በጣም ከባድ ነው ለኔ ብዙ ግዜ ፈጀበኝ ለመወሰን ግን ስወሰን ግን ሰላሜን አገኘው :: OMG ልክ ከልጅታ ጋር አውረቼ ሰልክ ሰዘጋ በጣም እጨነቅ ነበር አሁን ሰላም አለኝ 80% ቀነስካት ከህወቴ :: ደግሞ እኮ she didn't add upp anything in my life. She has NO motivation for life and NO intrest to grow or to improve or learn any thing she is still the same person who has too mony friends. I am free any way.😄
Meni Good job i learn a lot And it hapens to a lot from people But I learn a lot my selef how to sign out from them People they teach you a lot than heart you some times Gid bless you
Zemetega honhe setakeberachew yefrahachew selememeselachew newe. Don't waste your time near this toxic relationship just from them. I have a feeling you are a kind person . Be kind, but don't burn Outttt
በጣም ከባድ ነው ለኔ ብዙ ግዜ ፈጀበኝ ለመወሰን ግን ስወሰን ግን ሰላሜን አገኘው :: OMG ልክ ከልጅታ ጋር አውረቼ ሰልክ ሰዘጋ በጣም እጨነቅ ነበር አሁን ሰላም አለኝ 80% ቀነስካት ከህወቴ :: ደግሞ እኮ she didn't add upp anything in my life. She has NO motivation for life and NO intrest to grow or to improve or learn any thing she is still the same person who has too mony friends. I am free any way.😄
Kkkkkkk ere besak
እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ተገላገልሽ👏💞🙏🙌
ሰላምሽ ብዝት ይበል
አንዴ ለምንኖረው ኑሮ ምነም የብሽሽቅ የንዴት የነገራ ነገር ክፍተት መስጠት አያስፈልግም ነገ የኛ አይደለም ዛሬን ማን እንዲያበላሽብኝ እፈቅዳለሁ
መንዬ በጣም ጠቃሚ ጠቃሚ መልክት ነው ያስተላለፍሽው: በደንብ ግዜሽን ወስደሽ እንደተዘጋጀሽበት ካገላለፅሽ ያስታውቃል :እባክሽ ፓርት 2ቀጥይበት በጣም ብዙ ስው እንደሚጠቀም ተስፍ አርጋለሁ:መንዬ ውድ ግዜሽን መሱአት አርገሽ እኛን ስለምታበርታችን እግዚአብሔር ከነቤተስቦችሽ ብርክ ያርግሺ 🙏🏽🩷
አመሰግናለሁ ሙልዬ ቆንጆ እሺ እንቀጥላለን💞🙏💞
በትክክል እኔ እሚገርመኝ ተውኝ ስትያቸው አይተውሹም ደግሞ
መረእድ የዚቤት አድማቂ ነው ሀሪፊ topic thank you Meni 💯❤️
ደስ የሚል ዉይይት ነው ቀጥሉበት❤
Hello Meniye, Thank you so much for sharing this important and helpful information ❤❤❤❤❤❤
ባለውበት,ሁኔታ,ነው,የመከርሽኝ,ተባረኪ,ስወድሽ,እኳ❤❤❤
መኒየ በጣም አዳመጥሁሽ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው 😮መርዛማ ሰዎች በድንገት ካገኘናቸው ቶሎ ከነዚህ ሰዎች መሸሽ ነው እማንለያቸው ከሆኑ የፍቅር ህይወታችን እንዳይጎዳ በጥንቃቄ በእውነት መኖር ነው ከነዚህ ሰዎች ጋር ስንገናኝ መጸለይም እንዴት ጥሩ መሰለሽ 😅የሚገርምሽ ለአምስት ቀን ከአገር ወጥቼ ነበረ በእነዚህ ቀናት ያጋጠመችኝ እጅግ መርዛማ የሚለው የሚገልጻት ነበረች እንደውም ይቺን ሰው በሂወቴ ባላይ መርዛማ የሚለው ቃል ይከብድብኝ ነበረ ቃሉን ቀይሪው እልሽ ነበረ😅😅 ግን አየሁ ከባድ ጊዜን አሳለፍሁ ግን በጌታ ምህረት ወጣሁ ደግነቱ ልጅቷ እንደቤተሰብ ብትሆንም ብዙ ስለማንቀራረብ መንገድ ነበረ ያገናኘን ለመግለጽ በጣም ይቸግራል ግን ሁለንተናየ በጣም ተቀይሮ ነበረ ቤተሰቦቼ በቪዲዮ ኮል ሲደውሉ አይንሽ ፊትሽ አብጧል ይሉኝ ነበረ ግን እስትረሱ ነበረ ምንም ልትቆጣጠሪያት የማትችያት ነበረች በርግጥ እኔ ነበርሁ የማላውቀው እንጂ ቤተሰብ ያውቃታል እኔ ግን ሳላውቅ ልበላ ነበረ እግዚአብሔር ግን ከኔ ጋር ነበረና ጫፌ ሳይነካ ለአገሬ ለቤቴ በቃሁ እልሻለሁ እኔም በዚህ ሀሳብ ቪዲዮ እሰራለሁ ቆይ ትንሽ ይለፍ ብየ ነው መኒየ❤❤😁
አመሰግናለሁ ሰኒዬ በጣም ልክ ነሽ:: አው ደግሞ መሰራት ርዕስ ነው ስሪበት
መንዬ የዛሬው introduction waw ነው ጥንቅቅ ያለ አሪፍ ነበር። ባጠቃላይ ጥሩ ውይይት ነበር። ሰኞን እያስናፈቅሽኝ ነው
Thank you dear💞🙏💞
ትክክል
ይገርማል የወንዶቻችን ባህሪ "አሳጥሪው" እውነት እኮ ነው።
ሌላው ሲመጡ አንድ በዃላ ላይ በማህበር ተደራጅተው። አቢሲንያዬ እሱ ነው የቸገረን
😂😂😂
Meni Good job i learn a lot
And it hapens to a lot from people
But I learn a lot my selef how to sign out from them
People they teach you a lot than heart you some times
Gid bless you
You are so correct,this is very important for us tanks for that ❤
Thank you🙏
በጣም ጥሩ አርገሽ ጥቅልል አርገሽ ፈ
ወነ ወና ፌሬ ሃሣቡን ነው ያቀረበሰሽሽ/ ችሁት በ recored
አርገሽ ብትሰሪሪው በጣም መልካም ነበር ተለቅ ላለ ሰው ሸር ማረግ ፈልጌ ነበር
Name bar 1 anhey nes
ጎበዝሴቶች ናችሁ
እኔ እምልሽ መንዬ ለሰው ያለሽን ስታካፍይ ስትለግሺ ልብስም እቃም ስትሰጪ የምታስቀምጥበት አጥታ ነው ፥ቢተርፋት ነው ብለው ቸርነትን እናዳታደርጊ የሚያደርጉሽን ምን ትያለሽ።እኔ ለማላውቀው ሰው እንድሰጥ ተገድጃለሁ፤ለማን መስጠት እንዳለብን ማወቅ አለብን
mscye በትክክል አንዳንዴ ያሰኛል😍
ልክ ነሽ ልብሽ ለፈቀደው እርጂ :: አንዳንድ ቤተሰብ እንካ ስትረጀው ግዴታሽ ያረገዋል :: አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም ::
ለማን መስጠት እንዳለብን ማወቅ በጣም ጥሩ ነው
ስላም መንዬ እኔም እራሴን በጣም ታዘብኩት በዛሬው ውይይት 🫣
አመሰግናለሁ🙏
Enemor sayhone enelakeke 😮
አስምስዮች ምን ልበለሺ ገልጽሽዋል ማኒ ከስው ግራ ብቻ ስይሆን ከፈታሪ ጋር አስምስዮች ናችው
የቤተሰብ መርዛማ ሰዎችስ ምን እናርጋቸው😢😢😢
ኡፍ የኔም ጥያቄ ነበር
የኔም ጥያቄ ነው 😢
❤❤❤❤❤❤
እኔዝምተኛ ነኝ ነገረ አልወድም ሳልፈልግ ይሰድቡኛል እዴትነዉ ከሰዉ ሜኖረዉ ነገረ ይገንብኜል😢😢😢😢😢
Zemetega honhe setakeberachew yefrahachew selememeselachew newe.
Don't waste your time near this toxic relationship just from them.
I have a feeling you are a kind person . Be kind, but don't burn
Outttt
መተናል የታልሽ 👍
😂😂
A❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Aaaaaaasss🌹🌹🌹🌹🌹🌹