ድንቅ የጉራጌ ጎጆ ቤት፡ A Gurage Traditional Home || Dink Cribs EP: 12

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2023
  • In this captivating episode of Dink Cribs, join us on a journey to Gurage Land, where we dive deep into the heart of Gurage Culture. Explore their traditional grass hut houses, meticulously crafted with ancient construction methods.
    Discover what sets the Gurage grass house apart:
    • Crafted exclusively from natural materials like grass, wood, and clay.
    • Assembled without a single nail or factory-made finish.
    • Adorned with exquisite handicrafts lovingly created by skilled Gurage artisans.
    Experience the wonder for yourself-this isn’t your typical countryside dwelling. Witness the deep connection the Gurage people have to their culture and traditions.
    Thank you for being a part of the Dink TV community. If you haven’t already, please subscribe to join us on a more incredible journey.
    በዚህ አስደናቂ የድንቅ ክሪብስ ክፍል ወደ ጉራጌ ምድር ተጉዘን፤ በጥንታዊ የግንባታ ዘዴዎች የተሰሩ ባህላዊ የሳር ጎጆ ቤቶቻቸውን ቃኝተናል። በኢትዮጵያ የጉራጌ ብሄረሰብ በአስደናቂ እሴቶቹ የዳበረ ባህል ያለው ሲሆን ከሚያስደንቀው ገጽታው ውብ ሳር ቤት አንዱ ነው።
    የጉራጌን ሳር ቤት ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው?
    - እንደ ሳር፣ እንጨት እና ከጭቃ ካሉ የተፈጥሮ ቁሶች ብቻ የተሰራ፣
    - አንድም ምስማር ወይም ፋብሪካ-የተሰራ ምርት ሳይጠቀሙ የተሰራ፣
    - በጉራጌ የዕደ ጥበብ ባለሙያዎች በተሰራ ድንቅ የእጅ ሥራዎች ያጌጠ መሆኑን ልዩ የደርገዋል።
    ይህንንና በቀጣይ በምናዘጋጃቸው ይዘተቾ እንዳያመልጣችሁ እንደሁልጊዜው የድንቅ ቲቪ ቤተሰብ ለመሆን ስለመረጡን ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን!
    Make sure to subscribe to Dink Tv and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    .
    .
    Facebook: - / dinktv.et 📘
    Threads: - www.threads.net/@dink_tv
    Instagram: - / dink_tv 📸
    Telegram: - t.me/Dinktv 💬
    Twitter: - / dinkmultimedia🐦
    LinkedIn: - / dink. .
    .
    .
    #DinkTV #ድንቅ #Cribs #DinkTH-cam #TH-camBlack #DinkCribs #Gurage #ጉራጌ #Apartments #House #ሪልስቴት #ድንቅቲቪ #TraditionalHouse #AmazingHomes #Architecture #GurageCulture #Ethiopia
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 26

  • @user-gg3tl9pc5j
    @user-gg3tl9pc5j 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ።ከማያልቀዉ የጉራጌ ባሕል ሌሎች ስራዎችም እንጠብቃለን

    • @dinktv_
      @dinktv_  10 หลายเดือนก่อน

      በቅርቡ ይጠብቁን! እናመሰግናለን።

  • @user-ky6fd7ws7m
    @user-ky6fd7ws7m 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቆንጆ ነው የሚገርም አቀራረብ

  • @user-ec7yd9hq1y
    @user-ec7yd9hq1y 5 หลายเดือนก่อน +2

    Mashallah 💗 betam aryf New berchi

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 10 หลายเดือนก่อน +2

    Her knowledge is mesmerising,

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 3 หลายเดือนก่อน

    በርቺ እህታችን በጣም ደስ ይላል አጂብ እኮነው ዞጊረ ሚባለው ያለ ምስማር እንዴት እንደ ቆመ ሰው ላይ ይወድቃል ተብሎ አያያስብ አጂብ ወላ

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሳየው ጭራሽ ናፍቆቱ ጨመረብኝ ሀገሬ ተሰምቶ አይጠገብም

  • @jeab4721
    @jeab4721 10 หลายเดือนก่อน +4

    Great job on describing all the details so well!

    • @dinktv_
      @dinktv_  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much! and thanks for watching Dink TV.

  • @bettyjone8098
    @bettyjone8098 7 หลายเดือนก่อน +1

    wow betam nitsuh new dess sil

  • @user-tt8lq2wr4v
    @user-tt8lq2wr4v 6 หลายเดือนก่อน +1

    Arefaenawe 😊

  • @esimaeliesimaeli8163
    @esimaeliesimaeli8163 5 หลายเดือนก่อน +1

    አጀት ጓበዝ

  • @biny7
    @biny7 7 หลายเดือนก่อน +1

    Lemegemet yekebdal sent yawetal😊

  • @aschalewhaile-eb1em
    @aschalewhaile-eb1em 7 หลายเดือนก่อน +1

    wow

  • @user-db2pm5yw8p
    @user-db2pm5yw8p 29 วันที่ผ่านมา

    Awe disi yilali echilalwe mesirati

  • @bettyjone8098
    @bettyjone8098 7 หลายเดือนก่อน +1

    berchi sis

  • @user-gb7kl7ds6n
    @user-gb7kl7ds6n 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉

  • @martahaile8489
    @martahaile8489 3 หลายเดือนก่อน +1

    የግቢው ስሙ ምንድነው

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 10 หลายเดือนก่อน +2

    Very interesting and impressive 👏

    • @dinktv_
      @dinktv_  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you!

  • @menbiaregay3118
    @menbiaregay3118 10 หลายเดือนก่อน

    Organic.

  • @MukeremHeyredin-df9ci
    @MukeremHeyredin-df9ci 10 หลายเดือนก่อน +1

    ንቂጥ ኧሻም ጀግኒት

    • @tsehaytube4031
      @tsehaytube4031 10 หลายเดือนก่อน

      እያ ገግመና ንቕጥ አኸዳና የስራኸ

  • @martahaile8489
    @martahaile8489 3 หลายเดือนก่อน

    የግቢው ስሙ ምንድነው

  • @martahaile8489
    @martahaile8489 3 หลายเดือนก่อน

    የግቢው ስሙ ምንድነው