አንፀባራቂው ድል!!! የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫን እያሸተተ ይመስላል::

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @mamehabesha2272
    @mamehabesha2272 3 ปีที่แล้ว +3

    ምስጋና ለውበቱ አባተ ይሁን የሚያጠቃ ቡድን ሰርቷል

    • @eliroeyeeyesus4411
      @eliroeyeeyesus4411 3 ปีที่แล้ว

      ግብ ጠባቂዉም ግሩም ልጅ ነዉ

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 3 ปีที่แล้ว +1

    for ለ zero አሪፍ ወጤት ነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እንዲህ ጠንካራ ቡድን ሆኖ ሳይ የመጀመሪያ ጊዜ ነው!! ግፉበት ልጆች ኢትዮጵያ በናንተ ትኮራለች✌💪❤

  • @MemeMeme-pw6fi
    @MemeMeme-pw6fi 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ብሎናል ሁሌመ መልካም እድል

  • @mesfinmasho1203
    @mesfinmasho1203 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ውጤት ነው።መስራት ያለበት በረኛው ላይ ነው ።ዋጋ እንዳያስክፍለን ስለዚህ ሊታስብበት ይገባል ።ሌላው ሁሉም አብሮ እየተክላክሉም እያጠቂም በተለይ በተለይ መተባበረ ላይ

  • @birkishsaketa6821
    @birkishsaketa6821 3 ปีที่แล้ว +1

    Abshirii Gotako amasii
    Hin jifatani jabadha rabbii isin hagargaruu🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሂር አብሮነትህ አይለያቸው አንተ ቅደማቸው💔🙇😭ኢትዮጲያዬ የአፍሪካን ዋንጫ በእጅሽ ስታስገቢ ደስታችን ወደር የለውም ካሁኔ የደስታ እንባ እየሰናነቀኝ ነው ገና ለገና 💔😭

  • @abdimussa8490
    @abdimussa8490 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ብሎናል

  • @ፍቅርያሸንፋል-ጨ7ኘ
    @ፍቅርያሸንፋል-ጨ7ኘ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ምርጦቼ በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @ALQUDSTUBE
    @ALQUDSTUBE 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ ያለን፣ ይህ ውጤት HD Sport ከተፈተ በኃላ ነው የተገኘው ልበል?

  • @dawitadmasu4080
    @dawitadmasu4080 3 ปีที่แล้ว

    Yimechachu davo ena hussen 👍👍👍👍

  • @binyamgezahegn6429
    @binyamgezahegn6429 3 ปีที่แล้ว

    abo yimechachihu Dave and Huseno

  • @dawitaregaarega264
    @dawitaregaarega264 3 ปีที่แล้ว

    በዩቲዩቭ ጨዋታው በቀጥታ ማየት እንችላለን?

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 ปีที่แล้ว

    ድሉ የስራ ውጤት እንደሆነ አሳማኝ ነው ለቀጣይነቱ መስራት ነው እሚጠበቅብን

  • @festube9044
    @festube9044 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀሉም 11ዱም ቤስት ነበሩ ትንሽ በረኛው ቀብጦ ነበር.

  • @yimamjuhar1288
    @yimamjuhar1288 3 ปีที่แล้ว

    የትላንቱ ቀን አስደሳች ነበር ጠፍታችኃል ምርጦች

  • @ምንተስኖት
    @ምንተስኖት 3 ปีที่แล้ว

    ተደፍታችሁዐል በጣም ነው ምትናፈቁት 😍😍

  • @yaredlb5430
    @yaredlb5430 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ውጤት 💪💪💪💪 one more game to kill 🎯🎯🎯🎯🎯🎯

  • @mohammedseid9410
    @mohammedseid9410 3 ปีที่แล้ว

    Selam hd endet nachihu betam lyu chawota neber yamral

  • @seaphones9426
    @seaphones9426 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @tegentegen2425
    @tegentegen2425 3 ปีที่แล้ว

    ዉበቱ እኮነው የያዘው

  • @teshagershawel1889
    @teshagershawel1889 3 ปีที่แล้ว

    ውቤ የስራክ ውጤት ነው !!!

  • @ምንተስኖት
    @ምንተስኖት 3 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ደህና መጣችሁልን

  • @yaredgebregziabher6451
    @yaredgebregziabher6451 3 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ ነገር አይደለም ማዳጋስጋር ማሸነፍ ማዳጋስጋር ማለት እኮ በጣም ደካማ ቡድን ናቸው ። ያው እንደ ጁቡቲ ማለት ናቸው kkkkkkkkkkkkk

  • @dawitaregaarega264
    @dawitaregaarega264 3 ปีที่แล้ว

    የማክሰኞውን ጨዋታ በቀጥታ ይተላለፋል

  • @محمدالحبشي-ع8ث
    @محمدالحبشي-ع8ث 3 ปีที่แล้ว

    በጣምየሚገርምነውበጣምደስይላልበዚሁቀጥሉበትእናንተእቁወቺ

  • @fvgg996
    @fvgg996 3 ปีที่แล้ว +1

    They are coming with the videos

  • @Robel88
    @Robel88 3 ปีที่แล้ว

    talk about the goal keeper. should he be a concern for the next game? he make some foolish mistakes and bad decisions.

  • @natanemezana7246
    @natanemezana7246 3 ปีที่แล้ว +1

    በረኛ ግን ገልብጠን ይሻላል