Friendship Park in Addis Ababa( Ethiopia )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @dahilakasmaradahilak1382
    @dahilakasmaradahilak1382 2 ปีที่แล้ว

    እውይይ አዲሰ አበባ ውጭ መሰሎኝ ነቀር ሙዚቃውን ሰሰማ ነው አገሬ መሆኑን ያወኩት

  • @huongtoituonglai24
    @huongtoituonglai24 2 ปีที่แล้ว

    So cool upload 😎 👌 amazing video ☕ 🌺 😎😎

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 ปีที่แล้ว

    ማህዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ዉዴ እንኩዋን አደረሰሽ ለአዲሱ ዓመት 🌻🌻🙏🙏😍

  • @serkaddistube8417
    @serkaddistube8417 2 ปีที่แล้ว

    So beautiful. Thanks for sharing 🙏

  • @zanzibaralexoozanzi1946
    @zanzibaralexoozanzi1946 2 ปีที่แล้ว

    Wow i like it 👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ፊዮሪአሰገዶም
    @ፊዮሪአሰገዶም 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ እንዴት ያምራል ወይይይ አገሬ

  • @NaniN3101
    @NaniN3101 2 ปีที่แล้ว

    Wow What a beautiful place mahi I like it thank you for sharing ❤️🙏🙏🙏🙏

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      Thank you Noel 🙏🙏🙏

  • @zanzibaralexoozanzi1946
    @zanzibaralexoozanzi1946 2 ปีที่แล้ว

    Wow i like it 👌👌

  • @RedietG
    @RedietG 2 ปีที่แล้ว

    እውይ ሌላ ሀገር መሰልኝ ነበር ማሂዬ የሚያምር ቦታ ነው ተባረኪ አገሬ ናፍቃኝ ነበር

  • @eritree9794
    @eritree9794 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህት አለም መልካም አዲስ አመት 🌹 አዲስ አድናቂ ወንድምሽ ነኝ በርችልን ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bnbettytube
    @bnbettytube 2 ปีที่แล้ว

    wow የእውነት ኢሔ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው 🥰 በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለን ማሒዬ ስላካፈልሽን 👍👍👍

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ቤቲዬ ❤🙏🙏

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል ውስጡ ገና እየተሰራ አይቼው ነበር ውስጡ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      ፍቅርዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 ปีที่แล้ว

    ማሂዬ በጣምውብ አይገልፀውም ደስ ይላል አዲስ አበባችን🙏🙏👍👍❤️❤️

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว +1

      ሉላዬ አዲሰ አበባ እኮ እንደ ሰሞ አበባ ሆናለች አመሰግናለሁ 🌷🌷🌷🌷🙏

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እዴት ነሽ ሰላም ላች ይሁን በውነት በጣም ቆዦ ቦታ ነው ከልብ እናመስግናለን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      ማሲዬ አመሰግነዋለሁ 🌷🙏

  • @makdamekonen5886
    @makdamekonen5886 2 ปีที่แล้ว

    እሰኪ እግዚአብሔር ሲፈቅድ አገሬ ሰገባ እጎበኘዋለሁ ማሂዬ ለጓደኞቼ የማሳየው ቪዲዮ አገኘሁ አመሰግናለሁ ማሂዬ 🥰❤️🥰❤️🥰❤️

  • @kashmiyakashimia2368
    @kashmiyakashimia2368 2 ปีที่แล้ว

    አገሬ ናፈቅሸኝ ውይ ማማሮ ወይ አዲሰ አበባ

  • @haimeaboud3789
    @haimeaboud3789 2 ปีที่แล้ว

    Wow..thank you for sharing

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      thank you haime 🌷🌷🙏

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ማሂዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ደስ ይላል እንደት ያምራል እናመሰግንአለን ስላሳየሽን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      ፀሀይዬ አመሰግናለሁ 🌷🌷🌷

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሂዬ እህት አለሜ በጣም ደሰ የሚል ቦታ ነዉ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ንጋትዬ 🌷🙏

  • @RedietG
    @RedietG 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ማሂዬ የኔ ቆንጆ ሰላም ነሸልኝ የኔ ውድ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว

    Waiting

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ብዝትዝት ይበል አላህ ሀገራችን ሰላሙን ቅርብ ያድርግልን

  • @medihntube
    @medihntube 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ስላስጎበኘሽን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ መድህንዬዬ 🌼🙏

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ውድ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @RedietG
    @RedietG 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምማልዬበጣም ደስ ይላል ይአገሬ ስማዩእዴት ያምራል በማታነው የሄድው እውነትሽንነው ሽንንትቤቱ እራሱያምራ ልዩትዝታ ነው ያመጥሽብኝ እናመስግናለን ስላጋራሽን🙏💕💕💕

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሜሮንዬ ❤️🙏🙏🙏

  • @Yemariam5313
    @Yemariam5313 2 ปีที่แล้ว

    ማሂዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል ውዴ እንዴት እንደሚያምር ወይ አዲሰ አበባ በአይኔ ነው የመጣችብኝ የኔ ውብ ሸገር አገሬ ሰላምሸ ይብዛልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አብሳላትተመሰገን
    @አብሳላትተመሰገን 2 ปีที่แล้ว

    ይሄንን ቦታ ሰመጣ ታሳይኛለሸ ማሂዬዬዬ

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 2 ปีที่แล้ว

    ማሂዬ ያምራል በጣም እናመሠግናለን

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ዳህላክ 🌷🌷🌷🙏

  • @kashmiyakashimia2368
    @kashmiyakashimia2368 2 ปีที่แล้ว

    ማሂዬ እንዴት ነሸልኝ ኧረ አዲሰ አበባ ሌላ ሆና የለ ማሸአላህ

  • @makdamekonen5886
    @makdamekonen5886 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሂዬዋ እንኳን ደህና መጣሸ

  • @ፊዮሪአሰገዶም
    @ፊዮሪአሰገዶም 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው የት ነው ማሂዬዬ

  • @MahletB3646
    @MahletB3646 2 ปีที่แล้ว

    ውይ አገሬ ኢትዮጵያ አሁንሰ ናፈቅሸኝ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አይዞን ማያዬ 🌷🙏

  • @makbelgirma4070
    @makbelgirma4070 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሂዬ የት ነው ላይቭ ገብተሸ ነቀር አመለጥሸኝ

  • @MahletB3646
    @MahletB3646 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሂዬ ውዴ

  • @almazhaile1935
    @almazhaile1935 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ የት ነው ይሄጰቦታ እኔ የዛሬ አመት አዲሰ ሄጄ ነበር ግን አላየሁትም ሰንት ጊዜ ሆነው ከተከፈተ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ አልሚዬ 🌷🌷🙏🙏🙏

  • @makdamekonen5886
    @makdamekonen5886 2 ปีที่แล้ว

    አዲሰ አበባ ነው እንዴ ቀጣም ነው የሚያምረው የት ሰፈር ነው ግን

  • @almazhaile1935
    @almazhaile1935 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሂዬ እንዴት ነሸ ውዴ

  • @dahilakasmaradahilak1382
    @dahilakasmaradahilak1382 2 ปีที่แล้ว

    ማሂዬ ሆዴን አሰባሰሸኝ አገሬ ናፈቀኝ

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አይዞን ዳህላክ

  • @zanzibaralexoozanzi1946
    @zanzibaralexoozanzi1946 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว

    Beautiful place I can't wait to go there

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ አለምዬዬ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷