ethiopia #Haletatv

ความคิดเห็น • 48

  • @SolomonAlemu-ur5fo
    @SolomonAlemu-ur5fo 2 วันที่ผ่านมา +5

    ❤ጥሩ ምክርና እይታ ነዉ በዉነት ጌታ ይርዳን ኢየሱስ ጌታ ነዉ

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 2 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ እግዚአብሔር ስለሰጣችሁ መልካም መንፈስ እናንቸ ጠቃሚዎች ናችሁ ሰው ይስማችሁ መልካምን ዘር ዝሩ ብዙ

  • @meron1567
    @meron1567 2 วันที่ผ่านมา +6

    ለጥንቃቄ ተብሎ የተነገረ ዉ ትክክለኛ አባባል ነዉ ጠረቤዛ ስር ፣ የበር ጠርዝ ስር ሁኑ ይባላል በዉጭዉ አለምም ግሪክ እኖር ነበር ብዙ ግዜ እንዲህ ይባል ነበር የተሰጠዉ ሀሳብ በዶክተሩ ስህት አለበት ብዬ አላስብም።

    • @abeshasolomon1798
      @abeshasolomon1798 วันที่ผ่านมา

      አዎ፣ ትክክል ነው። ትንሽም ቢሆን በቀጥታ ከሚወረወር ፍርስራሽ ለመከላከል ነው።

  • @bute5158
    @bute5158 2 วันที่ผ่านมา +2

    You have a good thought. .i agree Astu.Gbu

  • @yabundegeTewabs
    @yabundegeTewabs 2 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ እሬቻ አስቴር ለምን አስተያየት አትሰጥም የምትቃወሚ ይመስለኛል

  • @genethiko9767
    @genethiko9767 2 วันที่ผ่านมา +2

    የጠረቤዛው እውነት ነው በትምህርት ቤት ለልጆች ይነገራችዋን

  • @abebaali4790
    @abebaali4790 2 วันที่ผ่านมา +3

    የመሬት መንቀጥቀጥ ሲነሳ አሆን ጠረቤዛ ስር መሆን አንዱ ነው የማታውቁትን ከመሳቅ ይልቅመጠየቅ

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 2 วันที่ผ่านมา

    የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔርን አሳዝነነዋል ይቅር ይበለን። ከሁሉም በላይ የሚከፋው የሰው ልጅ ❤ቡ ሲደነድን ነው እናም ከመጨካከን የሚመጡ ቅጣቶች ናቸው እናም ልባችንን ገር እናድርገው እኔም ግርም ብሎኛል ጠረጴዛው በአየር ተሞልቶ የሚንሳፈፍ ነው።

  • @Sol-oz7oo
    @Sol-oz7oo 2 วันที่ผ่านมา +2

    አስቴር አንዳንዴ ወጣ ያለ ከእውቀት ማነስ አስተያየትሽ አሉታዊ ኮሜንት መሳጠት አልደርፍም ነበር
    ተጠንቀቁ ማለት ወይም ጠረቤዛ ስር በትጠለሉ ይሄን ያህል ማቭካካት ምን ይባላል ሳቅሽን እወደው ነበር የዛሬው ግን እነከሌን ትመስያለሽ ማለት ስለከበደኝ እንጂ የምለው ነበር
    ቁም ነገር ሐሳብ እንዳለሽ አምናለሁ እሱን አትንፈጊን የማያምርብሽንማሽሟጠጥ ፈጽሞ አስወግጂ
    ጠያቂውም ትእግስት አድናቂህ ነኝ ዛሬ ወረድ ብለህብኛል ቢሆንም አሁንም አከብርሃለሁ
    አባባሌን ክተጠራጠራችሁ ቪድዮውን ተመልከቱ

  • @mimit4032
    @mimit4032 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏

  • @buyhouse4095
    @buyhouse4095 2 วันที่ผ่านมา +2

    የጨረጴዛውን ነገረ ለባለሙያዎች ተውላቸ ው የማታውቁ ከሆነ።

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 2 วันที่ผ่านมา +3

    አስቱ በጣም አምሮብሻል የኔ ሃገር ወዳዳ !

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 วันที่ผ่านมา

      ወዳድ ፦ ✅

  • @mackcs
    @mackcs 2 วันที่ผ่านมา +2

    Astu...asitesasebish betam nw emimechegn...❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ✍🏾
      @ማክ ሲስ

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 2 วันที่ผ่านมา +2

    የእውቀት ማነስ ነው ።በሰዓቱ የምታደርጊው ነው መሀይም ነሽ ደግሞ አጀንዳ ጠረፔዛ ብለሽ እንደእንትንሽ አፍሽን አሠፋሽው መሳቅ የለብሽም በክቶች

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 วันที่ผ่านมา

      ጠረጴዛ ✅

  • @mengeshatsion7802
    @mengeshatsion7802 2 วันที่ผ่านมา +1

    አስቱዬ ዘመንሽ ይባረክ

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 2 วันที่ผ่านมา

    ላንቺ ሁሉ ነገር funny ነው!

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. 2 วันที่ผ่านมา

    አስቴር መርጦ አልቃሽ
    እንኩዋን በሰላም መጣሽ!
    ስለ ኢሬቻ የሆነ ነገር ትያለሽ ብዬ ጠብቄሽ ነበር ምክንያቱም ከተማ ውስጥ የተከሰተ(የተከናወነ) ሲኖር የሚቀድምሽ የለም ነበር ለነገሩ እንቺ ሁሌም ምንም እንከን ለማይወጣላት ርትህት ለሆነች ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሲሆን እንቅልፍ የለሽም እግዚአብሔርን አውቃለው እንደማለትሽ ኢሬቻን ለሚያሚያምኑ ወገኖች ዝምታን መምረጥሽ አስገርሞኝ ነው ለማንኛውም ነገ ለሚያዝ ልሳን ስለ ባእድ አምልኮ ዝም ማለትሽ ያሳዝናል እምነት ከብሄር በታች ነው አዱን ምረጪ!!!

  • @AbrhamDessie-l5l
    @AbrhamDessie-l5l 2 วันที่ผ่านมา +1

    የሚደረሰ ካለ ጉዳት ይቀንሳል ለማለት ነው

  • @MestawotZinaye
    @MestawotZinaye วันที่ผ่านมา

    በባለሙያው የተነገረው ሠዎች እንዴት መጠንቀቅ እንደ አለብን . ነው . ምንም ስህተት የለበትም

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 วันที่ผ่านมา +1

    አያስቅም ነገሩ የመሬት መንቀጥቀጥ ና መሰንጠቅ ቀላል ነገር አይደለም::እስከነ ነፍስ ነው ውጦ ፀጥ የሚያደርግ ::ስለዚህ ምን ማድረግ እንዳለበን ማወቅ ና መዘጋጀት ነው ያለብን::

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Betam bezu betochem, kelelem lewate yechelal. Metseleye becha naw. Ayasekem ewnetehen naw.

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา

    ውድ፡ ውብ፡ እውቀትና፡ የስራ፡ ልምድ፡ ያካበቱ፡ ክብርት፡ ሳህለ፡ ወርቅ፡ ምንም አጥብቀው፡ ሰላም፡ ቢመኙም፤ ባሕሉ፡ ኋላ፡ ቀርና፡ መገዳደል፤ ደም፡ መቃባት፡ከሚያምኑት፤ በትምህርት፡ ካልገፉት፤ ከማይሰሙት፤ ጭንቀት፡ ተገላገሉ!!!

  • @addis43058
    @addis43058 2 วันที่ผ่านมา

    የብልፅግና ወንጌል የሚስብከው ነውበጠርጴዛ ስር ተደበቁ አስገራሚ ምክር በእውቀት የታገዘ ምክር

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา

    በእውነት፡ አስቱ፡ ይህቺ፡ ዓለም፡ ዞር፡ ብሎባታል! እኔ፡ ያለሁበት፡ አገር፡ ታይቶ፡ የማይታወቅ፡ የኑሮ፡ ድቀት፤ መንገድ፡ አዳሪው፤ በድራግ፡ የጎበጠው፤ ስድብ በፓርላማ፡ ስብሰባ፡ ጠ/ሚ፡ ውረድ፡ ግን፡ ተርፋል፡ እስከ፡ ምርጫው፡ ድረስ!

  • @RahelAtnafu-zb3vy
    @RahelAtnafu-zb3vy 2 วันที่ผ่านมา

    ለምን ኘሬዚዱንቷ የቀራቸው ጥቂት ቀናት ን መንግስት አልታገሠም በዓመቱመጀመሪያ ከትምህርት ምኒስቴር ድንጋጤ ህዝቡ ሳይወጣ አትደራርቡት ቢያንስ ቢያንስ ንግግር ቢያደርጉ ስብሰባ ቢጨርሱ አለም ነው የማያየን ቻው ተብለው ለፖርላማው ክብር ምንም ይሁኑ ረጅም ጊዜ አገልግለዋል ለምን?የዕድሜ ባለፀጋ ናቸው ሲያያዝኑ ጌታ ያዝን ይሆን ?

  • @lulitaffin9249
    @lulitaffin9249 วันที่ผ่านมา

    እነዚ ሰዎች ጤነኛ ናቸው? ስለመሬት መንቀጥቀጥ ሲወራ ከት እያሉ ሚስቁ? ድሮስ ድራማ ሰሪ የኢትዮጵያ ፈላስፋ ሆና የሀሌታ ሚዲያ ሙሁር ሆና በሁሉ ጉዳይ ተኝታይ.. ከሁሉ የገረመኝ "እኔ እውቀቱ የለኝም ግን" እያለች ሁሉ ግድለም እውቀቱ ባይኖርሽም አብራሪልኝ ትባላለች። ለምሳሌ ያህል የፍራንሱን ኦሎንፒክስ እረጅም ደቂቃ ጉግል ላይ ሰርች ያረገችውን ኢንፎርሜሽን ኮስተር ብላ ስትንተባተም አይተናል። አይ ሀሌታ ሚዲያ!

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 2 วันที่ผ่านมา

    ተንታዮቹ የሚጋነን አልነበረም ትሉንና ግን ህዝቡ ደንግጦ ወጣ ካላቹ ታድያ ምኑ ነው ትንሹ ቤቱን ለቆ እስከሚዘረፍ የሚያደርስ የሜሬት መቀጥቀጥ ማናናቅ አያተርፍም ከእንጨት አምልኮ ብንወጣ ግን ልንድን እንችላለን

  • @lulitaffin9249
    @lulitaffin9249 วันที่ผ่านมา

    ፕሮፌሽናል ሚዲያ እንደመሆኑ መጠን.. ለምን ነው ሁል ጊዜ አስቴር የሶፋውን ትራስ ምታቅፈው? የግር ውሀ ወይም ፒጃማ ስጧት ከትራሱ ጋር። I've never seen anyone cuddling with a pillow when pretending to act professional during interviews 😂

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 2 วันที่ผ่านมา

    ሀይማኖታዊ እየሆነ ነው የሄ channal

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 วันที่ผ่านมา

    KE MERET MENQETQET BOHALA ?
    BE DNGATE MALET NEW ?

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ተዋበችቴስሶ…

    • @tewabechtessoduresso9796
      @tewabechtessoduresso9796 2 วันที่ผ่านมา

      @@TruthEz ENEM AYMECHEGNM GN TNSH CHGR SLALEW NEW
      SLAMWI SELF KEWETACHU BE 82 TUM QUWAQUWA DERGALEW MELKM QEN (MIESHET )

  • @manutd6773
    @manutd6773 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂

  • @al-aha
    @al-aha 2 วันที่ผ่านมา

    no earthquake happen low memory and intelligence

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 2 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ነጋሶ አሜሪካ አገር የምሰራበት ቦታ አግኝቻቸዉ ነበር በጣም ተጎሳቁለዉ ነበር ሳያቸዉ። ሰላም ብያቸዉ ወዴት ነዉ የሚሄዱት ስላቸዉ ልጆቸን ልጠይቅ እየሄድኩ ነዉ አሉ።
    ተጎሳቁለዉ ሳያቸዉ አዘንኩ። ከስልጣን ከወረዱ በሁዋላ ነዉ ያገኘሁዋቸዉ። የሰራን ሰዉ ማክበር ተገቢ ነዉ።

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 2 วันที่ผ่านมา

    እሰይ እሰይ እልልልል መሬቱ ተሰንጥቆ ትግራይንም ከዛች የተረገመች ቆሻሻ አገርም ሊለያየን ነው ፈጣሪ

    • @mekedessenbete5967
      @mekedessenbete5967 วันที่ผ่านมา

      መሰልሻል ደደብ ነሽ መሰሎሻል

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ayebalem. Hedesh ke sudan ena Eritrea gar tefakeresh tenoreyalesh. 😂😂