ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ግሩም ነው
እናመሰግናለን።
Bravo betam interesting bertu
እንበረታለን፤ እናመሰግናለን።
አስደናቂ መፅሀፍ፣ ሞገስ ያለው አስደናቂ አተራረክ። አይን ያለው ትውልድ ሲፈጠር ዘመንን ያደበዘዘውን መልሶ ያጎላዋል። የአቶ አእምሮ ንጉሴ የ22 አመት የልፋት ውጤት የሆነውን ደጋግመው ቢያነቡት ሁሌም እንደ አዲስ የሚያስደንቁትን የስለላ፣ የደህነንነት፣ የመሪነት.....ታሪኮችን በዚህ አስገምጋሚ ድምፅ ልሰማው ስለሆነ የተሰማኝ ደስታ ጥልቅ ነው። ክፉ አይይህ ወንድሜ አምደወርቅ። እውነትም የወርቅ አምድ!!!
በፊትህ ከፍ ያለ ሞገስ በማግኘቴ ደስ አለኝ፤ ታሪኩ የነጠረና የተመጠነ በመሆኑ ለአድማጭ አሳርና ጣጣ የለበትም ብለን እንናገራለን፤ ያንተ ከፍ ያለ መነሳሳት ጉልበቴን አደሰው።መርቀኸኛልና፤ "ዓሜን!" ብያለሁ።እንደ ልብህ ያኑርህ፤ ወንድሜ።
ጥሩ መጽሐፍ ነው።ከመተረክ ባለፈ ሌላ ሃሳብ ብትጨምሩበትና ብትሰሩበት ደስ ይለኛል።አሁንም ድረስ ቅራት ጎጃም አካባቢ አለና።
ስለጨመርኽልን ሐሳብ እናመሰግናለን።
ግሩም ነው። ግን ፪ኛው ፓርት የታለ???ይህን ካወጣችሁት ፩ ዓመት ስለሆነው ነው።እባካችሁ ጥንታዊ ታሪካችንን ማወቅ ስለምንፈልግ ቀጣዩን ላኩልን።
ግሩም ነው
እናመሰግናለን።
Bravo betam interesting bertu
እንበረታለን፤ እናመሰግናለን።
አስደናቂ መፅሀፍ፣ ሞገስ ያለው አስደናቂ አተራረክ። አይን ያለው ትውልድ ሲፈጠር ዘመንን ያደበዘዘውን መልሶ ያጎላዋል። የአቶ አእምሮ ንጉሴ የ22 አመት የልፋት ውጤት የሆነውን ደጋግመው ቢያነቡት ሁሌም እንደ አዲስ የሚያስደንቁትን የስለላ፣ የደህነንነት፣ የመሪነት.....ታሪኮችን በዚህ አስገምጋሚ ድምፅ ልሰማው ስለሆነ የተሰማኝ ደስታ ጥልቅ ነው። ክፉ አይይህ ወንድሜ አምደወርቅ። እውነትም የወርቅ አምድ!!!
በፊትህ ከፍ ያለ ሞገስ በማግኘቴ ደስ አለኝ፤ ታሪኩ የነጠረና የተመጠነ በመሆኑ ለአድማጭ አሳርና ጣጣ የለበትም ብለን እንናገራለን፤ ያንተ ከፍ ያለ መነሳሳት ጉልበቴን አደሰው።
መርቀኸኛልና፤ "ዓሜን!" ብያለሁ።
እንደ ልብህ ያኑርህ፤ ወንድሜ።
ጥሩ መጽሐፍ ነው።
ከመተረክ ባለፈ ሌላ ሃሳብ ብትጨምሩበትና ብትሰሩበት ደስ ይለኛል።
አሁንም ድረስ ቅራት ጎጃም አካባቢ አለና።
ስለጨመርኽልን ሐሳብ እናመሰግናለን።
ግሩም ነው። ግን ፪ኛው ፓርት የታለ???
ይህን ካወጣችሁት ፩ ዓመት ስለሆነው ነው።እባካችሁ ጥንታዊ ታሪካችንን ማወቅ ስለምንፈልግ ቀጣዩን ላኩልን።