Ethiopia አክሲዮን የምትገዙ ማወቅ ያለባችሁ Business Information
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- Ethiopia አክሲዮን የምትገዙ ማወቅ ያለባችሁ Business Information
Zehabesha News - Alemneh Wasse News | Awaze News | Tigray | Oromia | Joe Biden | OMN | OBN | Trump | Eritrea | Isaias Afwerki Lema Megeresa | Yamal Qinew | Teddy Afro Che Belew | ZEHABESHA | World History | Ethiopian History | Zehabesha News | Trump | Tigray TV | Fana
ጥሩ ሀሳብ ነው። ፕርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር ጥሩ ነው ጎብኙት
Good job
ወንድማች እናመሰግናለን🙋
Thanks a lot
Gobez Bless yu
Can you tell us or find out a little bit about Purpose Black and Ashewa Technology as well. Really appreciate it if you could.
current share(dividend) how to distribute & how to calculate?
Hi,Do you know anything about purepose black ?
ስለ ፖላንድ የትምህርት ቪዛ እንዴት ነው እየሰሩ ነው ወይስ አዲስ ነገር ካለ
ባልከው ነገር አልስማማም
ስለ አያት እንዱስትሪ በቴሌግራም ላወራህ ፈልጌ ነበር ወንድም ሳያ
ጥሩ ለምሳሌ ባንክ ከሆነ 5%ሰርቢስ ከሆነ ሊላው የት ይቀመጣል እሲቆቆም እረጅም ግዜ የውሰድባችው ባንኩች ሰላሉ ነው የገዛሁት ማስመለስ ይቻላል እንዲት ?
አዲስ አበባ ሜክሲኮ አደባባይ ወረድ ብሎ ኬኬር ህንፃ ላይ ቢሮውን ያደረገው አዲስ ዕይታ የቢዝነስና የማማከር አገለግሎት የሚባለው ተቋም ይህን ያህል መነሻ ካፒታል ገንዘብ ካላችሁ በተለያዩ የቢዝነስ ሥራዎች ላይ ለህብረተሰቡ አብረን እንሥራ የሚል ጥሪ ያቀርባል ። አብረን እንሥራ የሚባለው በምን መልኩ እንደሆነ ግልፅ በሆነ ነገር ቢብራራ ? ሥራውስ ምን ያህል አዋጭና ትርፋማ ነው ? የምታውቀው ነገር ካለ መረጃ ብትሰጥበት ይጠቅማል ።
😭 ሀገር ገብቼ እዛ ነበር የሄድኩት ከፍዬ ተማርኩኝ አቅሜ የፈቀደው ሻማ ማምረት ነበር በወር እስከ20ሺ ትርፍ አለው ተብዬ ስራ ስጀምር ገና ውጤቱን ሳላይ ባለሱቆቹ ንግድ ፍቃድ አሉኝ ዋጋ እያራከሱብኝ ስቸገር ትቼው ተሰደድኩ😭😭😭😭
@@ኡሙሷሊሀ-ኀ6ዠ እኔ ለመስራት አስቤ ነበር በቅርቡ ነው እውነትሽ ነው ቤት ወስጥ ለመስራት ከዚያ ለሱቅ ለማስከበር ነበር
ሀያት ሪል ሥቴት መግዛት አሁን ከተቻለ የት እንደሆነ አሣውቀን
አክሲዮንኑን ነው
አክሲዎኑን አዎ
ከብሔራዊ ቲያትር በታች አለ ቢሮ
የ ትርፍ ድርሻው በ ዓመት 25% ነው ይቅርብህ
Er sele jano bank negern