ሰበር - በዶላሩ ጉዳይ አዳዲስ ህግ ወቷል | ለኤርትራ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

ความคิดเห็น • 319

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 4 หลายเดือนก่อน +33

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @qaxaniyarde1380
    @qaxaniyarde1380 4 หลายเดือนก่อน +86

    የኤርትራ ህዝብ ኣይጎዳም መጀመርያ ከሌብነት ያልጸዳ ኣስራር ኣስተካክሉት የስው ሳንጣ የሚበርብሩ የኣየር ፖርት ስራተኞችን መጽዳት ኣለባቹ

    • @billusemere3163
      @billusemere3163 4 หลายเดือนก่อน +5

      Very true

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 4 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍

    • @ibrahimidris5914
      @ibrahimidris5914 4 หลายเดือนก่อน

      Absolutely true.

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 4 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነው ስንቱ ነው ደም አንባ ያለቀሰው አስፋሪ ድርጊትን መቅረፍ ይቅርታ መጠየቅ ሲገባ የሌባ አይነ ደረቅ በዘረኝነት ጀተሰገሰገውን ምንም ግንዛቤ የሌላቸውን አስቀም የኢትዮጵያ ስመ ጥር የነበረውነን ነው ነውር ያለበሱት😢።

    • @naturesounds7007
      @naturesounds7007 4 หลายเดือนก่อน +2

      True

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 หลายเดือนก่อน +45

    ጌታ ሊመጣ እንደሆነ የሚያመለክቱ ትንቢቶች ሁሉ ተፈፅመዋልና ተዘጋጅተን ጌታችንን የምንጠብቅበት መንፈስ እንዲቆጣጠረን እንፀልይ ጌታማ ሊመጣ ነዉ

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 4 หลายเดือนก่อน

      እንደሆነ ዶ/ር አብይ ፓስፖርትና ቪዛ ከሌለው ....

    • @farid-55-44
      @farid-55-44 4 หลายเดือนก่อน

      ማቼ ነው ቀኑ የሴጣን ወንድም ያምመጣው

  • @RahaelYhdego
    @RahaelYhdego 4 หลายเดือนก่อน +25

    ለመነ አትል የምን ማስጠንቀቅያነው ኤርትራ መብትዋ ነው

  • @TsigeredaNegassi
    @TsigeredaNegassi 4 หลายเดือนก่อน +37

    የኤርትራ ሕዝብ አይጎዳም እንደውም ቁርጣችንን ሌላ አየርመንገዴ እንጠቀማለን የሻንጣ መቆየት ብቻ ሳይሆን ዘረፋው ሰልችቶናል

  • @genetgebregiorgis2885
    @genetgebregiorgis2885 4 หลายเดือนก่อน +15

    Don't worry about eritrea

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 4 หลายเดือนก่อน +15

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኤርትራኖች የሚያርገው ግፍ በቃን ማለታችን የሚያመጣብን ችግር የለውም ሻጣችን ተዘረፍን የኤርትራ ሲቪል አቬሽን የወሰደው እርምጃ እንደግፈዋለን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 4 หลายเดือนก่อน

      እዳቸውን ከፍለዋል?? 55 ሚሊዮን ብር?? ይሄን ያክል ብር የኤርትራ አመታዊ በጀተ ነው ። ግን እዳ አለባቸው እውነቱ ይሄ ነው😃😃

    • @amiceeri2263
      @amiceeri2263 4 หลายเดือนก่อน

      EDA KALE MENGEDEGNA BEMEZREF NEW MTASKEFLUT MALET NEW?? LEBA HULA

    • @eritreanhiwot4667
      @eritreanhiwot4667 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@frehiwetyonas22ጅል

    • @alhamdumuhajir193
      @alhamdumuhajir193 4 หลายเดือนก่อน

      Tengu lemaioch

  • @TsigeredaNegassi
    @TsigeredaNegassi 4 หลายเดือนก่อน +20

    መጀመሪ ዝርክር አሰራርና ሌብነት የበዛበት የኢትዮጵያ አየርመንገድ አስተካክሉ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 4 หลายเดือนก่อน +1

      bay good 😂😂😂😂

    • @ElsiRecipes
      @ElsiRecipes 4 หลายเดือนก่อน

      Bistekakelm manim Eritrawi ayhadum leloch amarach air alu

  • @akliluhaylemaryam-rf8pp
    @akliluhaylemaryam-rf8pp 4 หลายเดือนก่อน +9

    ማስጠንቀቂያና ተማጽኖ ለያየው ።

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 4 หลายเดือนก่อน +30

    እስቲ ስለ አየር መንገድህ ዝርፊ ሙሉ ዘገባ አቅርብልን

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 4 หลายเดือนก่อน +3

      ቀርቦ ነበረ ከአሳፋሪነቱ የተነሳ ማስተባበያ ነው የሰጡት እረኛ የሌለው ከብቶች ነው 😢።

  • @dawittekeste6798
    @dawittekeste6798 4 หลายเดือนก่อน +15

    ኤርትራ መብቷ ነው መጠቀመም መተውም የምን ማስጠንቀቅያ ነው ሌቦች የዋጋ ማሻሻያ አድርጉ ።

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 4 หลายเดือนก่อน +1

      ዝርፊያም ይቁም

    • @zeydashamil7438
      @zeydashamil7438 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይደለም አይሮፕላንናችን ቀርቶ አገራችንን ይቅርባችሁ ባቄላ አለቀ ፈስ ቀለለ😂😂😂😂😂

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@zeydashamil7438😂😂😂

    • @amiceeri2263
      @amiceeri2263 4 หลายเดือนก่อน

      @zeydashamil7438 ATMTU BLO BE AWAJ MENAGER NEWA LIK ENDE ERITREA. BEZIH NU BLACHHU WEREKET TSETALACHHU KOYTACHHU DEMO ATMTU TLALACHHU.

  • @bethiefrem2910
    @bethiefrem2910 4 หลายเดือนก่อน +14

    አረ ኤረትራዊው አይጎዳም በቀን 3 የሚመላለስ አየር መንገዱ ነው የሚጎዳው።ደግሞ የምን ማስጠንቀቅያ ነው

    • @robie5210
      @robie5210 4 หลายเดือนก่อน

      No, it is a people of Eritrea

  • @nate399
    @nate399 4 หลายเดือนก่อน +30

    "ማስጠንቀቅያ" አልክ😅😅 😂 ልመና ና ተማጽኖ በሚለው አስተካክል አቤሎ፡

    • @billusemere3163
      @billusemere3163 4 หลายเดือนก่อน +4

      Very true

    • @berekettunkala6949
      @berekettunkala6949 4 หลายเดือนก่อน +2

      የኤርትራ ጉዞ ቢቀር የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚከስር ይመስልሻል?

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@berekettunkala6949ድሮም የከሰረ ነዉ አለም አቀፍ እደመሆኑ መጠን አሰራሩ ግን የወረደ ነዉ

    • @selamawitgebregiorgis4901
      @selamawitgebregiorgis4901 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@berekettunkala6949yerasachihu goday zirkirk hula Ahun Arefin temesgen

    • @zenithbhier5634
      @zenithbhier5634 4 หลายเดือนก่อน

      Then why they gave for Eritrians goverment warning .​@@berekettunkala6949

  • @TaherJemal
    @TaherJemal 4 หลายเดือนก่อน +5

    አያስፈልገንም የኢትዮጵያ አየር መንገድ. ከካናዳ ወደ ኢትዮ. 1000 $ ከኤርትራወደ አዲስ አበባ 1000 $ የምን ብዝበዛ ነው ይህ ያህል, አማራጭ አየር መንገድ አለ. አንጎዳም ብዙ ኣየር መንገዶች መጠቀም እንችላለን

  • @amicheonline1238
    @amicheonline1238 4 หลายเดือนก่อน +5

    ማነው ለማን ማስጠንቀቅያ የሚሰጠው ኪኪኪኪኪ በቃ የሌቦች ጥርቅም የበዛበትን ኣየር መንገድ አንጠቀምም :: ጉዳቱ ለኛ ከሆነ አታስቡ በጣም ብዙ አማራጮች ስላሉን በባዶ ሜዳ አትቦትረፉ

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 4 หลายเดือนก่อน +8

    ዶላር ለማግኘት ሕዝብን መስዕዋት ከማድረግ ይልቅ ጦርነቶችን አቁሞ ለጥይትና መሳሪያ ግዢ የሚወጣውን ማስቀረት፣ ኢንቨስትመንት እንዲጠናከር ማድረግና ዜጎች ሁሉ ደስተኛ ሆነው ዶላራቸውን ሕጋዊ በሆነ መንገድ እንዲልኩ ማድረግ እጅግ የተሻለው መንገድ ነበር። ያሳዝናል።

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 4 หลายเดือนก่อน +2

    ልኡል እግዚአብሔርን አስቀይመንዋል አሳዝነንዋል ንሰሀ እንግባ አገራችን ላይ ምህረት እንዲመጣልን

  • @DanielMinasie-zk7ji
    @DanielMinasie-zk7ji 4 หลายเดือนก่อน +7

    Eritrea is strong country ,Eritrea army is more modern than any country in East Africa

    • @alemayehum.mellese1257
      @alemayehum.mellese1257 4 หลายเดือนก่อน

      You are ranking yourself from somewhere in the refugee center. No body knows where your strength is, you are in big delusion.

    • @SelamYeheyis-x9t
      @SelamYeheyis-x9t 4 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkkkk I you surely 😂😂😂😂😂😂😂

    • @SelamYeheyis-x9t
      @SelamYeheyis-x9t 4 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkkk I you sure good luck

  • @zd820
    @zd820 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @tadalunagash9885
    @tadalunagash9885 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም በሙሉ ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ I love my country ethophan ❤️❤️❤️ የኢትዮጵያ ጠላት ዑእዳም

  • @destaonline21
    @destaonline21 4 หลายเดือนก่อน +2

    እስቲ ጸሎት አድርጉ ❤❤❤ አረ ወደ የሚያስጠላ ነገር ውስጥ እየገባን ነው ።

  • @goitomisaac1437
    @goitomisaac1437 4 หลายเดือนก่อน +6

    ለምን ለመሸፋፈን ትሞክራለህ ፣ሌብነት ማንገላታት በኤርትራውያን ላይ ሆን ተብሎ የከፋ ቢሆንም ሌሎች ሃገር ዜጎችም ምሬት በብዙ ሚድያ ሁሌ ይነገራል።ኣትሸፋፍኑ እውነት ተማሩ።

  • @Samsontube1
    @Samsontube1 4 หลายเดือนก่อน +29

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ 200 አስገቡኝ 54 ብቻ ነው የሚቀረኝ ❤🙏

  • @samsonsamson5465
    @samsonsamson5465 4 หลายเดือนก่อน +6

    የሚጎዳው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንጂ ኤርትራውያን አይደለም እየር መንገዱ የሽፍቶች መንደር ነው የኤርትራውያን ሻንጣ በመስረቅ በግድ ጎቦ በመቀበል በረራ በማስቶጋገል ማፈር ነበረብት ግን ስርቆት እንደ ስራ የሚቆጠርበት አገር ነው

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይገርምም

    • @homehome9688
      @homehome9688 4 หลายเดือนก่อน

      የሚያሳዝን ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጣም የሚመሰገን ነበረ፡ አሁን ግን ኤርትራውያ ብቻ አይደሉም ንብረታቸው መጥፋቱን የሚጮሁ ከተለያይር አገሮችም አሉ፡ ሶማሊዎቹም ነጮቹም ያለ ሻንጣቸው ወደ ሆቴሎች ከሄፉ በኋላ ክ3 ቀን በሓላ ድግሞ ላፕቶፖችንና ሌሎችን ንብረታቸውን አያገኙም። ቆይ ሌሎቹ የሚሉትን ትሰማለህ ቀስ ብለህ።

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 4 หลายเดือนก่อน

      @@homehome9688 የኛስ ብትይ ስት ሰዉ ተዘርፈዋል መሰለሽ ደሞ ግልምጫቸዉ በተለይ ከአረብ ሀገር የሚመለሱትን

  • @evenezerfesshaye9331
    @evenezerfesshaye9331 4 หลายเดือนก่อน +12

    I thing abeil Eritreans they have been blocked for 20 years to use icon Ethiopia airline but nothing happened but but if Eritrea blocked the sky line I thing it is really hard for Ethiopia.

    • @berekettunkala6949
      @berekettunkala6949 4 หลายเดือนก่อน +1

      No, Ethiopian airline never used the Eritrean sky in those 20 years.

    • @evenezerfesshaye9331
      @evenezerfesshaye9331 4 หลายเดือนก่อน

      @@berekettunkala6949 ya I believe but according to Ethiopian airlines report they said we save two hours when we fly Er sky line stay blessed

    • @mohammedreshid2472
      @mohammedreshid2472 4 หลายเดือนก่อน

      No thing ethiopian air lines survive the best air lines

  • @SolomonYemane-vz6gx
    @SolomonYemane-vz6gx 4 หลายเดือนก่อน +7

    If Eritrea stopped the flight including to use Eritrean sky it's not easy to Ethiopian airline

  • @matwoskibrom9610
    @matwoskibrom9610 4 หลายเดือนก่อน

    Able Berhanu yemtaweraw Astekakele sele Eritrea ayagbahem Afehen Zega

  • @dereje2830
    @dereje2830 4 หลายเดือนก่อน +9

    መስታወቂያህ ተደጋጋሚ ረጅም በሁሉም መዲያ የሚሠማ ስለሆነ እየቆረጥን ለማየት ተገደናል እባክህ ይህን ታላቅ ተወዳጅ ሚዲያ የሚያቅለሸልሽ አታድርገው

    • @ZaroMasama
      @ZaroMasama 4 หลายเดือนก่อน

      ማስታወቂያውምኮ ቢዝነስ ነው አሳልፎ መከታተል ይቻላል

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 4 หลายเดือนก่อน

      አቅለሸለሾት😂😂😂😂

    • @Wasim-k3l
      @Wasim-k3l 4 หลายเดือนก่อน

      ጠዋት ተነስቶ እንደ ቁራ የሚጮውት ለፅድቅ
      መሰለሽ ሆ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@Wasim-k3l😂😂😂😂

    • @ZaroMasama
      @ZaroMasama 4 หลายเดือนก่อน

      @@Wasim-k3l ለኩነኔ

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 3 หลายเดือนก่อน

    ከመስከረም በኋላ ለኢትዬጵያ አየር መንገድ እባካቹ ኑ please ይባላል

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 4 หลายเดือนก่อน +16

    እኔ በጣም የዶላሩ የምንዛሬው ጉዳይ በጣም ተጨንቄአለሁ ወገኖቼ ምን ሊውጠን ነው በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ማለት ይሄ ነው 😢😢😢

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 4 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞን.ፈጣሪ.ሳይደግስ.አይጣላም

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 4 หลายเดือนก่อน +1

      ኑሮዉ ከአሁኑ ፈርጥጧል ደሀ በልቶ ማደር አልቻለም

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሀሳብሽን ጭንቀትሽን ለእግዚአብሔር ስጪዉ ለሱ ቀላል ነዉ አይዞሽ እስከዛሬ ያኖረሽ ጌታ ዛሬም አለ አይጥልሽም አይተዉሽም ብቻ በፈጠረሽ ጌታ ታመኝ እህቴ ሁላችንም በእግዚአብሔር ሀይል የምንኖረዉ ፀልይ

    • @yonatank2354
      @yonatank2354 4 หลายเดือนก่อน

      @@fatumamehamed3270 እሽ የኔ እህት የኔውድ

    • @robie5210
      @robie5210 4 หลายเดือนก่อน

      Do not worry. It will come better days after 4 months, trust me

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 4 หลายเดือนก่อน +8

    የዶላሩ ጉዳይ ግን አሳሳቢ ነዉ ከምር በአንድ ለሊት እኮ ወደ 20ብር ነዉ የጨመረዉ እንዴት ነዉ ሰዉ ሚኖረዉ🤔

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 4 หลายเดือนก่อน

      ትናት ከሰአት ጀምሮ ኑሮዉም በዛዉ ልክ ጨምሯል

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 4 หลายเดือนก่อน +5

    ኢትዮጵያዬ ለዛለለም ኑሪ

    • @bsquadtvworldwide
      @bsquadtvworldwide 4 หลายเดือนก่อน +1

      🎉ዛሬ ሞኒታይዝ ሆኜ ደስ ብሎኛል 🥰 የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 หลายเดือนก่อน

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ.የኢትዮጵያን.ህዝብ.ይረዳልይጠብቃል

  • @ghirmayneguse1362
    @ghirmayneguse1362 3 หลายเดือนก่อน

    Wa Wa yabllje

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 4 หลายเดือนก่อน +16

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ የዶላሩ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ የሰሞኑ ሀዋላ ያሳሰበዉ ማነዉ?

    • @ለምን
      @ለምን 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 4 หลายเดือนก่อน

      @@ለምን አይዞን ዉዴ

    • @WolgbalaHabit
      @WolgbalaHabit 4 หลายเดือนก่อน

      Bbe❤

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 4 หลายเดือนก่อน

      @@WolgbalaHabit ?

    • @daycome5639
      @daycome5639 4 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን ያሳስባል

  • @zolaMan-c4i
    @zolaMan-c4i 4 หลายเดือนก่อน

    Wow arif

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከ3 አመት ቡሀላ ምን ይመጣል እየባሰበት እንጂ እየቀነሰ የሚመጣ ነገር አይቼ አላውቅም

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 3 หลายเดือนก่อน

    ኤርትራውያኑ እዉነታቸዉን ነው። አየር መንገዱ የሌቦች መናኸሪያ ሆኗል። ይልቅ ራሱን መፈተሽ አለበት።
    የዶላሩ ጉዳይ የተወሰነ ጊዜ መንገጫገጭ ይኖራል ግን ምርት በመጨመርና በድጎማ ተፅዕኖዎችን መቀነስ ይገባል። ከሁሉም በላይ ሰላም በአገሪቱ እንዲሰፍን ጥረት መደረግ ይገባል።

  • @homehome9688
    @homehome9688 4 หลายเดือนก่อน

    የአየር መንገዱ ታሪክ በጣም ተበላሽቶአል። እንዲህ አልነበረም።

  • @tesfaldetghirmatsion8663
    @tesfaldetghirmatsion8663 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኤርትራ ዜጎች የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ካለና ከሌለ ምንም ችግር የለንም ችግራችን በስርቅና የማይገባ ክፍያው ነው አኛ ምናዝነው ከ ኢትዮጵያ አንደዚ ኣይነት ድርጊት መፈጸሙ ነው።

  • @melatmelat6361
    @melatmelat6361 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 4 หลายเดือนก่อน +2

    እረ አቤልዬ አ የኔም ሻንጣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወሰደብኝ ምን ላድርግ

    • @amiceeri2263
      @amiceeri2263 4 หลายเดือนก่อน

      MNM. SHANTA MESREK KAKOMN TGODALACHHU EYALUSH EKO NEW .

  • @Yohanasenafe
    @Yohanasenafe 4 หลายเดือนก่อน

    ከየት ያመጣሀው ማስተንቀቀያ ነው 🤔 ደሞ ለምን እንጎዳለን ዛሬ ትላንት አይደለም ብዙ አማራጭ አለ ማነው ማንን የሚያስጠነቅቅ 🤔 ዛሬ በዉሳኔው ሁላችንም ደስተኞች ነን

  • @emoneshilaentsytiblobelain7017
    @emoneshilaentsytiblobelain7017 4 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ አትጨነቅ በለው ስለ ኤርትራውያን ለኢትዮጵያ ሲቢል አቨሽኑ በቃችሁ እዛው ተንጫጬ ኢትዮጵያ እሄዳለሁ ያለ የራሱ ምርጫ ነው ቢሰርቁት ቢሰቅሉት የራሱ ምርጫ ነው የኤርትራ ሲቪል አቪሽን ቁርጥ ውሳኔ ነው። በጣም ደስ ብሎናል 45 ደቂቃ መንገድ 1000 ዶላር አየዛልቀንም ቻው ቻው ለማን እንደምጠነክር እናያለን አላርፍ ያለ ጣት አር ጠንቁላ ትወጣለች

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 4 หลายเดือนก่อน

      45 ደቂቃ መንገድ 1000 ዶላር ??OMG this is damn expensive. Don't go.

  • @abrahamfesahaye6341
    @abrahamfesahaye6341 4 หลายเดือนก่อน

    ብልፅግናዎች አየር መንገዱን ኣጽዱት መጀመርያ ኤርትያኖች ብቻ ኣይደሉም ኢትዮጵያኖችም የዚህ ዝርክርክ ኣሰራር ሰለባ ናቸው ኣትዋሹ

  • @tewodrostelila9495
    @tewodrostelila9495 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተቃውሞና ድጋፍ የሰጡ ብለህ የምታወዳድረው አገራትንና አንድ ግለሰብን መሆኑ በጣም ይገርማል።ለመወዳደር አብረው መቅረብ የሌለባቸው

  • @habenn7407
    @habenn7407 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶላር 200 ብር ይገባል። የበሻሻ ውሻ ኣገሪቷ ተጫወተባት

  • @መንደላይ-ቈ1ረ
    @መንደላይ-ቈ1ረ 4 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ቢቀረን ይሻለናል። ሰርቪሱ ቢያሻሽልም ኣንፈልገውም። የኢርትራ ሲቭል ኣቬሽን ቢዘገይም ደግ ወሳኔ ነው።

  • @saraadem9401
    @saraadem9401 4 หลายเดือนก่อน

    Eritrea knows what is good for them .
    So the have the right to discontinue the Ethiopian airlines

  • @tesfitzeru9792
    @tesfitzeru9792 4 หลายเดือนก่อน +8

    Kkkkkkkk እኛ ኤርትራውያን ምን ንጎዳል ኣለን እናንተ ነው የሚትጎዶ እጂ እኛማ ሌላ ኣማራጭ ኣለን ።

    • @peacetotheworld1737
      @peacetotheworld1737 4 หลายเดือนก่อน

      እወ ናትና መገዲ ኣየር ኣለና ኤርትራውያን:: ብጽፍርና😂😂

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 4 หลายเดือนก่อน +3

    እቺን ምንም ያላጣች ሀገር እነኝህ የአህያ ያህል እንኳን ማሰብ የማይችሉ ባለጌዎች ተጫወቱባት ዜጋውም የተስማማው ይመስል ዝም ማለቱ የሚገርም ነው

    • @hidjaesleman1062
      @hidjaesleman1062 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው የዘረኝነት ክትባት ወግቶ አደነዘዛቸው

    • @gezahegntelila9254
      @gezahegntelila9254 4 หลายเดือนก่อน

      Gena engezachuhalen 😂😂😂😂

    • @hidjaesleman1062
      @hidjaesleman1062 4 หลายเดือนก่อน

      @@gezahegntelila9254 ጅል ማን ጠራህ ደደብ

  • @mikielhabte4694
    @mikielhabte4694 4 หลายเดือนก่อน +1

    ብትችል ለኢትዮጵዊነተህ ታማኝ ከሆንክ አየር መንገዱ ላይ ያለውን ስራ እንዲስተካከል የበኩልህን ስራ ::
    አየርመንገዱ ለኤርትራውያን አገልግሎት ነው ጥሩ ከሰራ ተጠቃሚው አገልግሎቱን ይፈልጋል ::
    እራሳችሁን ፈትሹ "የሌባ አነ ደረቅ መልሶ ልብ ያወልቅ " አይሁን ጫጫታችሁ ::

  • @amarechtefera2600
    @amarechtefera2600 4 หลายเดือนก่อน

    ዶላሩን ጨምሮ ኑሮን ይበልጥ ከማስወደድ ከውጪ የሚቀይሩትንም ለማዳከም አገር ውስጥ በጥቁር የሚቀይሩትን ከባድ እርምጃ ቢወሰድባችው ኖሮ እኔ እንደኔ ይሻል ነበር እሳሳት ይሆናል ስእለ ኢኮኖሚ አላቅም እንደዚ እንጃ ኑሮ ከባድ ነው የሚሆነው

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIA 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያን ሊቀብራት የተዘጋጀ መንግስት

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 4 หลายเดือนก่อน

    ሲሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለኤርትራውያን ምንገደኞች እንክብካቤ ማድረግ ነበረበት ኤርትራውያን ለኢትዮጲያ ከማንም ቱሪስት በብዙ እጥፍ ለኢትዮጵያ የውጭ ምዛሬ ገቢ ያደርጉ ነበር:: ኤርትራውያን ከውጭ መተው ሆቴል ይዘው ሰርግ ደግሰው ብተሰቦቻቸውን አሰባስበው የህክምና ወጭሁሉ አድርገው ሲመለሱ ብዙ ሽ ዶላር አንድ ኤርትራዊ ያወጣል:: ይህን እንዴት አየር መንገዱ ማየት ተሳነው?

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu 4 หลายเดือนก่อน +4

    Mengist Ethiopia airport yemiserutn leboch yatsda Eritreanoch bicha sayhon egnam Ethiopian ende sidetegna eyetengelatan new betam yasafralu aserarachihun astekaklu 🙄

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኤርትራ መንግስት ሰላምና ለመልካም ጉርብትና ዋጋ ማሳነስ አይገባም።

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 4 หลายเดือนก่อน

      ኢሳያስ.የተመታ.ነው.ሴጣን.የሚጫወትበት.ደም.መጠጣት.ልማዱ

    • @kibromzeru671
      @kibromzeru671 4 หลายเดือนก่อน +1

      ምቸም ኢሰያስ ስትሉ እድሚያቹ ያልቃል።

  • @abdulkadertaha1891
    @abdulkadertaha1891 3 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ብተለይ ንኤርትራውያን ምንም ክብረት የለውም ።በጣም ኣሳፋሪ ነው ። ይህ ብቻ ሳይሆን ብኣዲስ እበባ ኤርፖርት ቡዙ መሳናክል እና እንግልት ነው የሚደርሳው ዋጋው ተውት ። የኤርትራ ህዝብ ግን ብጣም ትዕግስተኛ ነው ለሁሉም ብትዕግስት ነው የምያለፈው ከብዛ ግን???

  • @Goku-w3o
    @Goku-w3o 4 หลายเดือนก่อน

    The problem is common and affected so many Ethiopians too. The very right thing is to correct the most visible issue. The famous Airline name is spoiled by few managing the airport and baggage. This is not politics and should be addressed to serve all passengers.

  • @blotkillratb575
    @blotkillratb575 4 หลายเดือนก่อน +2

    ABEL THE NEW PP BOCHELAAA😂😂😂

  • @Josephsol55
    @Josephsol55 4 หลายเดือนก่อน +1

    There are Egypt turky Saudi air lines we have plenty options

  • @Teishewedi
    @Teishewedi 4 หลายเดือนก่อน +7

    Fesam for eritrean there is no problem live us always ethiopea is problem to eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💓

    • @simloveliy
      @simloveliy 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @medihasen-ir2rl
      @medihasen-ir2rl 4 หลายเดือนก่อน

      Shegarm kulkalam people

    • @gezahegntelila9254
      @gezahegntelila9254 4 หลายเดือนก่อน

      Wow englizegna!!! 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @medihasen-ir2rl
      @medihasen-ir2rl 4 หลายเดือนก่อน +1

      Eritrea no enetrnet access no electricity 🔌 no ATM 🏧 kkkkk shegarm kulkalam dark 🌑 region

    • @Teishewedi
      @Teishewedi 4 หลายเดือนก่อน

      @@medihasen-ir2rl shigaram temuyat resahat kulu tserfi neakum ekaeyu tegaru kenwedakum Ina

  • @tegegnhaile-d4y
    @tegegnhaile-d4y 4 หลายเดือนก่อน

    ክፉ ጊዜ የመንስትን ስልጣን የሠጣቸው ክፉ ሰዎች ከፉ ውሳኔዎች በሚስኪኑ ህዝብ ላይ ያሣልፋሉ እግዚአብሔር እነዚህን ክፉዎች ይንቀልልን!

  • @abrahamdebesay2275
    @abrahamdebesay2275 4 หลายเดือนก่อน +7

    አንጉዳም ሌላ አየር መንገድ እንጠቀማለን ቻዉ ቻዉ

    • @brightfortomorrow19
      @brightfortomorrow19 4 หลายเดือนก่อน +2

      Duketam hid kezih min aba litesera egna hager timetaleh

    • @tofikeuman7495
      @tofikeuman7495 4 หลายเดือนก่อน +1

      chaw chaw...ጥጋበኞች

  • @zenebe6377
    @zenebe6377 4 หลายเดือนก่อน

    ኢኮኖሚቶቻችን ከሙያው ጋር አርጅተውም የረባ ትንተና አያቀርቡም

  • @zenithbhier5634
    @zenithbhier5634 4 หลายเดือนก่อน

    Don't worry about Eritrea's people firest deall with you problem. We Ertrian አይማቀን አይበሪደን ብትቀሪ ባትቀሩ።plus Eritrea's govermint and peoples are not take as matter your warning 🇪🇷 😍

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 4 หลายเดือนก่อน

    አየር መንገዱ ለኛ አሰራሩ አልተመቸንም ካልተስተካከለ አያስፈልገንም ያም በዚህመልኩ አንጠቀምም አበቃ ።

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @DAWITFREZGHI-d8c
    @DAWITFREZGHI-d8c 4 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ፡ በመንግስት የተፈቀደለት ህጋዊ የዘራፊዎች ቡድን ነው!

    • @amiceeri2263
      @amiceeri2263 4 หลายเดือนก่อน

      AHUN MIZERFEW SIYATA YERASU HZB LAY YZORAL.

  • @abiysmeret
    @abiysmeret 4 หลายเดือนก่อน

    የመንግሥት ኢኮኖሚስቶች ምን ነካቸው።ገቢ እንጂ ወደ ውጭ ሐምታሥወጣው እቃ ባለበት የኑሮ ውድነት በባሰበት ሐገር።ለምን ይህ የገንዘብ ለውጥ ተካሄደ።

  • @et2507
    @et2507 4 หลายเดือนก่อน +1

    Genie.

  • @brhaneberakie5670
    @brhaneberakie5670 4 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ህዝብ የቢዪና የብልናን ኣመራር መኖር እንዳልችል ኣድርጎታል

  • @BelayneshYEDEG
    @BelayneshYEDEG 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እምልህ የተሰራ ቤት እያፈረሳችሁ ግዙ ትላላችሁ ብንገዛስ አታፈርሱቱም ማለት ነው ብታፈርሱትስ ምን ዋስትና አለው አቢይ ማን ጠያቂ አለው ብልህ ነው

  • @tekestean
    @tekestean 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው የሚጎዳ እንጂ ኤርትራዊ በሌላ አየር ይጋዛል ከአዲስ አበባ አስመራ ከኤሮፖ አስመራ ዋጋው አንድ ነው እንንድያው ከአዲስ አበባ ይበልጣል ኤርትራዊ በኢትዮጵያ ከባድ በዶሎች ዶርሶታል ጥርቅም ይበል

    • @nuneshnunesh3986
      @nuneshnunesh3986 4 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክ ኤርትራዊያ መጡ ቀሩ እኛን የሚጎዳን ነገር የለም እዛ ሁኑ አትምጡብን

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 4 หลายเดือนก่อน

      fese qelelena xurugi😂😂😂👎

    • @eyobfissahaye1077
      @eyobfissahaye1077 4 หลายเดือนก่อน

      Fese qelele , atemtubn menamn telalchu menm sel economy selmtku eko naw be semat menger bcha. Bahunu seat Ethiopia Airways ande fely ymydergbt meged be Eritera naw .Eritera be kelela setbru kfelu kalch or mberer yelm bela ksekomch . Be yeman yela be sudan yel be Somali yela selzi. Yamykser bhon noro mngsetchu zem bela nber.

  • @bibahoney
    @bibahoney 4 หลายเดือนก่อน

    መጀመርያ የኤርትራ ተጋዞች ብዙ ሻንጣ ስላላቸው የተባለ ኣንድ መንገደኛ የሚፈቀድለት 2ሻ ንጣዎች ለያንዳንዱ 23kg. ነው፡ ከዚህ በላይ ካለህ ደግሞ በዶላር ከፍለህ ነው የምትጭነው ስለዚህ በነጻ ኣደለም የከፈልክለት ሻንጣ ለምንድነው የሚቀረው ለሌብነት ካልሆነ በስተቀር፡ በዓለም ኢትዮጵያ ኣየር መንግድ ብቻ ኣደለም ያለው ሌሎች ለምን ሻንጣውን ኣላስቀሩትም? ስለዚህ ዋናው ነገር ያላቸው የኣስተዳደር ጉዳይ ከመቀየር ይልቅ መዋሸት ለምን ኣስፈለገ? እኔ ራሴ የዝህ ችግር የሁለት ግዜ ሰለባ ነኝ፡ ምንም የማያውቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ለማሳሳት ካልሆነ እውነታው እንተገለጸው ነው፡ ኤርትራውያኖች ተጋዞች ይጎዳሉ ለሚለው ያልበሰለ ምክንያት ገንዘብ ካለህ የሚቸግር የለም እንድያውም የ ኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ከሌሎች በጣም ውድ ነው፡ ስለዚህ ሌሎች airline እንዳሉ መዘንጋት የለባቸውም፡ሌላም የኣየር ክልል ጉዳይ ኢትዮጵያ ነው የምትጎዳው ወይስ ኤርትራ? ኣረ ብዙ ነበር ግን ዋናው ነገር ከስርቆትና ማጭበርበር ወጥቶው ለስራ ብቻ ቢነሳሱ ለሁሉም ጥሩ ነው ምክንያቱም ህዝብ ለህዝብ እንዲገናኝ ስለሚረዳ፡

  • @wondetadesse3584
    @wondetadesse3584 4 หลายเดือนก่อน

    የመብራት ክፍያ የጨመረው ዘንባባዎቹ የቆጠሩትንም እኛ እየከፈልን ነው ለካ

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 4 หลายเดือนก่อน

    Lebnet Eritrea 🇪🇷 lay bota yelewum,lebnetin ena lmenan ende xega ketekebelech Ethiopia 🇪🇹 gar mesrat adega new slezih ye Ethiopia ayer menged sihtetun marem new yalebet.

  • @peacefuleri1805
    @peacefuleri1805 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዉሽት ትታቹ እዉነት መናገር ተገቢ ይመስለኛል ምክንያቱም ኤርፖርት ዉስጥ ለኤርትራዉያን ብቻ የናጣጠረ ብር ጭማሬ ሻንጣ መጥፋት መጎርጎር ስርቆት ስንት እንግል ኣሳልፈናል ስለዚ የኤርትራ ሲቪል ኣቨሽን የወሰዶዉ እርምጃ ትክክልና የህዝብ ስሜት ነዉ ዉሳኔ የደረሰዉ ሚጎዳ ደግሞ ኣብረን ናያለን ዉሸታቹ ኣስቁሙልን

  • @DanielMinasie-zk7ji
    @DanielMinasie-zk7ji 4 หลายเดือนก่อน +1

    Eritrean boycott PP AIRLINE

  • @ብርቱካንአበበ-ቐ5ፐ
    @ብርቱካንአበበ-ቐ5ፐ 4 หลายเดือนก่อน

    ከውጪስ ወደሀገር ስንት ይዞ መግባት ይችላል አየር መንገድ ይይዛሉ የሚባለው እውነት ነዎይ የምታውቁ ሹክ በሉኝ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 4 หลายเดือนก่อน

      አወ አያሳልፉም ሲጀመር ይዘርፉታል ብር ይፀሽ እዳገቢ

  • @SDRAEritreanintFood
    @SDRAEritreanintFood 4 หลายเดือนก่อน

    ማስጠንቀቅያ ? ? ? ወይስ

  • @Princewhitehorse22
    @Princewhitehorse22 4 หลายเดือนก่อน +1

    1300 ዶላር 😮😮😮😮 አስመራ

  • @efremtesfai1743
    @efremtesfai1743 4 หลายเดือนก่อน

    We have alot of options to fly to our home.This is the worst airline ever.ppl were complaining for long time and the government has taken appropriate action.

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 4 หลายเดือนก่อน

    ሲሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለኤርትራውያን መንገደኞች እንክብካቤ ማድረግ ነበረበት ኤርትራውያን ለኢትዮጲያ ከማንም ቱሪስት በብዙ እጥፍ ለኢትዮጵያ የውጭ ምዛሬ ገቢ ያደርጉ ነበር:: ኤርትራውያን ከውጭ መተው ሆቴል ይዘው ሰርግ ደግሰው ብተሰቦቻቸውን አሰባስበው የህክምና ወጭሁሉ አድርገው ሲመለሱ ብዙ ሽ ዶላር አንድ ኤርትራዊ ያወጣል:: ይህን እንዴት አየር መንገዱ ማየት ተሳነው?

  • @aziebtekie4932
    @aziebtekie4932 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopians youtuber's and journalists when will you speak the truth about Eritreans?

  • @laveleable
    @laveleable 4 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus Christ is coming soon !✝️👋✝️🙏✝️

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 4 หลายเดือนก่อน +2

    🎉ዛሬ ሞኒታይዝ ሆኜ ደስ ብሎኛል 🥰 የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 4 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian air lines African air lines

  • @TewodrosTadess-y5o
    @TewodrosTadess-y5o 4 หลายเดือนก่อน

    አቤል እኛ ሀገር ላይ ወንበር ሰጥተህ ሥራልኝ ያለከዉ ሠዉዬ መሰራት ያልቻለዉን ከወንበሩ ከወረደ በኃላ የሚሠሩ ሠዎች ላይ ትንታኔ ሲሠጡ ታያለህ ገራሚ ሠዎች ነን።።

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 4 หลายเดือนก่อน

    ታጥቦ ጭቃ አድሮ ቃሪያ ከርሞ ጥጃ የሆነ መንግስት ያስቃል በጣም

  • @wedirefotube3919
    @wedirefotube3919 4 หลายเดือนก่อน

    Abel dedeb kebiti min ageba about Eritrea

  • @africaninprogress6502
    @africaninprogress6502 4 หลายเดือนก่อน +1

    "ለኤርትራ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ" ትንሽ አታፍሩም እንኳን ኢትዮጵያ የንብስ አባታችሁ አሜርካ ሊያስጠነቅቀን አይችልም ሌቦ ች

  • @trueeritrean890
    @trueeritrean890 4 หลายเดือนก่อน +1

    one thing you should have yo know… Eritrean people never had any suffering with the Airline never have any issues and will never have any problems….. think how about the last 20+ years…..do you think Ethiopian Airlines give us fever while charging $1000+ Jist from Adis to Asmara??????

    • @kassayenegga-yu9kg
      @kassayenegga-yu9kg 4 หลายเดือนก่อน

      If we work together we can make a difference. I believe the timing will come soon,Normally it is a win win business

  • @Hana-v1q
    @Hana-v1q 4 หลายเดือนก่อน

    Am in love with amibara properties ceo

  • @AlbeshirMohammad
    @AlbeshirMohammad 4 หลายเดือนก่อน

    በኔ እምነት የበለጠ የዋጋ ግዢበት እንጂ ማሻሻያ አይደለም የተደረገው የዶላር ጭማሪ የኢኮኖሚው ዋጋ ያሻሽላል የሚለው አልገባኝም እባካችሁ ኢኮኖሚስቶች አስረዱኝ አመሰግናለሁ

  • @zewdubayle857
    @zewdubayle857 4 หลายเดือนก่อน

    ኢርትራ በረራ ተደረገ አልተደረገ ምን ጥቅም አለዊ

    • @amiceeri2263
      @amiceeri2263 4 หลายเดือนก่อน

      TKM KELELEW MEN ANCHERECHERACHHU. AND MEGLECHA SLEWETA YESHANTA LEBAWM ACHBERBARIW AYER MENGEDQCHHUM TENCHACHACHHU EKO. ANFELGM BEKA CHAWO

    • @zenithbhier5634
      @zenithbhier5634 4 หลายเดือนก่อน

      Then stop to make none seanse News.

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 4 หลายเดือนก่อน

    ምንም አይጕዳም ከሌብነት ይድናሉ

  • @Bysi8jj
    @Bysi8jj 4 หลายเดือนก่อน

    መናጢ ኣረመኔዎች ከናንተ በላይ ለህዝባቹ የማትራሩ ኣረመኔ ጎጂ ኣለ?ማን እንደሚጎዳ እናያለን

  • @dani133boy
    @dani133boy 4 หลายเดือนก่อน

    በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ እንኳንስ ኤርትራን ክልል ማስጠንቀቅ አትችልምኮ የኋላ ማርሿን እያስነካችው ነውኮ ይልቁንስ ወይ ታገሉ ወይ ፀልዩ እግዚአብሔር ይርዳቹ

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 4 หลายเดือนก่อน +1

      ምን.ማለት.ነው.130.ሚሊየን..ህዝብ.ነው.ኢትዮጵያ.ኤርትራ.2.ሚሊየን.ሚያስፈራራን.እረ.ሼም