ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤት ፍትፍት የወንጌል ፍትፍት ዝምብሎ የሚዋጥ አኬ ተባረክ እለት እለት አበረታከን
አኬያችን ትለያለክ የጴንጤ ራስ ምታት እንወድሃለን❤🙏🥰❤❤
ጆሮ ላላቸው እና መስማት መረዳት ለሚችል ሰው ግልፅ እና ቀላል ትምህርት ነው፡፡ልላውወው‹‹ማኛ››ን መንፈሳዊ ጉዳዮች ላይ ሳያት ደስስስ ይለኛል::
ምን አይነት ፀጋ ነዉ!!!! አኬ ወንጌልን ስትሰብከዉ ይለያል ተባረክልን ወንድሜ 🙏🙏🙏
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏
ጀግና መምህር ነህ ብዙን ዜጋ አስተምረሀል
አኬ ተባረክልን ቃለ ሕይወት ያሰማህ🙏❤️❤️
❤❤❤ አኬን ተጠቀሙበት ይጠቅማችዋል ❤❤❤
እንጠቀምበታለን እግዚአብሔር ያግዘዉ ከዚህ በላይ እዉቀቱን ጥበቡን ይግለፅለትት❤
አኬ ተፅዕኖ ፈጣሬ ትለያለክ❤
እምነት ብቻ ነው ሚያድነው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ በእምነት ብቻ የዳኑ ሰዎች አሉ
እነማን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ፀጋውን ያብዛልህ
Tsgawu yebezale❤❤❤❤
Swedachu 2sweet tebareku
ማነው እንደ እኔ አከ ሳይሰማ የማይተኛ
አኬን የምትሳደቡ መናፍቃን እውነትን መስማት ስለማትችሉ የተሳዳቢው አውሬ አፍ ተሰቷችኋል
Qale hiyiwet yasemalin
Wondeme kala hiwoten yasamlen 🙏🙏🙏
❤❤❤
I can’t say lots of word but thank you
Kale ewat yasamalen
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ሆይ ሰው ሊድን የሚችለው በማመን ብቻ እንደሆነ አስረግጠህ ተናገር አትጠራጠር። የራስህን ጽድቅ ለመጨመር ስትፈልግ ከጸጋው እንዳትወድቅ ተጠንቀቅ! ኤፌሶን 2 (Ephesians)8፤ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤9፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።ገላትያ 5 (Galatians)4፤ በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።5፤ እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና።
ግማሽ አማኝ ናቹ የምንለው በምክያት ነው😊
He is adding work not to the initial salvation but the later one .....on the initial salvation yes kegna sayhon kesu becha nw esun mnagegew beserachen sayhon amnen sentemek nw
ቀጥታ ትምህርታቸው ምን ሰዓት ነው ያለው እባካችሁ ፃፍሉን ሰዓቱን ብትችሉ በኤሮፕ ወይም በኢትዬጵያ ብላችሁ ፃፉልኝ። አመሰግናለሁ
ቋሚ የለውም አክሊለ ግን ቴሌ ግራም ላይ ግሩፕ አለው እዛ ይፖስታል የሚገባበትን ሰአት የሐዋሪያት መልሶች ብለህ ሰርች አርግ። ቲክቶክ ላይም ፎሎ አርገው
Bertuln
10Q GOD
ጨምአ ጨምሮ ይባርካችሁ አኬ
ይሔ ትምህርት ለፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን ብቻ አይደለም ለኛም ለኦርቶዶክስ ነው።
አኬ ብቻ የምትሉ???
Egzihabhar abzto edtafera yargk
አኬ የሰው ዘር
Sejemar melos betjerstanem alnebarkem😢bedenb temar kena aka😅
ማኛ እያንቀላፋች ነው እንዴ 😂
አኬ ፈትፋተህ እኮ ነው የምታጎርሰን
አረ ዳዉንሎድ ማረጊያዉን ክፈቱት አታጥፉብን!
የአኬን የቴሌግራም ቻናሉን ጻፉሉኝ
@yonipapa2 በሚለው መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት አየሰጠ ነው
ሐዋርያዊ መልሶች ብለህ ቴሌግራምህ ላይ ስትፁፍ ይመጣልሀል
አክሊሉ ማለት መጽሐፍ ቅዱስን እያነበበ የሚያጣምም ጋኔን ነው።
ኸረ ባክህ በቃ አወቅከው ማለት ነው 😂 ይልቅ አስተውለክ ስማውና ዳንበት ❤
በስመአብ አንተ ራስህ ሰው ነህ ግን😨
አረ ባክህ 😂😂😂😂 ፔንጤ ማለት መቼም ደንቆሮ ነው አሁን ማነው ያጣመመው???
በጌታ ስም ለሁለተኛ ግዜ እያየሁት ነው ኮሜንትክ ግን ጤናማ ነክ እንተ ለራስክ ለምንድነው ምታለቅስብን😂🤣አኬያችን ትለያለክ የጴንጤ ራስ ምታት እንወድሃለን🥰❤
አይ ጴንጤ ከእውቀት ነፃ ....አለማወቃችሁ ሲነቃ ስድብ ኪኪኪኪአንተ ራስህ ጋኔል የሴጣን ልጅ ...በአፍህ ትፀዳዳለህ ኪኪኪኪ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
አቤት ፍትፍት የወንጌል ፍትፍት ዝምብሎ የሚዋጥ አኬ ተባረክ እለት እለት አበረታከን
አኬያችን ትለያለክ የጴንጤ ራስ ምታት እንወድሃለን❤🙏🥰❤❤
ጆሮ ላላቸው እና መስማት መረዳት ለሚችል ሰው ግልፅ እና ቀላል ትምህርት ነው፡፡
ልላውወው
‹‹ማኛ››ን መንፈሳዊ ጉዳዮች ላይ ሳያት ደስስስ ይለኛል::
ምን አይነት ፀጋ ነዉ!!!! አኬ ወንጌልን ስትሰብከዉ ይለያል ተባረክልን ወንድሜ 🙏🙏🙏
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏
ጀግና መምህር ነህ ብዙን ዜጋ አስተምረሀል
አኬ ተባረክልን ቃለ ሕይወት ያሰማህ🙏❤️❤️
❤❤❤ አኬን ተጠቀሙበት ይጠቅማችዋል ❤❤❤
እንጠቀምበታለን እግዚአብሔር ያግዘዉ ከዚህ በላይ እዉቀቱን ጥበቡን ይግለፅለትት❤
አኬ ተፅዕኖ ፈጣሬ ትለያለክ❤
እምነት ብቻ ነው ሚያድነው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ በእምነት ብቻ የዳኑ ሰዎች አሉ
እነማን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ፀጋውን ያብዛልህ
Tsgawu yebezale❤❤❤❤
Swedachu 2sweet tebareku
ማነው እንደ እኔ አከ ሳይሰማ የማይተኛ
አኬን የምትሳደቡ መናፍቃን እውነትን መስማት ስለማትችሉ የተሳዳቢው አውሬ አፍ ተሰቷችኋል
Qale hiyiwet yasemalin
Wondeme kala hiwoten yasamlen 🙏🙏🙏
❤❤❤
I can’t say lots of word but thank you
Kale ewat yasamalen
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ሆይ ሰው ሊድን የሚችለው በማመን ብቻ እንደሆነ አስረግጠህ ተናገር አትጠራጠር። የራስህን ጽድቅ ለመጨመር ስትፈልግ ከጸጋው እንዳትወድቅ ተጠንቀቅ!
ኤፌሶን 2 (Ephesians)
8፤ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
9፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
ገላትያ 5 (Galatians)
4፤ በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።
5፤ እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና።
ግማሽ አማኝ ናቹ የምንለው በምክያት ነው😊
He is adding work not to the initial salvation but the later one .....on the initial salvation yes kegna sayhon kesu becha nw esun mnagegew beserachen sayhon amnen sentemek nw
ቀጥታ ትምህርታቸው ምን ሰዓት ነው ያለው እባካችሁ ፃፍሉን ሰዓቱን ብትችሉ በኤሮፕ ወይም በኢትዬጵያ ብላችሁ ፃፉልኝ። አመሰግናለሁ
ቋሚ የለውም አክሊለ ግን ቴሌ ግራም ላይ ግሩፕ አለው እዛ ይፖስታል የሚገባበትን ሰአት የሐዋሪያት መልሶች ብለህ ሰርች አርግ። ቲክቶክ ላይም ፎሎ አርገው
Bertuln
10Q GOD
ጨምአ ጨምሮ ይባርካችሁ አኬ
ይሔ ትምህርት ለፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን ብቻ አይደለም
ለኛም ለኦርቶዶክስ ነው።
አኬ ብቻ የምትሉ???
Egzihabhar abzto edtafera yargk
አኬ የሰው ዘር
Sejemar melos betjerstanem alnebarkem😢bedenb temar kena aka😅
ማኛ እያንቀላፋች ነው እንዴ 😂
አኬ ፈትፋተህ እኮ ነው የምታጎርሰን
አረ ዳዉንሎድ ማረጊያዉን ክፈቱት አታጥፉብን!
የአኬን የቴሌግራም ቻናሉን ጻፉሉኝ
@yonipapa2 በሚለው መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት አየሰጠ ነው
ሐዋርያዊ መልሶች ብለህ ቴሌግራምህ ላይ ስትፁፍ ይመጣልሀል
አክሊሉ ማለት መጽሐፍ ቅዱስን እያነበበ የሚያጣምም ጋኔን ነው።
ኸረ ባክህ በቃ አወቅከው ማለት ነው 😂 ይልቅ አስተውለክ ስማውና ዳንበት ❤
በስመአብ
አንተ ራስህ ሰው ነህ ግን😨
አረ ባክህ 😂😂😂😂 ፔንጤ ማለት መቼም ደንቆሮ ነው አሁን ማነው ያጣመመው???
በጌታ ስም ለሁለተኛ ግዜ እያየሁት ነው ኮሜንትክ ግን ጤናማ ነክ እንተ ለራስክ ለምንድነው ምታለቅስብን😂🤣አኬያችን ትለያለክ የጴንጤ ራስ ምታት እንወድሃለን🥰❤
አይ ጴንጤ ከእውቀት ነፃ ....
አለማወቃችሁ ሲነቃ ስድብ ኪኪኪኪ
አንተ ራስህ ጋኔል የሴጣን ልጅ ...
በአፍህ ትፀዳዳለህ ኪኪኪኪ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን