ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በስንቱ ልክ ነህ እድሜ ቆሞ አይጠብቅም ሁሉም ሲያልፍ ነው የሚቆጨው😢😢😢አልሆን አለኝ እንጂ አሁን ባረገዝኩኝ እና የልጅ እናት በሆንኩኝ ሰሞኑን ይህ ሀሰብ በአዕምሮዬ እየተመላለሰ ይረብሸኛል
እኔ እራሱ ጊዜ ኩሄደ ቡኃላ ነው የሚቆጨው😢😢😢
ይቻላል እኮ
በስዬ ስትይ ደስ ስትይ እኔም ውድባሌን እድህ አቆማጥየ ነው እምጠራው ስሙም ለማቆማጠል ስለሚመች እድህ ስላችሁ ደም የዛሬ ባል ልትሉ ትችላላቹ አብሮ አደጌ ፍቅሬ ያሁን ባሌ ❤3ወር ባል አይደለም 17 አመት ባለፀጋ ነን አምላኬ መጨረሻችንን አሳምርልን🙏
ማሻአላህ ማሻአላህ አሰቀናሺኚ
እኔም 15አመት አስቆጠርኩ በ2አመት ትበልጪኛለሽ እኔ ገና14አመቴ ነዉ ያገባሁት አሁን29አመቴ ነዉ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን❤
አሜን
ማሻአላ ደስይላል
የዛሬውስ ለኛ ለስደተኛች በተለይ ለማዳም ቅመሞችነው ማግባት ባለብን ሰአት ሳናገባ፣ መውለድ ባለብንሰአት ሳንወልድ እድሜያችን በከንቱ ለሚባክነው 😢
ፈጣሪ ለሀገርሽ አብቅቶ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
@@dungedunge7226 አሚን ለሁላችንም
22292🅆9@@dungedunge7226
ለሁሉም ጊዜ አለው። ይሆናል አንድ ቀን በእሱ ፈቃድ።
አዎ በትክክል
አሌክስ ትወና ብቃት ወደር የለዉም መስኪ እንደዛዉ ብቻ በሳምንት 2 ጊዜ ቢቀረብ አስተማሪ ስለሆነ ።እድሜ ከ ጤና ጋ አብዝቶ ይስጣችሁ
እንደ እግዚአብሔር ቃል ትዳርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው። ልጅ የሚሰጥ ኢየሱሴ ነው። የሚያሳድግ የሚያኖር የሚባርክ አምላካችን ነው።
Ewnet new.
በትክክል ለስሙ ምስጋና ይድረሰው❤
እየሱሴ አይባልም እየሱስ ክርስቶስ ነው የሚባለው ለስሙአጠራር ተጠንቀቁ
ስደት ያጎበጠን በይበልጥ ለ አረብ ሀገር ሀበሻ ቆንጆዎች ይሁንልን ከንቱ ሆኖ ለቀረው ትውልድ😭 የቤተሰብ ደጉአሚ ሆኖ የቀረው 😭እድሜ አልቆ መውልድ የማይችልበት ዘመን የደረሰ ውበቷ ረግፎ የቀረዋ የበረሃዋ የቤተሰብ ደጉአሚ እግዚአብሔር ይሁነን እስኪ 🙏
አይዞን እማ😢❤
እውነት ነው ዛሬ ለብዙ ሴት ልጆች ትልቅ ትምህርት እድሜ ሳይታወቅ ቀን ቀንን እየተካ ወር ይመጣል ወራቶች ሲተካኩ አመትን ይሆነሉህ ሳይታወቅ እድሜ ደጉ ጥሎ ይሄዳል ፈጣሪ ለሄዋን ዘሮች በሙሉ በልጅ ትባርክ
የአሌክስ አድናቂዎች ❤👍
የማዳም ቅመሞች ልጅ ውለዱ እድሜ አይጠብቃችሁም ።ስደት እንደሆነ አንዱ ሲሞላ አንዱ ይጎላል ። ስለዚህ ወልዳችሁ ሳሙ❤
የኔ ታሪክ ነው። በመጨረሻም ሉፕ አስገብታ ለአስር ዓመት አስደፈነችሁ። ከ10 ዓመት በኋላ ሉፑ ቢወጣም ነጥፋ ቀረች። ሴቶች በጊዜ ዉለዱ በፈጣሪ ሥራም አትግቡ ኃጢያት ነው።
ሉፕ ማስገባቷ ሌላ ራሱነ የቻለ ምክንያት ነው ። በተረፈ በጊዜ ዉለዱ በፈጣሪ ስራ አትግቡ ዝባዝንኬ በሚለው ግን አልስማማም ።እናንተ ወንዶች እኮ ልጅ ሲመጣ ከገንዘብ ወጪው ውጭ ያለው ችግር በጭራሽ አይገባችሁም ። ሴቷ ከስንት ነገር እኮ ነው ወደ ኋላ ምትቀረው ፤ አሁን በዚህ ዘመን ማነው ልጁን አምኖ ለሰራተኛ ሚሰጠው ፣ ቢፈልግ እንኳን ከዳይፐር ፣ ከወተት ና ከቤት ክራይ ሚተርፍ ብር ስንቱ ነው ሚኖረው?እናት እኮ ሰትወልድ ቢያንስ ለአምስት ዓመታት የራሷን ሂወት ሙሉ በሙሉ ትታ ለልጇ ነው የምትኖረው ። እና ይሄ ቀላል ነው????? ልጄን አሳድግ ብላ ቤቷ ውስጥ መቅረቷን እያወክ አንተ ግን አሁንም የቤት እመቤትነት ምንድን ነው? ስትባል "ስራ የማትሰራ ሴት " ብለህ ነው ምትመልሰው ።ከስንት ነገር እኮ ነው ወደ ኋላ ምትቀረው! ለነገሩ ወንዶች ይሄንን ማየት እንጂ መኖር ስለማትችሉ ምንም አይገባችሁም ። ጠዋት ጠዋት ልጁን ባስ ላይ ማሳፈርን እንኳን ከስራ ቆጥሮ " ረፈደብኝ እኮ በጠዋት ተነስተሽ ለምን አትሰሪም " እያለ የሚጨቃጨቅ ባል በሞላበት ሀገር ! በእግዜር ስራ አትግቡ ምነምን ማለት በጣም ነው ሚያስጠላው ደግሞ እንደዚህ ካልክ ስትፈለፍል መኖርህ ነው።
በዚህ ለመሳቅ በምንቸገርበት ዘመን የሳቃችን ምክንያት ስለሆናችሁ እናመሰግናለን።❤
ሣህ
እኔ በዝ ሃሳብ አልስማማምለኑሮ ዉድነት ብዬ ልጅ ማዉልድ አልቶዉምልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነውእንደምንም አድርጌ አሳድጋለው::
የሴ ት ልጅ እድሜ ገደብ አለወ የወንድ ግን ችግር የለውም አለማየሁ ታደሰ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እስክ ቤተሰቦች ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤
አሜን። አሜን ። አሜን ።አንችስ ሀና አለሙ ?
@@fuliotesfaye5207 እኔ ምኑን ልጅ ?
የአባቱ ልጅ ለጤና አዳም አላለም😂😂
😂😂😂😂
ጌታ ሆይ እኔም ወልጄ ለውዱ ባለቤቴ ለማሳቀፍ አብቃኝ😂😂😂
Emun nw
😂😂😂😂እኔን ብቻ ነው ግን በሳቅ የምታደክሙኝ ውይ የዛሬው ደሞ ይለያል እሙን ነው ተመችቶኛል
እድሜዬ ሳላስበው ሄደ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን
የዛሬው ግን እንደ ሀገራችን ነገር ዝብርቅርቅ ሆነብኝ 😂😂😂 ሁላችንም ስወዳች እኮ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤️🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👌🏾
ወይ ልጅ እንድገም😂😂😂 ምርጦች ናችሁ ሁላችሁም ትችላላችሁ❤
Besintu is always the best.😊
2 ማንታ ዋንድ ልጆች ምኞቴ ነው እስኪ ፋጣሪ ይስጥሽ ያርግልሽ በሉኝ 💕💕💕
የኔ እናት አው ይስጥሽ🥰
አላህይስጥሽ እኔምበጣምነው እምመኘው ለኛለሥደተኞች ማካካሻመታመታውንይስጠን❤
ያሰብሽውን ያሳካልሽ እኔም ምኞቴ ነው 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይስጠሽ
እግዚአብሔር ባርኮ ይስጥሽ🙏
የ ሂሩቴ እናትን የምትወዳት ❤❤❤❤
በነገራችን ላይ በጃንሆይ ጊዜ የቁንጅና ውድድር አድርገው 2ኛ የወጡ ሴትዮ ናቸው. ያው ዳኛው ከ1ኛ ዋ ጋር ግንኙነት ቢኖራቸውም
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በ ሃገራችን መከራ እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ምነው በ ሳምንት ሁለቴ ቢሆን
directing100%cinematography100%characters100%acters performance100%
Dagna neberk ende balekelem helmoch lay
True
L¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡
በጣም ጥሩ ከጥሩ ሰራተኞች ጋር የእዉነት
እኔን ታስረግዛለህ አተ ሄደህ ዝናቡ ጋር ድራፍትህን ትግፋለህ 😂😂😂😂😂😂 ወይ ሂሩቴ 😅
ፍርፍር ልስራልህ ደስ ህላል 😂 always the best ❤
Besintu at all time he is hero
ይሄ ዶንኪ ቲዩብ የሚባለው ነገር ባይኖር ኖሮ እንደ ነጎድጏድ እያናወጠ ማንነታችንን እያሳጣን ባለው ውዳቂ የፖለቲካ ዜና አልቀን ነበር:: ይመችህ እሼ & the staff…!!!
😳🤔
😂😂😂
@@KidanKidan-qw1kj ሰው ዞሮበታል donky tube መስሎት ነው 😂😂😂😂😂
@@hanabelay727😂😂😂😂
እውነት ነው ልጅ የትዳር ክፍተት መሙያ ነው ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ሰጥቶ ትዳራችንን ያጣፍጠው
አቦ ልባቹ በደስታ ይለምልም ምርጥ ስራ ❤
ትንሽ ይሄ ፕሮግራም ያዝናናል ሌላውማ አደከመን መርዶ እየሰማን
አዬ የዘመኑ ነገር ዝብርቅርቆሽ የናንተ ብቻ ሣይሆን አለማችንም ግራ ገብቷታል
The best Amharic sitcom 👏🏾👏🏾👏🏾 keep it up 👍🏾
እኔም አድ ነው ያለችኝ አላህ ፈቅዶልኝ ከስደት ስመለስ ብወልድ ብዬ አስባለው ያረብ ለሁላችንም አላህ ከስደት መልስ ይስጠን ያረብ
አሜን እኔም
ትክክል እህቴ ፈጣሪ በተለይ ለስደተኞች በልጅ ይባርከን
ብንደግምም ባንቺ ስም አይጠሩም ❤❤❤
😂😂
አሌክ እና መስኪ ትችላላችሁ አይገልፀውም ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ
ተረክ ብየ የማልነሳበት ጊዜ ይመጣል 😆😆😆
😂😅
የኔ ውዶች እንኳን ደና መጣቹሁ ስወዳቹሁ🥰🥰🥰🥰የደስታዬ ምንጮች
Erifff hahaha guneche malefat new Arif episode neber enamesegenalen selam Le ethiopia.
ዉድ ያገሬልጆች ሙስሊሙም ክርስቲያኑም በዱአችሁ አስቡኝ በቀዴም ወንድሜ በብሀር መቶ አስር ሽአወጣሁ እዳየን እንኳ አልጨረስኩም እሱየመጣበትን ይሄዉ አሁን ዴሞ አክስቴ መታ ታፍናለች ስምትሽ ሪያል አምጭ ተባልኩ ምናባቴ ልሁን እሱ በዱአችሁ አስቡኝ ዉዶቼ
የኔ እህት እግዚአብሔር ያግዝሽ አይ ስደት ሴት እኮ በሰርቶ ክፍያ መምጣት ትችል ነበር
😢😢ኣይዞሽ ኣህቴ ገታ ካንቺጋር ይሁን በጣም ከባድ ነው😢😢
@@ፅጌማርያም-21 ተብላነበር የመጣችዉ እህቴ ምንገድ ስገባ ገዳት
አስሽብር ምናላት እኛ አምትሺ ዶላር አዉተንም አልተጨነቅንም ዋናዉ ጤና ብርቢሂድ ብርይመጣል ሂወት ከሂደች በዛዉ ቀረች ነዉ ስለዚ በሰላም መግባቱን አምፕስጊኚ ፈጣሪን አምስጊኚዉ ስቱ በወጣበት ብሀር በልቶታል
አላህ ያግዝሽ ከጭቅ ይገላግልሽ
እንዳንቺ አይነት ሚስት ቢሰጠኝ ኑሮ ጤነኛ ደስተኛ እሆን ነበር።በስንቱም ጎበዝ ነህ።
መንታ እንድንወልድ ወገቤን ታጥቄ ከኔ እሚጠበቀውን አደርጋለሁ 😂😂😂😂ወይ በስንቱ።
enda ena bal hooo
😂😂😂😂😂
በስንቱ😂 አዝግ ስወደው አሌክስን😊
ገባ ፡ ገባ ፡ በሉ ፡ ታብታብ😂😂😂😂❤❤❤
የ ኢትዮዽያዉያን ቀን መች ይሆን ? የደስታችን ቀን ❤❤❤
በስንቱ እንተና ፈልጎነዉ🤣🤣
እንደለመድክ ስትል የደነገጥኩት ድንጋጤ በእየሱስም....
በስነሰቱ ሰወዳቹ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ አለሚ ይመቸኛል💚
የኔ በስቱ የሳቄ ምጭ❤❤❤❤🎉
እንደሁልጊዜው ምርጥ የደስታ በር ነው ።
እግዚአብሔር ክሶሻል የዋህ ወንድምና ህእት አግኝተሻል
😂😂😂😂😂ይመቻችው የኛ ምርጦች😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉
እንኳንሰላምመጣችሁ፣ሀገራችንን፣ሰላም፣ያድርግልን
በጣም ምርጥዬ ሀሳብ
Ye mesgid feresa yiqum yeferesu mesgidochm indegena yigenbu afrashochnm Allah yafrsachew
ምርጥ ስራ ነው በውነቱ❤❤❤❤❤❤❤
እስቲ ማነው እንደኔ ቤት ለሚፈስባቸው ዱዓ የሚየደርገው
ሹክረን
በስዬ ሂሩቴ ስወዳቹኮ
መልካም ነገር የሚመኝ ሁሉ መልካም ይገጥመዋል።
Very funny 😂and educational we love you guys all keep it up 👍 May Allah bless you all 🥰🥰🥰
Bravo
መስኪን እንዴት ልግለፃት? ልዩ ተዋናይ ናት::
ተረክ ብዬ ላልነሳም እችላለው አለ በሰንቱ 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂 ክክክ እውነቱን ነው
Oramiyaa midiyaa
የዛሬው ደግሞ የሀሳብ መለዋወጥ እኔም አብሬ ዋለልኩ እኮ 😂😂😂😂
best acting...these two are the best...
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ሠላም ይቀዲማልና ሀገራችንን ሠላም ያርግልን የኑፁህ አየር ዋጋዉ ትልቅ ነዉና
ዉይ የተወዛገበ ህይወት የኛ የመዳም ቅመሞች ህይወትነዉ ወላሂ
ፍትህ ለሚፈርሱ መስጂዶቻችን😭
"ካንተ ጋር መነጋገር ጉንጭ ማልፋት ነው"😂😂😂😂
ክክክክክክ
አያቅባቸው፡፡ ዛሬ ደግሞ በምን ሊያስቁን ነው፡፡ እኔማ ሱስ ሆነውብኛል፡፡
መቼም XXL ላንተ አይሆንም😂😂😂😂
መሳቅ ማቆም አልችልም። 😂😂😂
Yehe sitcom drama ye ametu "best sitcom drama of the year" tebelo meshelem alebet
እረበሳቅ ሙትኩ ገፊሀኘ የመኘታዋ ጉዳይ😂😂😂😂😂😂😂
በስቱና ሒሩት😂😂 ልጂ እፈልጋለሁ በስቱ😂😂
Its goos sitcome in Ethiopia ❤❤❤
What an underrated drama...
ይቺ ባለጌ ከፈለክ እንደለመድከው ከሌላ ውለድ አላለችም ወልዶ ቢያመጣ በኋላ ልትነፋረቅ አቤት በስንቱ ግን ነገር ሲበላ አንደኛ😂
የሳቄ ምንጮች😅ይሁን ችግር የለውም😅
ፀጋም በረከትም የሰውስምነው😂አይበስንቱ
yetegnawenem yahel bideberegne yemeznanaw bebesntu new
ለጤናዳም🤣🤣🤣ተነሽ ልጅ መውለድ አለብን😂😂😂
😂😂😂😂😂😂 ወዲያው ልጁ ሚመጣ መስሎት
ወይኔ በስንቱ አገኘችህ ሶፋ ላይ በመተኛት አካካሰችው😂😂😂
እንኳን ደና መጣችሁ የሳቅ ምንጮች 😂😂😂💚💛❤️
Best episode 👌
ወላሂ በጣም አሳቁኝ😂😂😂😂😂😂
አይ በስቱ❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
betam timechugnalach bertu tebareku yene mirtoch
Merar ewnetHirut:-ante be smek yemiteru hulet ljoch slalkuk new endnweld yematfelgew!!!!!Besntu:-bndegememko banchi sim ayterum😮😮😮😮
ሂሩትዬ የሚለው የመልካሙ ተበጀ ሙዚቃ ነው ::
😂😂የተመታ አባት ነው XL ላንተ አይሆን አላለም
መውልድ እንዴት እንዳማረኝ ዉልዱ የ ማዳም ቅመሞቼ 🥰
አሌክስ ትወና ለአንተ ብቻ የተሰጠ ነው ትችልበታለህ ማንም አይነጥቅህም
ወይኔ የዛሬው በሳቅ ሞትሁ ፂም አበቀልኩ አለ 😂😂😂 ፂም ያበቀለ ቅጠል😅😅ቅድመ ፂም😂😂ታናሽ ሳይወለድለት ጡረታ ሊወጣ ነው😂😂😂😢እኔ ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ ባሌ ግን አይፈልግም ይሄው ስድስት አመቴ 😢
ዉለጂ እህቴ የምትጠቀሚዉ መከላከያ ፎርጂድ ሆኖ ነዉ ተጠቅሜ ነበር ትይዋለሺ ግን እሰከ 4 ወር ደብቂዉ አሰወርጂ እንዳይልሺ
Please hulege mekelakeya atetekemeEna efelegalehu mesete aregelegne yesehu nege Mene yederege geta yesebegne?
Mesete atefelege
አረ ውለጁ ማማየ ስድስት አመት ዝምበይው እድሜ አይመለስም በግዜሽ ተጠቀሚ
እኔ በየቤተክህነቱ በየፓርቲው በተደጋጋሚ የሚሰጠው መግለጫ (እንዲህ ሰለሆነ እንቃወማለን)የትም አላደረሰህም ወገኔ።እንዴ ክተት በልና የክተት አዋጅህን አሰማ ቅደምና አሰከትል እንጂ የሚታየው ጥፋትና እልቂት እኮ በኢትዬጵያዊ በቀል ፋሺሰት እንደሆነ አሰረግጠህ እወቅ እንጂ ።ወገኔ አርሶ አደሩ እንዳያመርት (የምርት ግባቶችን )ሲከለክልህ በርሃብ እንድታልቅ እንደፈረደብህ አልተረዳህም ?እርሃብ ደግሞ በአሰከፊ ነው በጥይት መሞት ይሻላል።ሰለዚህ ኢትዬጵያን እናድን ህዝቧንም የምትል "በፓርቲ "ሰም ያለህ ክተት አዋጅ እንደ እምዬ ምኒልክ አውጅ ፋኖዬም የአማራ ህብረት ግንባርም።በቃ ከዚህ በላይ ፋሺዝም ምን አለ?አልምርህ አይማረኝ በል።
አይ ማዘር ስወዳቸው
Betam arif episode new. Bertu 😅
አንደኛ፡ይመቻቹሁ
🤣🤣የልጅ ስርጭት ያስፈልጋል ከስራ ስትመጪ ለሃጩን የሚያዝረበርብ ልጅ ካልጠበቀሽ ምን ዋጋ አለው ?
ቆይ አላህ ብሎልኝ ኢትዮ ብገባ ትዳር ይዤ ልጅ እወልድ ይሆን በየትኛው ትግስቴ ግን😢😢😢 ትግስቴኮ በመዳም ቤተሰብ አልቋል
እኔጃ የኔ ጥያቄነው የምር ትግስታችን ሙጥጥብሉአልቆል
እኔ እራሱ እንደት ተግባብቸ እደምኖር አሳብ ላይ ነኝ ምንም ትግስት እሚባል የለኝም
@@selamfrag3859 ወላሂ ያሳስባል አእምሯችን ሚሰራ አይመሥለኝም🥺🥺
@@meseretrefera2664 አንዳንዴየ ህንዶችን ስታይ ትዳር ያምርሻል😂😂😂
@@nejulove መቼ ትዳር እንደ ህንድ ፍልም ሆነ ብለሽ ነው ይልቅ ማቃጠል ነው😂
ጨርሶ የልሰመ አይ ኮምት😂😂😂😂
በስንቱ ልክ ነህ እድሜ ቆሞ አይጠብቅም ሁሉም ሲያልፍ ነው የሚቆጨው😢😢😢
አልሆን አለኝ እንጂ አሁን ባረገዝኩኝ እና የልጅ እናት በሆንኩኝ ሰሞኑን ይህ ሀሰብ በአዕምሮዬ እየተመላለሰ ይረብሸኛል
እኔ እራሱ ጊዜ ኩሄደ ቡኃላ ነው የሚቆጨው😢😢😢
ይቻላል እኮ
በስዬ ስትይ ደስ ስትይ እኔም ውድባሌን እድህ አቆማጥየ ነው እምጠራው ስሙም ለማቆማጠል ስለሚመች እድህ ስላችሁ ደም የዛሬ ባል ልትሉ ትችላላቹ አብሮ አደጌ ፍቅሬ ያሁን ባሌ ❤3ወር ባል አይደለም 17 አመት ባለፀጋ ነን አምላኬ መጨረሻችንን አሳምርልን🙏
ማሻአላህ ማሻአላህ አሰቀናሺኚ
እኔም 15አመት አስቆጠርኩ በ2አመት ትበልጪኛለሽ እኔ ገና14አመቴ ነዉ ያገባሁት አሁን29አመቴ ነዉ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን❤
አሜን
ማሻአላ ደስይላል
የዛሬውስ ለኛ ለስደተኛች በተለይ ለማዳም ቅመሞችነው ማግባት ባለብን ሰአት ሳናገባ፣ መውለድ ባለብንሰአት ሳንወልድ እድሜያችን በከንቱ ለሚባክነው 😢
ፈጣሪ ለሀገርሽ አብቅቶ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
@@dungedunge7226 አሚን ለሁላችንም
22292🅆9@@dungedunge7226
ለሁሉም ጊዜ አለው። ይሆናል አንድ ቀን በእሱ ፈቃድ።
አዎ በትክክል
አሌክስ ትወና ብቃት ወደር የለዉም
መስኪ እንደዛዉ ብቻ በሳምንት 2 ጊዜ ቢቀረብ አስተማሪ ስለሆነ ።
እድሜ ከ ጤና ጋ አብዝቶ ይስጣችሁ
እንደ እግዚአብሔር ቃል ትዳርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው። ልጅ የሚሰጥ ኢየሱሴ ነው። የሚያሳድግ የሚያኖር የሚባርክ አምላካችን ነው።
Ewnet new.
በትክክል ለስሙ ምስጋና ይድረሰው❤
እየሱሴ አይባልም እየሱስ ክርስቶስ ነው የሚባለው ለስሙአጠራር ተጠንቀቁ
ስደት ያጎበጠን በይበልጥ ለ አረብ ሀገር ሀበሻ ቆንጆዎች ይሁንልን ከንቱ ሆኖ ለቀረው ትውልድ😭 የቤተሰብ ደጉአሚ ሆኖ የቀረው 😭እድሜ አልቆ መውልድ የማይችልበት ዘመን የደረሰ ውበቷ ረግፎ የቀረዋ የበረሃዋ የቤተሰብ ደጉአሚ እግዚአብሔር ይሁነን እስኪ 🙏
አይዞን እማ😢❤
እውነት ነው ዛሬ ለብዙ ሴት ልጆች ትልቅ ትምህርት እድሜ ሳይታወቅ ቀን ቀንን እየተካ ወር ይመጣል ወራቶች ሲተካኩ አመትን ይሆነሉህ ሳይታወቅ እድሜ ደጉ ጥሎ ይሄዳል ፈጣሪ ለሄዋን ዘሮች በሙሉ በልጅ ትባርክ
የአሌክስ አድናቂዎች ❤👍
የማዳም ቅመሞች ልጅ ውለዱ እድሜ አይጠብቃችሁም ።ስደት እንደሆነ አንዱ ሲሞላ አንዱ ይጎላል ። ስለዚህ ወልዳችሁ ሳሙ❤
የኔ ታሪክ ነው። በመጨረሻም ሉፕ አስገብታ ለአስር ዓመት አስደፈነችሁ። ከ10 ዓመት በኋላ ሉፑ ቢወጣም ነጥፋ ቀረች። ሴቶች በጊዜ ዉለዱ በፈጣሪ ሥራም አትግቡ ኃጢያት ነው።
ሉፕ ማስገባቷ ሌላ ራሱነ የቻለ ምክንያት ነው ። በተረፈ በጊዜ ዉለዱ በፈጣሪ ስራ አትግቡ ዝባዝንኬ በሚለው ግን አልስማማም ።
እናንተ ወንዶች እኮ ልጅ ሲመጣ ከገንዘብ ወጪው ውጭ ያለው ችግር በጭራሽ አይገባችሁም ። ሴቷ ከስንት ነገር እኮ ነው ወደ ኋላ ምትቀረው ፤ አሁን በዚህ ዘመን ማነው ልጁን አምኖ ለሰራተኛ ሚሰጠው ፣ ቢፈልግ እንኳን ከዳይፐር ፣ ከወተት ና ከቤት ክራይ ሚተርፍ ብር ስንቱ ነው ሚኖረው?
እናት እኮ ሰትወልድ ቢያንስ ለአምስት ዓመታት የራሷን ሂወት ሙሉ በሙሉ ትታ ለልጇ ነው የምትኖረው ። እና ይሄ ቀላል ነው????? ልጄን አሳድግ ብላ ቤቷ ውስጥ መቅረቷን እያወክ አንተ ግን አሁንም የቤት እመቤትነት ምንድን ነው? ስትባል "ስራ የማትሰራ ሴት " ብለህ ነው ምትመልሰው ።
ከስንት ነገር እኮ ነው ወደ ኋላ ምትቀረው! ለነገሩ ወንዶች ይሄንን ማየት እንጂ መኖር ስለማትችሉ ምንም አይገባችሁም ።
ጠዋት ጠዋት ልጁን ባስ ላይ ማሳፈርን እንኳን ከስራ ቆጥሮ " ረፈደብኝ እኮ በጠዋት ተነስተሽ ለምን አትሰሪም " እያለ የሚጨቃጨቅ ባል በሞላበት ሀገር ! በእግዜር ስራ አትግቡ ምነምን ማለት በጣም ነው ሚያስጠላው ደግሞ እንደዚህ ካልክ ስትፈለፍል መኖርህ ነው።
በዚህ ለመሳቅ በምንቸገርበት ዘመን የሳቃችን ምክንያት ስለሆናችሁ እናመሰግናለን።❤
ሣህ
እኔ በዝ ሃሳብ አልስማማም
ለኑሮ ዉድነት ብዬ ልጅ ማዉልድ አልቶዉም
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
እንደምንም አድርጌ አሳድጋለው::
የሴ ት ልጅ እድሜ ገደብ አለወ የወንድ ግን ችግር የለውም አለማየሁ ታደሰ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እስክ ቤተሰቦች ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤
አሜን። አሜን ። አሜን ።
አንችስ ሀና አለሙ ?
@@fuliotesfaye5207 እኔ ምኑን ልጅ ?
የአባቱ ልጅ ለጤና አዳም አላለም😂😂
😂😂😂😂
ጌታ ሆይ እኔም ወልጄ ለውዱ ባለቤቴ ለማሳቀፍ አብቃኝ😂😂😂
Emun nw
😂😂😂😂እኔን ብቻ ነው ግን በሳቅ የምታደክሙኝ ውይ የዛሬው ደሞ ይለያል እሙን ነው ተመችቶኛል
እድሜዬ ሳላስበው ሄደ ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን
የዛሬው ግን እንደ ሀገራችን ነገር ዝብርቅርቅ ሆነብኝ 😂😂😂 ሁላችንም ስወዳች እኮ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤️🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👌🏾
ወይ ልጅ እንድገም😂😂😂 ምርጦች ናችሁ ሁላችሁም ትችላላችሁ❤
Besintu is always the best.😊
2 ማንታ ዋንድ ልጆች ምኞቴ ነው እስኪ ፋጣሪ ይስጥሽ ያርግልሽ በሉኝ 💕💕💕
የኔ እናት አው ይስጥሽ🥰
አላህይስጥሽ እኔምበጣምነው እምመኘው ለኛለሥደተኞች ማካካሻመታመታውንይስጠን❤
ያሰብሽውን ያሳካልሽ እኔም ምኞቴ ነው 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይስጠሽ
እግዚአብሔር ባርኮ ይስጥሽ🙏
የ ሂሩቴ እናትን የምትወዳት ❤❤❤❤
በነገራችን ላይ በጃንሆይ ጊዜ የቁንጅና ውድድር አድርገው 2ኛ የወጡ ሴትዮ ናቸው. ያው ዳኛው ከ1ኛ ዋ ጋር ግንኙነት ቢኖራቸውም
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በ ሃገራችን መከራ እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ምነው በ ሳምንት ሁለቴ ቢሆን
directing100%
cinematography100%
characters100%
acters performance100%
Dagna neberk ende balekelem helmoch lay
True
L
¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡
በጣም ጥሩ ከጥሩ ሰራተኞች ጋር የእዉነት
እኔን ታስረግዛለህ አተ ሄደህ ዝናቡ ጋር ድራፍትህን ትግፋለህ 😂😂😂😂😂😂 ወይ ሂሩቴ 😅
ፍርፍር ልስራልህ ደስ ህላል 😂 always the best ❤
Besintu at all time he is hero
ይሄ ዶንኪ ቲዩብ የሚባለው ነገር ባይኖር ኖሮ እንደ ነጎድጏድ እያናወጠ ማንነታችንን እያሳጣን ባለው ውዳቂ የፖለቲካ ዜና አልቀን ነበር:: ይመችህ እሼ & the staff…!!!
😳🤔
😂😂😂
@@KidanKidan-qw1kj ሰው ዞሮበታል donky tube መስሎት ነው 😂😂😂😂😂
😂😂😂
@@hanabelay727😂😂😂😂
እውነት ነው ልጅ የትዳር ክፍተት መሙያ ነው ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ሰጥቶ ትዳራችንን ያጣፍጠው
አቦ ልባቹ በደስታ ይለምልም ምርጥ ስራ ❤
ትንሽ ይሄ ፕሮግራም ያዝናናል ሌላውማ አደከመን መርዶ እየሰማን
አዬ የዘመኑ ነገር ዝብርቅርቆሽ የናንተ ብቻ ሣይሆን አለማችንም ግራ ገብቷታል
The best Amharic sitcom 👏🏾👏🏾👏🏾 keep it up 👍🏾
እኔም አድ ነው ያለችኝ አላህ ፈቅዶልኝ ከስደት ስመለስ ብወልድ ብዬ አስባለው ያረብ ለሁላችንም አላህ ከስደት መልስ ይስጠን ያረብ
አሜን እኔም
ትክክል እህቴ ፈጣሪ በተለይ ለስደተኞች በልጅ ይባርከን
ብንደግምም ባንቺ ስም አይጠሩም ❤❤❤
😂😂
አሌክ እና መስኪ ትችላላችሁ አይገልፀውም ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ
ተረክ ብየ የማልነሳበት ጊዜ ይመጣል 😆😆😆
😂😅
የኔ ውዶች እንኳን ደና መጣቹሁ ስወዳቹሁ🥰🥰🥰🥰የደስታዬ ምንጮች
Erifff hahaha guneche malefat new Arif episode neber enamesegenalen selam Le ethiopia.
ዉድ ያገሬልጆች ሙስሊሙም ክርስቲያኑም በዱአችሁ አስቡኝ በቀዴም ወንድሜ በብሀር መቶ አስር ሽአወጣሁ እዳየን እንኳ አልጨረስኩም እሱየመጣበትን ይሄዉ አሁን ዴሞ አክስቴ መታ ታፍናለች ስምትሽ ሪያል አምጭ ተባልኩ ምናባቴ ልሁን እሱ በዱአችሁ አስቡኝ ዉዶቼ
የኔ እህት እግዚአብሔር ያግዝሽ አይ ስደት ሴት እኮ በሰርቶ ክፍያ መምጣት ትችል ነበር
😢😢ኣይዞሽ ኣህቴ ገታ ካንቺጋር ይሁን በጣም ከባድ ነው😢😢
@@ፅጌማርያም-21 ተብላነበር የመጣችዉ እህቴ ምንገድ ስገባ ገዳት
አስሽብር ምናላት እኛ አምትሺ ዶላር አዉተንም አልተጨነቅንም ዋናዉ ጤና ብርቢሂድ ብርይመጣል ሂወት ከሂደች በዛዉ ቀረች ነዉ ስለዚ በሰላም መግባቱን አምፕስጊኚ ፈጣሪን አምስጊኚዉ ስቱ በወጣበት ብሀር በልቶታል
አላህ ያግዝሽ ከጭቅ ይገላግልሽ
እንዳንቺ አይነት ሚስት ቢሰጠኝ ኑሮ ጤነኛ ደስተኛ እሆን ነበር።በስንቱም ጎበዝ ነህ።
መንታ እንድንወልድ ወገቤን ታጥቄ ከኔ እሚጠበቀውን አደርጋለሁ 😂😂😂😂ወይ በስንቱ።
😂😂😂
enda ena bal hooo
😂😂😂😂😂
በስንቱ😂 አዝግ ስወደው አሌክስን😊
ገባ ፡ ገባ ፡ በሉ ፡ ታብታብ😂😂😂😂❤❤❤
የ ኢትዮዽያዉያን ቀን መች ይሆን ? የደስታችን ቀን ❤❤❤
በስንቱ እንተና ፈልጎነዉ🤣🤣
እንደለመድክ ስትል የደነገጥኩት ድንጋጤ በእየሱስም....
በስነሰቱ ሰወዳቹ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ አለሚ ይመቸኛል💚
የኔ በስቱ የሳቄ ምጭ❤❤❤❤🎉
እንደሁልጊዜው ምርጥ የደስታ በር ነው ።
እግዚአብሔር ክሶሻል የዋህ ወንድምና ህእት አግኝተሻል
😂😂😂😂😂ይመቻችው የኛ ምርጦች😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉
እንኳንሰላምመጣችሁ፣ሀገራችንን፣ሰላም፣ያድርግልን
በጣም ምርጥዬ ሀሳብ
Ye mesgid feresa yiqum yeferesu mesgidochm indegena yigenbu afrashochnm Allah yafrsachew
ምርጥ ስራ ነው በውነቱ❤❤❤❤❤❤❤
እስቲ ማነው እንደኔ ቤት ለሚፈስባቸው ዱዓ የሚየደርገው
ሹክረን
በስዬ ሂሩቴ ስወዳቹኮ
መልካም ነገር የሚመኝ ሁሉ መልካም ይገጥመዋል።
Very funny 😂and educational we love you guys all keep it up 👍 May Allah bless you all 🥰🥰🥰
Bravo
መስኪን እንዴት ልግለፃት? ልዩ ተዋናይ ናት::
ተረክ ብዬ ላልነሳም እችላለው አለ በሰንቱ 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂 ክክክ እውነቱን ነው
Oramiyaa midiyaa
የዛሬው ደግሞ የሀሳብ መለዋወጥ እኔም አብሬ ዋለልኩ እኮ 😂😂😂😂
best acting...these two are the best...
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ሠላም ይቀዲማልና ሀገራችንን ሠላም ያርግልን የኑፁህ አየር ዋጋዉ ትልቅ ነዉና
ዉይ የተወዛገበ ህይወት የኛ የመዳም ቅመሞች ህይወትነዉ ወላሂ
ፍትህ ለሚፈርሱ መስጂዶቻችን😭
"ካንተ ጋር መነጋገር ጉንጭ ማልፋት ነው"😂😂😂😂
ክክክክክክ
አያቅባቸው፡፡ ዛሬ ደግሞ በምን ሊያስቁን ነው፡፡ እኔማ ሱስ ሆነውብኛል፡፡
መቼም XXL ላንተ አይሆንም😂😂😂😂
መሳቅ ማቆም አልችልም። 😂😂😂
Yehe sitcom drama ye ametu "best sitcom drama of the year" tebelo meshelem alebet
እረበሳቅ ሙትኩ ገፊሀኘ የመኘታዋ ጉዳይ😂😂😂😂😂😂😂
በስቱና ሒሩት😂😂 ልጂ እፈልጋለሁ በስቱ😂😂
Its goos sitcome in Ethiopia ❤❤❤
What an underrated drama...
ይቺ ባለጌ ከፈለክ እንደለመድከው ከሌላ ውለድ አላለችም ወልዶ ቢያመጣ በኋላ ልትነፋረቅ አቤት በስንቱ ግን ነገር ሲበላ አንደኛ😂
የሳቄ ምንጮች😅
ይሁን ችግር የለውም😅
ፀጋም በረከትም የሰውስምነው😂አይበስንቱ
yetegnawenem yahel bideberegne yemeznanaw bebesntu new
ለጤናዳም🤣🤣🤣ተነሽ ልጅ መውለድ አለብን😂😂😂
😂😂😂😂😂😂 ወዲያው ልጁ ሚመጣ መስሎት
ወይኔ በስንቱ አገኘችህ ሶፋ ላይ በመተኛት አካካሰችው😂😂😂
እንኳን ደና መጣችሁ የሳቅ ምንጮች 😂😂😂💚💛❤️
Best episode 👌
ወላሂ በጣም አሳቁኝ😂😂😂😂😂😂
አይ በስቱ❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
betam timechugnalach bertu tebareku yene mirtoch
Merar ewnet
Hirut:-ante be smek yemiteru hulet ljoch slalkuk new endnweld yematfelgew!!!!!
Besntu:-bndegememko banchi sim ayterum
😮😮😮😮
ሂሩትዬ የሚለው የመልካሙ ተበጀ ሙዚቃ ነው ::
😂😂የተመታ አባት ነው XL ላንተ አይሆን አላለም
መውልድ እንዴት እንዳማረኝ ዉልዱ የ ማዳም ቅመሞቼ 🥰
አሌክስ ትወና ለአንተ ብቻ የተሰጠ ነው ትችልበታለህ ማንም አይነጥቅህም
ወይኔ የዛሬው በሳቅ ሞትሁ ፂም አበቀልኩ አለ 😂😂😂 ፂም ያበቀለ ቅጠል😅😅ቅድመ ፂም😂😂ታናሽ ሳይወለድለት ጡረታ ሊወጣ ነው😂😂😂
😢እኔ ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ ባሌ ግን አይፈልግም ይሄው ስድስት አመቴ 😢
ዉለጂ እህቴ የምትጠቀሚዉ መከላከያ ፎርጂድ ሆኖ ነዉ ተጠቅሜ ነበር ትይዋለሺ ግን እሰከ 4 ወር ደብቂዉ አሰወርጂ እንዳይልሺ
Please hulege mekelakeya atetekeme
Ena efelegalehu mesete aregelegne yesehu nege Mene yederege geta yesebegne?
Mesete atefelege
አረ ውለጁ ማማየ ስድስት አመት ዝምበይው እድሜ አይመለስም በግዜሽ ተጠቀሚ
እኔ በየቤተክህነቱ በየፓርቲው በተደጋጋሚ የሚሰጠው መግለጫ (እንዲህ ሰለሆነ እንቃወማለን)የትም አላደረሰህም ወገኔ።እንዴ ክተት በልና የክተት አዋጅህን አሰማ ቅደምና አሰከትል እንጂ የሚታየው ጥፋትና እልቂት እኮ በኢትዬጵያዊ በቀል ፋሺሰት እንደሆነ አሰረግጠህ እወቅ እንጂ ።ወገኔ አርሶ አደሩ እንዳያመርት (የምርት ግባቶችን )ሲከለክልህ በርሃብ እንድታልቅ እንደፈረደብህ አልተረዳህም ?እርሃብ ደግሞ በአሰከፊ ነው በጥይት መሞት ይሻላል።ሰለዚህ ኢትዬጵያን እናድን ህዝቧንም የምትል "በፓርቲ "ሰም ያለህ ክተት አዋጅ እንደ እምዬ ምኒልክ አውጅ ፋኖዬም የአማራ ህብረት ግንባርም።በቃ ከዚህ በላይ ፋሺዝም ምን አለ?አልምርህ አይማረኝ በል።
አይ ማዘር ስወዳቸው
Betam arif episode new. Bertu 😅
አንደኛ፡ይመቻቹሁ
🤣🤣የልጅ ስርጭት ያስፈልጋል ከስራ ስትመጪ ለሃጩን የሚያዝረበርብ ልጅ ካልጠበቀሽ ምን ዋጋ አለው ?
ቆይ አላህ ብሎልኝ ኢትዮ ብገባ ትዳር ይዤ ልጅ እወልድ ይሆን በየትኛው ትግስቴ ግን😢😢😢 ትግስቴኮ በመዳም ቤተሰብ አልቋል
እኔጃ የኔ ጥያቄነው የምር ትግስታችን ሙጥጥብሉአልቆል
እኔ እራሱ እንደት ተግባብቸ እደምኖር አሳብ ላይ ነኝ ምንም ትግስት እሚባል የለኝም
@@selamfrag3859 ወላሂ ያሳስባል አእምሯችን ሚሰራ አይመሥለኝም🥺🥺
@@meseretrefera2664 አንዳንዴየ ህንዶችን ስታይ ትዳር ያምርሻል😂😂😂
@@nejulove መቼ ትዳር እንደ ህንድ ፍልም ሆነ ብለሽ ነው ይልቅ ማቃጠል ነው😂
ጨርሶ የልሰመ አይ ኮምት
😂😂😂😂