ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻ አላህ ውዴ አላህ በሠላም ይገላግልሽ ሁለተኛዋን ስትወልጂ አብረን ነበረ የትንሽ ቀደም ነበረ ያልሽኝ አሁን እኔ ወልጄ እናቴ ጋራ አስቀምጬ መጣሁ ወደ ሀርበብ ሀገር😢
ማሻ አላህ እኔ እዚህ ተቀምጨ ሁለተኛ ልወልጂ ነው አላህ በሰላም ሁለት ያርግሺ
ሶስተኛ ነው 😘
❤❤❤እሙረያን የኔዉድ ደንበኛየ አላህ በሠላም ይገላግልሺ ደበኛሺ ነኝ እኔም በጣም ፂድት አድርገሺነዉ የሠራሺልኝ አልጋየም ብፌየም የትራሥልብሡም ብቻ ሁሉንም በጣም ቆንጆነዉ ዉለጅና ሥራሥትጀምሪ ዳግመኛ አዝሻለሁ ኢንሸአላህ
አላህ በሰላም ይፈርጂሺ እኔ መማር እፍልጋለሁ ከክፍል አድ ጀምሬ እያየሁ ነው የለቀቅሺውን እንዲገባኝ ዱአ አድርጉልኝ
እንደው ኡሙ ረያንን መቶ ግዜ ስብስክራብ መድረግ ብቸል አደረግሽ ነበር ያኔ ውድ ❤
ስራሽ በጣም ፅድትያለነው ወላሂ አደኛ እዘዟት ውዶቼ አበረታቷት ሰብሰክራይብ አርጓት
አዘናል አረብያመጂሊስ ምታቆትሁላ አብሽሪበሎት አይከፈልበትም ወደሌላም ሸርአረጉ የመዳም ቅመሞቹ አለንበሎቶ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ በሰላም ይገላግልሺ የኔ እናት
መሽ አላህ ውዴ በሰላም አላህ ይገላግልሽ ለኔም ዱዓ አርጊልኝ ውዴ አላህ ልጅ እንዲሰጠኝኝኝኝ
አብሽሪ
ማሻአላህ አላህ በሰላም የኽድሺን በጀርባሺ ያርግልሺ ዉድ ለኔም ዱ አርጉልኚ ዩሄን የምታነቡ ሁላቹህም ለኛም አላህ የተረጋጋ ሄዉትይስጠን
አላህ በሰላም ይገላግልሽ ውድእህት አብሽሪ
ማሻአላህህህ የኔወድ ባለሙያያ
በሰላም ዉለጅ አላህ ምጥንም ያግራልሽ
አሚን
ማሻአላህአብሺሪ በሰላምአላህ እሁለት ያርግሺ
የኔ ውድ በሰላም ውለጅ❤❤
አህለን እሙየ
አዲሷ ልጅ የእረፍት እንጀራ ይዛ ትምጣ ያረብ
ጥን ቃቂ አርጋ በረግዝና ግዜ ህመም አለው የቁጭታ ስራ ከባነው
እሺ እህቴ