ለምታስተምሩት ማስረጃ ሳይኖራችሁ እንዴት ታወራላችሁ ~ ሐዋርያዊ መልሶች Apostolic Answers

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 30

  • @lucky-rz5jp
    @lucky-rz5jp 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ ሜሎስ 😂😂😂በርቱ ጀግኖች የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒአለም የልደት በአል አደረሳችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤

  • @etaferahusisay7927
    @etaferahusisay7927 2 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ሊያስረዳ አወሳሰበው አይይይይይይ አለማወቅ

  • @yoam06
    @yoam06 วันที่ผ่านมา +1

    Melosey tebareklgn yabate lij, bemigeba melsehlachewal

    • @TADELECHWORABA
      @TADELECHWORABA วันที่ผ่านมา

      yes

    • @TAlex-dj6ft
      @TAlex-dj6ft วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂ere bakachu?😂😂

  • @TsedayTilahun
    @TsedayTilahun 2 วันที่ผ่านมา

    Bertu wow

  • @yoam06
    @yoam06 วันที่ผ่านมา

    Ayeee ermi biyans enkuan tnesh anbebek betmeta lemeredatem yikelh neber

  • @yiddishgetu
    @yiddishgetu วันที่ผ่านมา

    ሜሊ እንወድሀለን

  • @nasseralsheri7403
    @nasseralsheri7403 2 วันที่ผ่านมา +5

    መስገድ ከመቸ ነው ለማምለክ ብቻ የሆነው

  • @behailuabebe8877
    @behailuabebe8877 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለመዳን ሰዉ ልጅ ማመንም ምጠመቅም ግዴታ ነዉ even ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትልቅ ምሰክር ነው ፊልጶስ በደንብ አድርጎ ስያስተመር ሰለ ጥምቀት ለድህነት ሰለምያስፈልግ ነው አንዳልጠመቅ ማን ይከለክለኛል ያለው

  • @HenokWondimu-r5j
    @HenokWondimu-r5j วันที่ผ่านมา

    እያስረዳ ነው ወይስ እያወሳሰበ 😂😂😂? ከጥቅስ ጥቅስ እየዘለለ የተጠየቀውን ማረሳሳት ነው የተያያዘው! ልቦና ይስጥህ እና ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስ!

  • @BetelhemKornel
    @BetelhemKornel 2 วันที่ผ่านมา +2

    Er melos alakem malet eko telekenet new

  • @FYIBella
    @FYIBella 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 2 วันที่ผ่านมา

    Some synonyms of the word "worship" include:
    Adore: To love and have a personal attachment to someone or something
    Reverence: To honor someone with a deep feeling of respect and tenderness
    Venerate: To hold someone or something as holy or sacrosanct
    Praise: To offer words of homage as an act of worship
    Exalt: To glorify or elevate someone or something
    Laud: A literary term that means to praise someone as a hero

  • @DerBe-l9s
    @DerBe-l9s 2 วันที่ผ่านมา

    Melos yaltetafe atanbib??

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጠያቂው እየተረጎምክ አስረዳኝ እያለ አስቸገረው ሜሎስ እኮ English Teacher አይደለም። ሁለቴ ሦስቴ አስረድቶት ካልገባው special need ያስፈልገዋል።

  • @meronmelka-sr8oq
    @meronmelka-sr8oq 2 วันที่ผ่านมา

    Armiyas yemetebal lij lemnet weyeyet atehuonem Mebesel yekurekal

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሜሎስ ኦርቶዶክስ ያላላችውን እንደተባለ አድርገህ አትጥቀስ አታውራ። በአጭሩ ውሸት ሃጥያት ነው።

  • @semharabraham9817
    @semharabraham9817 2 วันที่ผ่านมา

    Milos ye krstos jegna

  • @GenetWeldu
    @GenetWeldu วันที่ผ่านมา

    Gizyew tebqo yseraletal lante aydelem yemisqew lju tikkl iyaleh yeyesus lij Milos egzabiher abzto ybarkh,

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 2 วันที่ผ่านมา

    Mela gobaz❤❤

    • @AddisBirru
      @AddisBirru 2 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ያልሆነውን ትክክል አይደለም ማለት ተለማመድ

  • @MesfinMekonen-m8q
    @MesfinMekonen-m8q 2 วันที่ผ่านมา

    ቀዬ ከንፈርህ ምን ሆኖ ነው? ከዛር መንፈስ ተሐድሶ ነጩ ጥቁረ ካለ ምን ታደርገዋለህ?

  • @semharabraham9817
    @semharabraham9817 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እስካሁን ኦርቶዶክስ ነኝ እንደናንተ አይነት ሳይ ግን በ ኦርቶዶክስ ተስፋ እቆርጣለው ቀዳዳ ሁላ

  • @SeblewongelGemeda
    @SeblewongelGemeda 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ሜሎስ ክርስትናን በአፍጢሙ ደፋው የሐንስ ተሳስቷል ጉድበል ጎንደር ካድያ ወደ እስልምና እንሂድ????????????????what what what !!!!!!!!!!¡!!!!!!!!!!!!!

  • @havemercyonme2422
    @havemercyonme2422 วันที่ผ่านมา

    በቲፎዞ የእግዚአብሔር መንግሥት አይወረሰም:: ሳያምን እንዴት መንፈስ ቅዱስ ይቀበላል ሳታውቁ ሳታነቡ ለክርክር ብቻ ነው የምትጠይቁት ያላችሁ::
    ስለምትከራከሩለት ነገረ ስትጠየቅ ልንጠየቅ ነው እንዴ የመጣነው ትላለህ:: ምን አይነት በራስ ወዳድነት የተሸፈነ ፍርሀት ነው?
    “What are you saying is , let me challenging you bet don’t challenge us “
    What a selfish mindset is that?

  • @lieltmulu4056
    @lieltmulu4056 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ere melos mitbalew sew zare asaqkegn...emnet bicha nw yemiadnew lemalet ena some group lemasdeset yeegziabhern qale endet tanshafifaleh huletum yemiyaweraw eko yenoah beennet plus betimqet medanu nw stfelg endet timqet lay stders awdun mayet tilaleh...egziabher libona ysth

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 2 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂ቀዳዶች ሜሎስ ከነ ፓትሪያርክ ቁጭ አርጎ ያስተምርሀል people 🤭🤭🤭

    • @AbyMom-po5re
      @AbyMom-po5re วันที่ผ่านมา +1

      Lemin hedek xeteken ateboshitim anetem sew hinek patreriken tinegeralek homosexual sew ayidelem bushitiy 😂