ጎንደር አፄ ፋሲል ቤተ መንግስት እድሳት አሁን ላይ ህዳር 21

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 72

  • @rob21112
    @rob21112 9 วันที่ผ่านมา +22

    Gonder is the best place I have been too...very great and respectful people..from Arsi

    • @Judah-l7b
      @Judah-l7b 9 วันที่ผ่านมา +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

    • @gechove1154
      @gechove1154 7 วันที่ผ่านมา

      አስመሳይ ህዝብ ነው በጣም ሃማኖተኛ ይመስላሉ ግን ተግባራቸው ሌላ ነው አይመቹኝም

    • @Judah-l7b
      @Judah-l7b 7 วันที่ผ่านมา +1

      @gechove1154 please don't say that every one of us has our own problem!!!!!

    • @rob21112
      @rob21112 7 วันที่ผ่านมา

      @@gechove1154 dont Judge bruh...the people are well mannerrred and welcoming...that is all what matters..who are we to judge anybody and everyone us nig perfect at individual level...we have to only care for the love and respect we share...

    • @danieldesalegn5386
      @danieldesalegn5386 5 วันที่ผ่านมา

      @@gechove1154 beka atakachewum zim bel

  • @mulugetashibeshi1350
    @mulugetashibeshi1350 9 วันที่ผ่านมา +12

    👉ለጎንደር ሕዝብ ከዚህ በላይ ክብሩን የጠበቀ ታላቅ ስጦታ የለውም፡፡ ምክንያቱም እኔ ከጎንደሬ የተጋባሁ የምስራቅ ኢትዮጵያ ሰው ብሆንም ጎንደሬ ለታሪኩ ምን ያህል ቀናኢ እንደሆነ ሰምቼ ሳይሆን አብሬው ኖሬ አውቃለሁ፡፡ 💚💛❤ በእውነት ሰውዬው ይችላል💯💯💯💯

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 9 วันที่ผ่านมา +22

    እንዲህ ነው ብልፅግና ቀጥሉበት 🇪🇹❤️🇪🇹

  • @dejeneademasudejeneademasu-i3e
    @dejeneademasudejeneademasu-i3e 8 วันที่ผ่านมา +6

    ጎንደርየ ቢንስባት እንጅ አይበዛባትም ገናናት ይቀራታል ጎንደርየ ሁሊም ሰላሞ ይብዛልን ክፋ አይንካብን ናፋቆቴ ❤❤❤❤❤

  • @araray2033
    @araray2033 9 วันที่ผ่านมา +12

    ጐንደር የሰሜን ኢትዮጵያ ፈርጥ ወደሚያደርጋት ልዕልና በቅርቡ እንደምትመለስ አያጠራጥርም። የጥገና እና የማልማት ሥራው ግስጋሴ ያስደምማል።

  • @berhanu7232
    @berhanu7232 9 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ደስ ይላል ሲያልቅ ደሞ ያለቀውን ድገመን 🙏🏽
    2007 ላይ ፋሲል ላሊበላና አክሱምን አይቼ የቅርስ አያያዛችን በጣም አዝኜ ነበር

  • @eg1890
    @eg1890 7 วันที่ผ่านมา +3

    Wow!!!!❤🇪🇹 this is huge !! Long live our PM, visionary leader, Dr Abiy, Ethiopia needs you FOREVER with these developments!!! Very heart warming to see this!!

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 9 วันที่ผ่านมา +17

    አብያችን 🙏ተሜ 🙏🙏

  • @HayatHB26
    @HayatHB26 9 วันที่ผ่านมา +8

    እናመሰግናለን ወንድማለም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጨመርበት እሰቲ በሰላም አልቆ ምናይበትን ያሳየን ፈጣሪ

  • @asmaruchekole2993
    @asmaruchekole2993 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ በርታ

  • @hailemariamyitbarek3488
    @hailemariamyitbarek3488 5 วันที่ผ่านมา +2

    The best cameraman, thank you for sharing this beautiful place of ours with us. .. I really missed you, Gonderye❤

  • @MRK-mz2ck
    @MRK-mz2ck 9 วันที่ผ่านมา +19

    ካለንበት ሁነን ሁሉም በማየታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ ሸር እንዲያደርጉ እያዳረስን ነው

  • @Black-2024
    @Black-2024 9 วันที่ผ่านมา +6

    WOOOOW በጣም ደስ ይላል
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 9 วันที่ผ่านมา +11

    ጎንደር ቤተመንግሥትን ለመጨረሻ ጊዜ ያደሱት አፄ ተክለጊዮርጊስ (ዋግሹም ጎበዜ) ሲሆኑ ወቅቱም ከመቶ ሃምሳ ስድስት አመት በፊት በ1861 ነበር

  • @HayatHB26
    @HayatHB26 9 วันที่ผ่านมา +5

    ሀገሬ ጎንደርዬ❤❤❤❤❤❤

  • @demissiegeneamo6964
    @demissiegeneamo6964 7 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ!

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 9 วันที่ผ่านมา +13

    የሠው ዘር ምርጥ ምንግሥት አብይ አህመድ በሥም እጂ ምንም ያላደረጉለትን የፋሲልን ቤተ ምንግሥት አብቹ አሥታወሠው

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 7 วันที่ผ่านมา +1

    ይበል የሚያሰኝ ስራ ነው❤❤

  • @سوليس-ر8ك
    @سوليس-ر8ك 4 วันที่ผ่านมา

    جميلة جداً مدينة قوندر زرت قلعة فاسيل شهر 6 الماضي قبل التجديد كانت تجربة رائعة جداً والجو كان رائع تخيلت أنني في الجنة من جمال الطبيعة والجو 🥺🤍.. والتقطت صوراً رائعة للذكرى المكان جميل جداً وفخم وأنا احب قوندر ولدي أصدقاء في قوندر أتمنى ان اراهم مرة ثانية 💚💛❤️

  • @ZakiMoha-yz5pf
    @ZakiMoha-yz5pf 9 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽 Abey God blase you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @EliasToronto
    @EliasToronto 9 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you for sharing!!!! Amazing!!!

  • @MengisthuMetekeya
    @MengisthuMetekeya 7 วันที่ผ่านมา

    ያምራል ሀገሩን እግዚኣብሔር ሰላም ያድርግልን ማጀቢያዉን ክላክሲካል ሀገረኛዉን ብታደርገዉ ጥሩ ነበር

  • @pastorhaileasfaw1967
    @pastorhaileasfaw1967 8 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው በጣም ያምራል

  • @KalabeAsratea
    @KalabeAsratea วันที่ผ่านมา +1

    Name which government keep his own history and remodel it? Nott The king derg tplf but beltege a🎉🎉 can't wait to visit

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 9 วันที่ผ่านมา +13

    አማራ አትሸወድ ልማትህን አልማ ክላሺህን አኑር አብይ ምርጥ ሠው ነው።

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 8 วันที่ผ่านมา

      👎👎

    • @gechove1154
      @gechove1154 7 วันที่ผ่านมา

      ለአህያ ማር አይጥማትም

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 7 วันที่ผ่านมา

      @@gechove1154 የቀመሰው ያውቀዋል አህያዬ

    • @gechove1154
      @gechove1154 7 วันที่ผ่านมา

      @@beletetigist9830 ገዳማችሁ ላይ ብታጠናክሩ ነው የሚሻለው እንደ እናተ ሃይማኖተኛ እና ሀገር ወዳድ የለም አይደል አስመሳይ ሰው ስለምጠላ ነው

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 7 วันที่ผ่านมา

      @@gechove1154 ተገንጣይ ሁላ ያንተ ሀይማንት ህወሃት ነው ወይስ ዛፍ የራስህን ኑር 😏

  • @danbeltube3338
    @danbeltube3338 8 วันที่ผ่านมา +1

    ጎንደርየ ❤️

  • @ABELTSEGAYE-zy1io
    @ABELTSEGAYE-zy1io 9 วันที่ผ่านมา +2

    Good job

  • @mekonnentekayu4086
    @mekonnentekayu4086 8 วันที่ผ่านมา +2

    Respect🇪🇹

  • @geez2115
    @geez2115 4 วันที่ผ่านมา

    እሰየው የሚያስብል እና ደስ የሚያሰኝ የሚያስመሰግን ስራ ነው!ግን እድሳቱ በፊት ከነበረው የተለየ የነጣ ከለር ይዝዋል ዎሉ የቤቱ ግድግዳ በባለሙያ እይታ ጥቁር ቀለም ወይ ግራጫ በመጨመር እድሳቱን ከቆየው ለመለየት በሚያስቸግር ሁኔታ መስራት አይቻልም ነበር? ዝብርቅ ከሚል just ሀሳብ እንጂ በውነት ኮምፕሌን አይደለም በርቱ👍

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 8 วันที่ผ่านมา +3

    I hope they recover the roof of the big Cerimony Hall destroyed by the bombardment of the English forces to let escape Italians : the roof was a mastepriece of wood ork I hope they recover and restore the raised road that from the cluster of houses led to the Bagni di Fasileds: that is a recovery of many architectural and historical resources/ The same goes for the entire Quasquam complex.. of the reign of Mentwab...the same for the big Dining Saloon of the complex of castels:with ivory/gold inlays and precious native cotton materials/coffered ceilings embellished with gold and ivory stuccos

  • @Mulu-y4u
    @Mulu-y4u 9 วันที่ผ่านมา +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misganawadane9798
    @misganawadane9798 2 วันที่ผ่านมา

    may Gondar bee revive again

  • @ጌታጎንደሬው
    @ጌታጎንደሬው 6 วันที่ผ่านมา

    ጎንደር ከአዲስ አበባ ባልተናነሰ ሁኔታ እድሳት ሙሉ ከተማዋ ያስፈልጋታል ምክንያቱም በቱሪዝም ትልቅ ሀብት ማስገኘት የምትችል ከተማ ናት ለኢትዮጵያ

  • @adilunurhamed6129
    @adilunurhamed6129 9 วันที่ผ่านมา +4

    ❤🎉🎉🎉🎉

  • @TamalewEshet
    @TamalewEshet 6 วันที่ผ่านมา +1

    tiru new

  • @ahmedbushira7406
    @ahmedbushira7406 2 วันที่ผ่านมา

    wawwww

  • @hopeliveshere1121
    @hopeliveshere1121 8 วันที่ผ่านมา +1

    Is long over due. I must admit that we used to go there to play and jump from building to building. In hindsight that was a terrible thing to do

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @mulusebhatu5629
    @mulusebhatu5629 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ጎንደር እየተሞሸረች ነው

  • @solomonend8235
    @solomonend8235 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም ግሩም ሥራ ነው በእውነቱ
    ነገር ግን ጥያቄ አለኝ
    1.ኖራ ለብዙ አመት ተቀብሮ ሲታደስ ነው የማውቀው? አሁን እንዴት ነው?
    2. ፋሲል የተሠራበት እንጨቶቹ በግንቦት ብቻ ነው የሚቆረጡት ካልሆነ ይነቅዛል ??
    በተረፈ
    (Souvenir) ማስታወሻ ነገሮች ማምረቻ በዚሁ በቋቋም መልካም ነበር !

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 9 วันที่ผ่านมา +3

    ለካ በጣም ትልቅ ነው

    • @cheatcoddes
      @cheatcoddes 9 วันที่ผ่านมา

      Enem tlk endehone yetesemagn ahun sitades new😅

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 5 วันที่ผ่านมา

    Gonderye biresash kegne tirsagn!

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 9 วันที่ผ่านมา +1

    I’ve been here five years ago i’m asking the tour guide why is not fix it why is dirty he said to me nobody is listen just collect the money 💰 can you imagine this castle she don’t have light 💡 suddenly must the lion 🦁 need the back the swimming pool 🏊 or the tanker you need to fix it and you need to fill water 💦 this place, you need to be museum, orthodox churches, he have a lot of treasure is everywhere you need to collect ❤ all the one is broken. You need to fix it back slowly by slowly. You don’t need to wear it what’s the white people say? ESOCO what is better for last week now it all the one who destroyed just build it back no fixing and I filled it history thank you for sharing.

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 7 วันที่ผ่านมา

    አብይማ የሚስቱን የትውልድ ቦታን ጎንደርን በተለየ ማሳመር ይፈልጋል

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 8 วันที่ผ่านมา

    One of the real needed ''limat'' hopeing that all works are under the strict control of the ''culutural heritage protection board ''(if any existing), the historical art protection board and the historians ..in order the maintenance and preservance woorks are''done properly/using the very adequate materials ''of such historical places needs/ This type of protection is needed in Axum, Lailbela(not only the churches but also the ''civilian two stairs house around the churches which was used to accuel /to host the pilmgrins), Gonder/ Dessie/Ankober/ Sof Omar/Gambela and in any other places where the ''autoctone culture an dhistorical heritage ''has to be preserved/ Like the souther nations and nationalities historical two stories ''huts''

  • @mamumamu2032
    @mamumamu2032 7 วันที่ผ่านมา

    Sran biltsigna yisra yemr

  • @mulertadesse5773
    @mulertadesse5773 9 วันที่ผ่านมา

    temenja eyewolewole kmiyana zerefa yalefebet new getreh sra hzbie hoy

  • @mekke6544
    @mekke6544 9 วันที่ผ่านมา

    የታል የጥምቀቱ ገንዳ? አልታደሰም እንዴ?በዙሪያ የተመልካች ህዝብ መቀምጫ አጠና ከመደርደር ቋሚ የሆነ መመልከቻ እንደስታድዮም መዋኛ ቦታ መመልከቻ ዘመናዊ ቋሚ መቀመጫ ቢሰራ።❤

    • @muketarsiraj6939
      @muketarsiraj6939 8 วันที่ผ่านมา

      መዋኛው ሌላ ቦታ ነው:: ከዚህ ወደ አምስት ኪሎሜትር ይርቃል

    • @mekke6544
      @mekke6544 8 วันที่ผ่านมา

      @muketarsiraj6939 እሱም ይታደስ

  • @gizelekulu7150
    @gizelekulu7150 8 วันที่ผ่านมา

    nege be medf lemifers atichenek wutana tagel hodam banda

  • @ynas48
    @ynas48 8 วันที่ผ่านมา

    እስኪ ሂዱና እንያችሁ 😂😂😂😄😄😄 ሸኔ ያግትካል ከዛ 2 ሚሊዮን ስትባል ታየዋለክ, ሞክር 😢

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 8 วันที่ผ่านมา +1

      ፈስ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 8 วันที่ผ่านมา +1

      😂ፋዶስ😂

    • @ynas48
      @ynas48 8 วันที่ผ่านมา +1

      @vftygyyi4799 yalteneka giligil yakal alu , ene yemakew 3 sewoch tagitew ahun bekirbu keflen aslekekin ,ahun demo and sew teyzo 800000 yeteteyeke akalehu , ante eko kadre nek , egna demo newariwoch nen ,

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤