የአረቦች ጥበባዊ አባባሎች| Arabian Quotes |tibebsilas inspire ethiopia
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
- #tibebsilas
#arabic
ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
" ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
tibebsilas official TH-cam channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.
In this video you will get inspire ethiopia,abel birhanu,donkey youtube,donkey tube,inspire ethiopia new,inspire ethiopia tiktok,tibebsilas,ለማንም ማካፈል የሌለባችሁ ቁልፍ የሆኑ 3 ሚስጥሮች,tibebsilas inspire ethiopia,love story amharic,amharic love story,amharic yefiker tarik,yefiker tarikoch,yefiker ketero,amharic yefiker tiksoch,amharic yefiker ubabaloch,tibebsilas motivational,best amharic motivational video,best amharic inspirational video,motivational video,inspire ethiopia new video,inspire
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው ምን አለበት ለእኔም እንደዚህ አይነት ማስተዋል ቢሰጠኝ❤❤❤
Wow Beautiful በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
😢😢😢😢ስለዚህ እኔ ሞኝ ነኝ ማለት ነው የመጨረሻው 6ቱ ነገሮች ውስጥ የኔ አለው በስመ አብ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋሉን አዲለኝ ሰውን በጣም አምናለሁ ለመናገር እቾክላለው ወዘተ __--_😢😢😢እግዚአብሔር አይነ ልቦናዬን ይብራልኝ ስለ ሁሉ ነገር እሱ የሰራኝ ባለቤቱ ያውቃል።በትክክለኛው መንገድ እንድ መራኝ የእሱ ፍቃድ ይሆን በቸርነቱ ያስበኝ 😢😢😢
አብሽሪ አንቺ ብቸ አይደለሽም ቡዙዎቻችን ነን ብቸ አላህ አስተዋይ የድርገን
ሲገርም ጂል ነኝ ለካጓደኛና ጥላቴን አላዉቅም ሰዉ አምናለሁ
በጣም ተምረዋለሁ እናመሰግናለን
Woww des yemel ababale ene temerte new thank you
እኔ መዳም ደመወዝ ከሰጡኝ በሄላ ጥለውኝ ለሳምት ይሄዳሉ ሰላሳ ቀን ያወጣሁት የደም ላብ የኔ ምንም አይመስላቸው ቢሄዱ ብቸኝነት አይሰማኝም ሰርቸ ነው የሰጡኝ ለምኜ አይደለም ወላሂ ሰወች መቶ ተጥኖ ቢፈጥሩ ለኔ ደስታን ይፈጥራል ለነሱ ንዴት ጠጠት ስንሞት የምንወደው ፖት እኳን አብሮን አይቀበር ስለዚህ አብሽሩ ጠካራ ሁኑ እወዳችኋለው ኢትዬጲያ ሰወች❤❤❤
ሰላም እህት እኮን ሰላም መጣሺ አገራችን ሰላም ያድርግልን መላካም ነገር እምንሰራበት ያድርግልን
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤
ዋውው ያበዳ አገላላጽ ነው ይማችሽ ወንድምአለም
በጣም ጥሩ ትምርት ነው ወደ ፊት በርታ 🙏🙏🙏💗💗
Respected Broo
ዋወ
እግዚአብሔር አያክብርልን ተባረክ
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
አመሰግናለሁ አሰተማርከኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
እርገታህ ደስ ይላል በርታ
Waw betam teru temhrt newu enamesegnalen
በጣም ማራኪ እና ጠፋጭ ት/ት ነው
እናመሰግናለን መልካም ወንድማችን
እናመሠግኔለን በጣም ቀላል ምክር አይደለም
Betam desylal Enamesegnalen
እሚገርም ምክር እግዚአብሔር ይሰጥህ❤
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው::
Arebigna quanquwa betam sefi endehone awkalew yemitawkutm benigigir tibeb new
Nebsey felite....nice
ዋዉ ለህይወት ጠቃሚ ትምህርት ነው::
ዋዉዉ
Wow good word 👍
Wow its amazing 👏
Ewiy ewinet new ennameseginalen
ወንደሜ በጠም ጥሩነው እግዚአብሔር ይመስግን አሜን )🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🤲🤲🌹🙏
100% በጣም ጥሩ ወንድማችን ተባረክልን አሪፍ ትምርት ነው
ምስጋናዬ የላቀ ነው ፣፣፣
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
ሠላም ወድሜ እዉቀት ይጨምርልህ
በጣም ጥሩ ትምህርትነው ተባርክ በጉጉት እጠብቃለው የምትለቁትን
Thank you, the great speech
Think you bro
"GOD BLESS YOU "❤
ዋውውውውው በጣም ጥሩ ትምርት በርታልኝ ወንድሜእጅግ በጣም ጥሩ አገላለፅ❤❤❤
Great 👍 🙏 10q 🙏 🎉
የሚገርም አስተምህሮ 👍
thank you nice message
Wow biro ategebe bitnorew isemhalew neber yen abat 💪💪💪💪💪💪💪
በጣም ምርጥ ነው በዚሁ ቀጥል ቻናሉን ሬኮመንድ እናደርጋለን
Thanks 👍👍👍
Wow. It's a lifetime advice!
በጣም እናመሰግናለን
ምርጥ ምክር👍👍
በጣም ጥሩ ነዉ!
ለኛ ለየዎሆች ይጠቅመናል
Be 7 dekika bezu temerth tamaren wow 🙏🙏🙏
እናመሠግናለን በጣምጥሩት ምርትነው
እኔማ የዋህነቴ ጎዳኝ
Gorsa Gaariidhaa !
ገለቶሚ!
thanks
እግዚአብሔር አያክብርልን👏👏
ዋውውውውውው ደሰ የሜል ትምርት ነው ቀጥልበት ወድሜ❤❤❤❤
wow👍👍👍👍💌💌💌💌💌
Wow enam mohi nbrkw malt nw tnxa
Thinks 👍
በጣም ገራሚ ምክር
መልካም ምክር ነው ።
ትእግስተኛ ሁን የፈለከውን ታገኛለህ✌️
አንድ አፍና ሁለት ጆሮ የሚለዉና
የዘራኸውን ነው የምታጭደዉ
እንጀራህን በሌላ ሰዉ ጠረጴዛ አትመገብ
ቤቱን በመስታወት የሠራ ሰው
ዋዉ! አረቦች ሞኝ ይመስሉናል ግን በኪነጥበብ ከአለም አንደኛ ሕዝቦች ናቸዉ።
እኔም ይመሰሉኝ ነበረ ከባድ ነቸው
እናመሠግና👍👍👍👍👍💖💖💖💖
❤wawo
betam Mirt New
Wawu berta
ድምፅህን አጥፍተህ ጠንክረህ ስትሰራ ስኬትህ በራስህ ጊዜ ጮሆ ይናገራል 🔥M2EQ🔥👈
❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን
We Love you so much
you're right about that tanks
this my Hestery incoled
የታመሙት ብቻ የሚያዩት በጤነኛ ራስ ያለ ዘውድ ነው ገራሚ ቃላቶች
ምርጥ ምክር
እናመሰግናለን
🥰🥰🥰🥰🥰👍
egig btam asitmari new klibe newu ysmahut
wow 👍
የዛሬዉን ስራህን ለነገ አታዘግይ👍🌷🌷
Respectfully
አሪፍ ነገር
Berta❤❤
Thanxs
ትክክል 💕💕💕💕💕💕💕
ዋው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
ዎዎዎ
ጥሩ ምክር ነው
My nummber my own tttttttt 5👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋Familyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
ወይኔ😢😢 ለኮ ሞኝነኝ
ትክክል👍🌹
Wow
ጓደኛና ወዳጅን ካለመለየት በእውነት ሞኝ ያስብላል
Thinks gin Eko areboc bizu gize bilix adelum Ke fexari tesexo alacew inji areb Erasacew yewaha nacew bizu bilxi yemi balu adelum
ዋው
እኔ የገረመኝ ስንት ባለቤታ ያለባቸው ኣባባሎች ትንሽ ጠማዝዘህ የዓረቦች ብለህ ማቅረብህ ነው
ደሞ ጤናህን ያጠራጠረኝ ሰው የዘራው ነው የሚያጭደው የሚል የተከበረ የመጽሓፍ ቅዱስ ጥቅስ እዚህ ማካተትህ ነው
ምናልባት ሼክ ኣላሙዲ ያቀመሱት ነገር ይኖራል
ወይስ እናቱን ትቶ ኣክስቱ የሚናፍቅ የኣረብ ነጭ ነኝ ባይ ነህ ?
ሳህ
ምርጥ
👍👍👍
👏👏👏👏
❤
በጣምጥሩነው
Ene mogn negn malet new
ትክክል ስተትየለውም
ከዋላ ያለውን ክላስካል አጥፋው ሀሳብ ይበትናል አንተን እንስማብእሱን?
ወላሂ ሞኝነኝ ወይኔ