የዋናው አማፂ HTS መሪ አልጆላኒ "ድሉ የመላው ሶሪያ ነው" ሲል ተናግሯል | አለምነህ ዋሴ | Alemneh Wase | ሶሪያ| አል- አሳድ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025
- የአማፂያን ደማስቆ መቃረብን ተከትሎ ቅዳሜ ዕለት ከሀገር የወጡት የሶሪያው ፕሬዚዳንት በሽር አል-አሳድ ሩስያ ስለመግባታቸው አለምነህ ዋሴ ትንታኔ ዜና አለው። #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia
በረከቱ ይደርብን😊❤
እኛንም ሶርያውያን በፀሎት እንዲያስቡን እንመኛለን
አዎ የመላው ሶሪያ ነው አልለምዱሊላህ አላህ ነጻነታችሁን ያዝልቀው
ይገባችኋል ብዙ መስዋእትነት ከፍለዋል እንኳን ደስ አላችሁ
ይህ ለእኛም ሀገር ወሳኝ ነው
በረከቱ ለእኛ ሀገርም ይድረስልን👏
ለእኛም የሶሪያዊያን በረከት ይድረስልን።
አበቃ አምባገን
Alhamdulhii yaa rabbii ❤❤
ለኛምሀገራችንንሠላምያድርግልን❤
ለኛም በረከቱ ይድረሰን
በዳይ መቼም ቢሆን ይወድቃል
እስራኤል ትጠፋለች ጠብቅ
ኢስራኤል ትጠፋለች
ለኛም የነፃ አየር እንድንተነፍስ ፀልዩልን
አላህየ አለምን ከግፈኞች መሪ ነጻ እውጣል
1000 ዓመት ብትዋጉኝ ላለው ሰውዬ ቆንጆ ትምህርት ይሆነዋል ትዕቢት ቢበዛ ከ24 ዓመት አያሳልፍም ከውርዴት ጋር፡፡ዳይ ወደ አረብ ኢሚሬትስ እሱንም እድለኛ ከሆነ፡፡
😂😂😂
ደደቦች የምያልሙትን ህልም እያለምክ ነው 1000 ዓመት ኢትዮጵያን ብትዋጉ አታሽንፉም ነው ያለው ኢትዮጵያ የድሮ አይደለችም ጠንካራ ተቋም ገንብታለች ነው የተባለው እንጅ Dr. አብይ እኔን ብትዋጉ አላለም የማሰብ ችሎታ ካለህ ይገባህ
ለኢትዮጵያም በረከቱይድረሳት
ፋኖን ማንም አያስቆመዉም
ፍንያርግሽ ሌባን ከነዚህጋር ታወዳድራላችሁ
አልሀምዱሊላህ ❤ እላህ ሱበሀነ ተአላ ለችግሮች ሁሉ ፈርጃውች ቅብ አዲርግልንንን❤
አላሁ አክበር አላሁ አክበር
አልሃምዱሊላህ ❤❤❤❤
በረከቱ ለእኛም ይደርብን
ለኛም አላህይዲረሰልን
ለሶርያ ሰላም ያወረደ እምላክ ለኢ/ያምይድረስላት
ሶርያዎች እንኳን ደስ አላቹ አልሀሙዲሊላህ ሊነጋሲል ይመሻል😢😢😢😢
Alhamdulilali ecanm neja wetachihu❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ
በረከቱ ይደርብን
የኢትዮጵያስ መከራ መች ያበቃል። ከዚህ እንዲማር ንገሩት ለዛ ሰው
እኛ ጋርስ መቼ ነው ሚሆነው ?
Ye zare 6 amet hono alefeko yet nebersh
@AbenezerGetachew-w6p አይ እሱ ጊዜ ይሻለን ነበር አባ
አሁን እኮ አማራው፣ትግሬው፣ኦሮሞው ላይታረቁ ተለይዩ የኢትዮጵያ መሰረቶች ።ይህ በማን ምክንያት የሆነ ይመስልሃል ?
@@AbenezerGetachew-w6pከ 6 ወር ቡሃላ ነው ያለክው ልክ ነው አመሰግናለሁ
አማፃኝ አደሉም አማፃኝ መንግስቱነው አላሳድ አልሀምዱሊላ እኳንም ጠፋ
ደስታቸው እስከመጨረሻው አርግላቸው
የኛስ ጉድ መች ይሆን
ዜናውን ከአለምነህ ዋሴ ግዝታችሁ ነው ወይስ ያለ ፈቃዱ ወስዳችሁ ነው ?🤔🤔🤔
የሶሪያን መንግሥት የጎበኘ እኛንም ይጎብኘን
አለምነህ ዋሴ የምወደው ጋዜጠኛ
Alhamdulillah allahu akber ❤
❤❤
ቀጣዩ አብይ ነዉ
የኛውስ መቼ ነው የሚፈረጥጠው ፈጣሪ ይርዳን
😂😂ጀግና ሲገኝ😊😊
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤👌🤙🤙🤙
ሶሪያን ነፃ ያወጣ አላህ እኛንም ነፃ ያዉጣን የኛንስ መንግስት ጉድ ማን አየዉ😢
የደማስቆ በረከት በአዲስ አበባ ይደርባት
ለብልፅግና መንግሥት ትምህርት ይሆናል 😁😁😎
الحمد لله رب العالمين
Next abiy
ሶርያ በ2003ዓም የዛሬ 14አመት በፊት ከጦርነት ትንሽ ቀደም ብሎ ሄጃለው አቃታለው የዛን ሀገር መንግስት ጭካኔ በዜጎቹ ላይ የሚድርስ ግፍ ሁለት ወር እስር ቤት ሆኜ በቀን በቀን በዜጋቸው ላይ የሚደርስ ግፍ ድብደባ ኤሌትርክ ፍርድ ብዙ አይቻለው ሁለት እስር ቤት ታስሬ አይቻለው ሰንሰለት የሚታሰሩበት ውፍረቱ ከእስር ቤት እስርቤት ሲውሰድ እጅ እና እግራቸው ታስረው ነው የእስረኛ መኪና ክፍል አለው ሁለት ሰው የሚይዝ እጅ እግር ታስረው በር ተዘግቶ ይቆለፋል እረጅም ሰአት ጉዞ ስድስት ሰአት ወይ ከዛ በላይ___እግዚአብሔር ያያል ያለፈው መንግሥት ግፈኛ ነው ሳስበው ይከብዳል ከምድር በታች እስር ቤት ማጎርያ አለ እግዚአብሔር ህዝቡን አየ ለቅሶ ተሰማላቸው
የፊራአኡን ዘመድ ነው መሰለኝ ሰውዮ
ማርጃ እስር ቤት ነው
ወላሂ ደስታዬን መቆጣጠር አቃተኝ አላህ ዋክበር
አለምነህ ዋሴ እስቲ ዛሬ እንኳን ነፃ ገለልተኛ ለፋሺስት እስራኤል ከግፈኛ ያልወገነ ዘገባ ለማቅረብ ሞክር ....
ሩሲያ የረዳችው መንግስት አወዳደቁ ሁሌም አያምርም ። ምክንያቱም ሩሲያ የምታግዛቸው መንግስታት ሁሉም አምባገነን ናቸው ።
ይህ ታሪክ ከ6 አመት በፊት እኛ ጋር የቄሮ ትግል ን አስታወሰኝ ።።።ማይኖሪቲ 😅😅 በማጆሪቲ የተቀየረበት😅😅
ማጆሪቲ ? 😂😂
@CHERKE_JEMA5575 መጤዎች ?ሰፋሪዎች ፈርጥጠው የኤዱበትን ለማለት ነው
Warrrrarew abyum insha'Allah bqerbbu ygrssalllll insha'Allah
እባየ ሥለነሡ ፈሰሰ😥❤
Ethiopian again ✍️
አብይንም እዲህ ያርግልን
ወራሪዉ አብይም በቅርቡ ይገረሰሳል ይዘገባል እዉነቱ ይህ ነዉ
ኢቢሲ የመንግስት ሚዲያ ነው ፈላሻው ምን ይሰራል ከዚ
Alhamdullilh alla nemtal islam uaquuu walhii suhniii Muslim truth religion Alhamdullilh
ጥቁሩ ፍሽት አብይ አህመድ በቅርብ ጠብቅ።
Next abiy Ahmed
የሞሳድ አስጠጪ ኢቢሲ ምን የሠራል?
የሁዶች መጣንላቹ
Gashe saks alu gin ,Beteklyu hasb amenchinet.....soryam endtfers wesenu...😅Maferya Etv
ኢንሻ አላህ በቅርቡ ሞቱን ያሰማን ይሄንን የሰው አውሬ 😢😢 ግን ለሀገሩ ለነፃነቱ ለክብሩ ለሀይማኖቱ የሚሞትን አማፂ ማለት ምን ማለት ነው 🤔 አማፂ አል አሳድና ሩሲያ ኢራን ሂዝቡላህ የሚባሉ አውሬዎች ናቸው በሶሪያዊያን ሂወት ላይ ቁማር የተጫወቱበት 😭
በነገራችን ላይ አማፂ አይባልም ነፃ አውጪ ነው የሚባለው
አንተሰውዬ ፈጣሪ ምናል ቢደፋህ
አለምነህ ያንተ ሰዎች እኮነው 54አመት ሲጨፈጭፍ ነኖሩት
አምባገነን መሪን ለማስወገድ የሚደረግ ትግል አመፀኝነት አደለም እሺ!
ቢሆንማ ኖሮ ህዝቡ ሁላ አመፀኛ ነው ማለት ነዋ
ALLAH SELAMACHEWEN YABZALACHEW
ትቪ ላይ አልተላለፈም
የምናባህ አማፂ ነው 😢 አላሳድም አለ አይደል በህጋዊ መልኩ እንዴ በቁም የሚቀብር
የአሳድ እድል ለአብይ በቶሎ. ይድረስ፣ኢንሻአላህ፣አብይም ይፈረጥጣል፣እድሜና ጤና ይስጠን ብቻ፣እናያለን፣እሄ ደደብ ገገማ
የተሰጠንን በደንብ መያዝ ማመስገን መቻል አለብን አብን ከአሳድ ጋር ማመሳሰል ይከብዳል እንገዛለት እንውደደውና እንዲሰራ እናድርገው
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Le Ethiopia bereketu yidresat silet asgebalehuu
የነፃነት ታጋይ አማፂ አይደሉም
ኢስላማዊ አማፂ ሳይሆን ኢስላማዊ ነፃ አውጭ ነው
በቅርብ ቀን አብይ አህመድ ይሄ ነው እጣው
Alemneh Wasae keterachut endae?
አለምዬ👍
ሃይለማርያም ደሳለኝ እድለኛ መሪ ነው !!
የእኛ ኢትዮጲያኖች ምን ይሻለን ይሆ ሁሌም በጭፍን የምንወድ በጭፍን የምጠላ ምን አለ ማን በዳይ ማን ተበዳይ እንደሆን በትክክል መርጃ ብታስተላልፉ ከመረጃ አቀባዪ የናንተ ማስተላለፍ ወደ ሚዲያ ያውም ከባንዳ ከሆነ መረጃ አቀባይ
እኛም አገር ኦነግ አዲስአበባ ገብቶ ሲተኩስ አብይ ስልጣኑን ለኦነግ አስረክቦ ወደ ኢመሬት ላጥ ያለ መስሎኝ ነበረ!!
🤣😂🤣😂🤣
ጨፍጫፊው አብይም እጣ ፈንታ ይሄ ነው
ቀላባዥ አትሁኑ አማፃኒያን ሙስሊም ብላችሁ ብሰይሙም አሸንፈዋል ሁለየ ተበዳይ ሙስሊሙ አማፂ በዳዩ ሰላማዊ ተብሎ እንደተሰየመ ነው ግን እውነት ትመነምናለች እጂ አትበጠሰም መብሩክ መላው ሶሪያወች እናንተም እርር በሉ
💚❤💛🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍🐅🐅🐅🙏🙏🙏🙏
ስለ እሰሪቤቱ ያለዉን ጉድ እና ሰለ አባገነኑ ግን አታወራም ሰለሱ አመፂያን ታወራለህ
የአብይ አህመድ መጨረሻም እንደ በሽር አላሳድ ነዉ።
መቸነው ያብይን ሞት አላህ የሚያሰማን ያአላህ እኛንም ስማን አብይን አሳልን 🤲
ኢስላማን ለማጠልሸት አጋጣሚዎች አያልፏችሁም
ኢስላም ሰለማዊ ነዉ ሙስሊሞችም ሰለማዊ ነን
ኢስላማዊ አማፂ ኢምለውን ቃል አትጠቀም ደግመህ
አለምነህ ዋሴ ኢፍትሀዊ ጋዜጠኛ ነዊ
የእቢቹም እጣፋታ ይህነው
Abiy Ahmed the dictator will be sacked.
ለመዘገብ ፈጠናችሁ
Ahun teafa tayghe
የራሷ አያረረባት የሰው ታማስላለች
Gize le kulu zem becha
ተረኛው አብይ ነው።
መቸይሆን ይሆንአብይለቆእዴህእምንዴሳው
😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በረከቱ ለኛም ይድረሰን አብሺር በቅርብ ይደርሰናል 10000000% እርግጠኛ ነኝ
እኛ ማ ዘረኝነት እንጂ የተማምነው አምበገናን ስላሆነ አይደላም 😂😂