Your X husband made a big mistake. But you are a big mistake when you left your son. Every time you make emotional decision. You were legally married to him, you should file for divorce while you are in the house.nbecause of your emotional decision, your son is paying a price.......a mother can not leave child
✅ በእንግድነት የመጣችዉ ሴት በገዛ ቤቴ በገዛ አልጋዬ ላይ ባሌን አማገጠችብኝ።
ይህን መቋቋም ሲያቅተኝ ልጄን ጥዬለት ብጠፋ ሽጦታል ተባልኩኝ።
`
እናንተን በጣም አዝኜባችሀለሁ በዘር ጀመራቹ እኔ ባሌ ጉራጌ ነው ለልጄ ወተት ቀርቶ ደስታ ከረሜላ ገዝቶላት አያቅም በሱ የተነሳ ሁሉም ጉራጌ መወቀስ አለበት ታሳዝናላቹ 👎👎👎👎
ለላም ቀንዷ አይከብዳትም ምንም ቢሆን ልጃን ጥላ መውጣት የለባትም ነበር እኔ የልጄ አባት ማትሪክ ፈተናዬን እንዳልፈተን ልክ የፈተናው ቀን አስቁሞኛል እርጉዝ ነበርኩኝ የሰባት ወር ነፍሰጡር ሆኜ ወልጄም በላዬ ላይ ሲማግጥ ነበር ግን ልጄን ጥርሴን ነክሼ ብቻዬን የቱንም አክል መሰዋትነት ከፍዬ እያሳደኩ ነው ዛሬ ልጄ የ አስራስድስት አመት ልጅ ሆናልኛለች እኔም በአረብ አገር ሁኜ ምትፈልገሁን ሁሉ እያረኩላት ነው ሴቶች ምንም ይሁን ልጃቹን በዬትኛውም አጋጣሚ ቡሆን ከልጃቹ ጎን መቆም አለባቹ
😡👎😡👎 ይሄንን ወሬ ብለሽ ስታወሪ አታፍሪምምምም።
አፈር ብይ አፈር ያስበላሽ። አንቺን እንደ አህያ አጋድሞ ማረድ እሳት አምርከፍከፍ ነው፡. ሸርሙጣ አለሌ አህያ እዛ እግርሽን ከፍተሽሽ ከፍተሽ እዚ ይሄን የገማ አፍሽን አትክፈቺብን። ደደብ አህያ። ማነህ ባል በናትህ አጋድመህ እርዳት ይቺን አህያ።
Tariku yasazenale gin behare tekesa endezi setawera maskome neberebachu hulum behare west terum metefom sew ale sewen be behareu atashemakut
ተመሰገን 19አመት እያለው ነበር ልጅ የወለድኩት ምንም አብሮኘ ቢከራተትም እድሜ ለአረብ ሀገር እዛ ተሰድጄ ደሜን ጠብ አርጌ አሰደኩት ዛሬ 12 ክፍል ነው አጠፍሸ ልጀሸን አዝለሸ በረንዳ ብታድሪ ይሻል ነበር የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፍል ከ እህትሸም ታርቃቹ ነበር መቼም አጨክንብሸም ነበር ፈጣሪ ይርዳሸ
ጎበዝ እግዚአብሔር ለቀምነገር ያብቃልሺ
የኔ ውድ ልጅሽን ጥለሽ መሄድሽ ምንም ስተት የለውም እንደውም ቆራጥነትሽን አድንቄዋለሁ ጎበዝ ወድቀሽ ብትቀሪ ኑሮ ዛሬ ይሄንን ታሪክ ለማቅረብ አትችይም ነበር ለማንኛውም ይሄ ያንቺ ጊዜ ነው መከራከር ትችያለሽ
ሊያ ሰላም የቱርክ ደላላ ቁጥር ላኪልኝ ለትብብርሽ 🙏
የባትህን እና የእናትህን ምክር ስማ ይላል ቃሉ ይሄ ሁሉ እድሜ ልክሽን የሚከተልሽ መከራ የመጣው የወላጅን ምክር ባለመስማት ነው !! እነሱ ይቅር ይበሉሽ ነገሮች ይስተካከላሉ
Betikikil ahunim arefedem yikirta meteyek akebat.
እዉነት ነው ።
አባትንና እናትን አለማክበር፣ ውለታቸውንም በአግባቡ ለመክፈል ተማሩና ሰው ሁኑ ሲሉን ብንሰማ ኖሮ አዳሜ እንዲህ ያለ የህይወት ምስቅልቅል ስቃይ ውስጥ አናልፍም ነበር። ምክንያቱም እንደጠበቁን ባለመሆናችን ከልባቸው ያዝኑብናልና። ቃሉ ሲናገር " አባትህንና እናትህን አክብር ፣ ረጅም እድሜ እንድትኖር" ይላልና። ተባረኩ።
አመርቲ አላህ ይርዳሽ እህቴ አንዳንድ ኮመታተሮች ግን እስኪ ከመፃፋቹ በፊት አንዴ ሳይሆን ሁለቴ አስቡ ውይ.
እውነት ለመናገር የሡ ስሕተት እዳለ ሆኖ ልጅሽን የጎዳሽው ግን አቺ ነሽ ። የገረመኝ አሁንም እኮ አትፈሊጊውም ትዳሬን እዳያናጋ ትያለሽ እዴ ምን ማለት ነው ከልጅሽ ጥሩ ኑሮሽን ነው የመረጥሽው አደለም እዴ ምንም አላሳዘንሽኝም ልጁ ነው አጀቴን የበላው እናቱ መሆንሽን አወቀ አላወቀ ምንም ጥቅም የለውም ዳር ላይ ቆመሽ እሳቱን አይካኝ ካልሽ የልጅ ፍቅር ምንም የለሽም ።ልጁ ግን የፈጠረው አምላክ ባለበት ይጠብቀው
ትገርሚያለሽ
እውይ ወይ ዋጋ መክፈል ይሉታል ይሄ ነው የካፓስ ሕይወት አስቸጋሪ ነው ምን እደሚገጥመን አይታወቅም ጌታ ካረዳን የካፓስ ሕይወትሽስ ተበላሸ ይሁን ልጅሽን አንጠልጥለሽ ልብስ አጥበሽ መኖር እና ማሳደግ ነበረብሽ ትንሽ እራስ ወዳድነት ያለብሽ ይመስላል ይቅናሽ ጌታ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ የልጅሽ አባት ስድ ብዬዋለው
እኔ ምለው አስታራቂ ሬዲዮ ብዙ ግዜ ሰምቻለሁ የሚገርም ታሪክነው የምንሰማው የኢትዮጵያ ወንዶች እሺ እናቶችን በድሉ ግን ልጆቻችን ለምንድነው በማያቁትነገር የሚሰቃዮት አያሳዝኑም ኧረ ትንሽ ቆም ብላችሁ አስቡ ያንን የፍቅር ቀን እንዴት እዳሳለፋችሁ
ታሪክሽ ከኔጋ በጣም ይመሳሰላል ተመስገን ልጄ ከኔጋ ነው ያለው ብዙ መስዕዋትነት ተከፍሎበታል
I really admire the host’s advice and listening the guests story patiently.
You right 🇪🇷
Kelal zare min edenekachew zim bilew adametu eko hule edezi bihonu!
አይዞሽ እንግድህ ልብ ያለው ልብ ይበል ይ ለምርቃትሽ 1 ዓመት ስቀርሽ አስበልጠ ሽ የመርጥርሸው ሰው ለፍቅር የሰጠሽ ጊዜ 1 ዓመት እንኩዋ አልሰጠሽም
ለዚ ነዉ ሴቶች እርምጃችን በጥንቃቄ ቢሆን ቅድሚያ ለትምህርቷና ለቤተሠቧ ቦታ ብትሰጥ ኖሮ ይሄ አይፈጠርም ነበር ግን ባለጌ ጨካኝ ነዉ
የማይልከሰከስ ወንድ የለም እኔን ጨምሮ ያብዛኞቻችን ሴቶች ተመሳሳይ ታሪክ ነዉ ልጅሽን ጥለሽ መኬድ አለበረብሽም ፈጣሪ ይርዳሽ 😔🙏🙏
አለ:: ችግሩ : ሴቶች : ስትባሉ : በአብዛኛው : ባለጌ: እና : ትቢተኛ : ወንድ : ስለምትወዱ : ነው::
እርግጥ የሰዉ ፍፁም የለዉ ግን የወንዶችን ያክል አይከፊም አይጥ ይመስል ባገኛቹጥ ቀዳዳ መወተፍ ትወዳላችሁ ስሜታችሁን እንኳ መግራ አትችሉም በጣም ነው ምጠላችሁና ምፀየፋችሁ 😏👎
@@genetabebe5989 ይሄ ሰው ገና ባንድ ቀን ስልክዋን ቀምቶ ሲደውል- እኔጋ ካለመጣሽ ዶርምሽ ገባለሁ ሲል - አስክሮ ሲደፍራት ጤንነቱን ከመጠራጠር ይልቅ አበድኩኝ ከነፍኩኝ ብላ ትምህርቷን እና ቤተሰብዋን ጥላ በረሃ ለበርሃ ዞረች:: መጥፎ ሰው ስለሆነ አገኛት:: ጥሩ ሰው ቢሆን ላያገኛት ይችል ነበር:: ስለዚህ ችግሩ ማን ጋር ነው? ለአይጥ በተከፈተ ቀዳዳ ለምን አይጥ ገባ ማለት ትንሽ ይከብዳል::
@@gangokayro4118 Lk nat eyalkugn eko ayidelem esuame eko blawalechi beka edmewa neber tesasatechi demo wededechiw enji kifatin aladeregechibetim a sesegna silohone enji demo yekifatu kifati lelju enkuan erhrahe yelelew hodamnew negeru ወንድኮ ሆድን መርጦ ነው ከገነት የተባረረው 😏
@@gangokayro4118
0
በጣም ያሳዝናል ሰዉየዉ ፀጉርሽን ነበር ያፈቀረዉ በዉጫዊ ዉበት የሚማረክ ሰዉ አለምን ቢዞር አይጠግብም ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት የሰውን ህይወት የሚያበላሹ ሰዎች ይጠብቀን ልጅን ያህል ነገር በዋዛ መተዉ በጣም በጣም ያማ ድመት እንኳን በጥርሷ አንጠልጥላ እሷ ሳትበላ ልጆቿን ለማዳን ከቦታ ቦታ ትዞራለች የበደሉንን ሰዎች ልጅን መበቀያ ማድረግ የእድሜ ልክ ፀፀት ዉስጥ ነዉ የምንገባዉ😪😪😪
መቼም ሰው መጀመሪያ የሚሳበው አይኑን በሳበው ውጫዊ ክፍል ነው። ፀባይ ቀጥሎ የሚታይ ነው።
አንድ ነገር አለ ልጁ ዶርም ውስጥ ነኝ ስለው ነይ ውጭ ላግኝሽ ካልመጣሽ ግን ዶርምሽ እመጣለሁ አለኝ አልሽ። ከእኔ ዶርም ከገባ ደግሞ እባረራለሁ ብለሻል። ስለዚህ አንደኛ ነገር አንቺ የተማርሽበት ዪነቨርስቲ ሕግ የለውም እንዴ? ወደ አንቺ በሕገወጥነትና ጋጥወጥነት የመጣው እሱ ነው ከስራ መባረርም መጠየቅም ያለበት። ሁለተኛ ማንም ጋጥወጥ ሕገወጥ ቁጥርን በግድ መቀበል መብት የለውም ሲቀጥል ገና ዶርምሽ እገባለሁ ብሎ በማስፈራራት ሁሉንም ሴቶች ቁጥራቸውን ሳይፈልጉ መስጠትና የማይፈልጉትን ሰው ማግኘት አለባቸው ወይ? እስቲ መልሱልኝ።
ስለሞን ልተረዳት ይገባል የኔ ወንድም ስልጣን ላይ አያሉ እንዴት እንደነበሩ ታቃለህ ወንድሜ
እኔም ያልተዋጠልኝ ነገር
ሲጀመር አንቺ ጥፋተኛ ነሽ ከፈለገው ሴት ጋር ተኝቶ ብታገኝውም ለሱ ቁላ ብለሽ ሌላ ሴት ጋር አረገ ብለሽ አምጠሽ የወለድሽውን ልጅ ይዘሽ በረንዳም ቢሆን ማደር ነበረብሽ አሁን ማለቃቀሰ ምን የሚሉት ነወ እኔም አናት ነኝ አባቶም ክዷል ሲጀመር አልጠየኩትም ግን ተርቤ ተጠመቼ ልጄን አሳድጌ አሰተምሬ አሰመርቄለው ሴቶች አባካቹ ለወንድ ብላቹ ልጃችሁን አትጣሉ አኝኝ አትበሉ አቦ ስት አይነት ሴት አለ አተቧጫረቁ አዚ ኤጭ
Right
ማስተዋል የጎደለው ኮመት
በጣም ነው የሚያሳዝነው የዚህ አለም ነገር
እሮብ ሰምቼው ነበር ይሄ ጉዳይ ዝም አትበለው እርዷት በህግ ደረጃ
ፈጣሪ ይርዳሽ ግን ትግራይ ነው ያለው ብለሻል አድራሻው የምታውቀው ከሆነ ስጭኝ እና ልናፈላልግልሽ በተረፈ ፈጣሪ ይርዳሽ
Fetari yerdak/yerdash.baysakam melkam maseb aykefelbetem
በናትህ ለትግራይ ያላት ጥላቻ ለማንፀባረቅ ነው አማራ አደለች
በናትህ ለትግራይ ያላት ጥላቻ ለማንፀባረቅ ነው አማራ አደለች
@@meklitsara3888 ሁሉም ሰው እንደ አንች ክፉ ይመስልሽል አይደል ።
@@meklitsara3888 Sometimes it's good to be positive. If she hated Tigray, she wouldn't have married Tigray
እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳንም ጥሩ ትዳርና ልጅ ሰጠሽ እመብርሀን ከልጅሽ ጋር ታገናኝሽና ኑሮሽን ሙሉ ታድርግልሽ::
እህቴ ኤ/ር ይርዳሽ. እንዲያው ከምኑ አገጣጠመሽ? እድሌን እንጂ መልኬን አሳምርልኝ አይባልም አይዞሽ ድንግል ከለጇ ታማልድሽ
ከባድ ነው ልጅ በጣም ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ጠንካራ መሆን አለብሽ እንሻ አላህ ልጅሽን ታገኝዋለሽ 🙏
እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ያገናኝሽ ተስፋ አትቁረጪ ፈጣሪ ይርዳሽ
እባካችሁ የልጁን መጨረሻ አሳውቁን እሷም እግዚአብሄር ይርዳት ውይይይይይ ወንዶች
❤❤❤❤🙏🙏🙏
የልጁን መጨረሻ ማወቅ ስለምንፈልግ ይሄ ጉዳይ ተከታትላችሁ ቸር ወሬ አሰሙን ። ሴትየዋም የራሷን ኑሮ እየኖረች ነው ሰውየውም እንደዛው ስለዚህ ነገሮች በሰላም ይፈቱ ሁለቱ ይስማሙ እና ልጁ ከእንግልት ይውጣ ደሞ ሰው ይሸጣል እንዴ ? የእውነት አባትየው አድርጎት ከሆነ የሰው ስጋ የለበሰ አውሬ ነው ማለት ነው
በመጀመሪያ ደረጃ ምንም አይነት ጥፋት ሰውየው ላይ አላየሁም ምንም ቢሆን ከምንም ነው ተነስተሽ ነው ጨርቅሽን አንጠልጥለሽ የተከተልሽው ቤተሰብ እንዲ ቀላል አባቴ ፓራላይዝድ ሆነ እንደ ቀልድ እናቴ እራሱዋን ሳተች ገና አልተከፈለሽም ታለቅሺታለሽ ለምንስ በሴቷ ብቻ ይፈረዳል አማገጠችብኝ ሳይሆን ማገጠችብኝ ነው የሚባለው የሚያናድደው ስሜታችሁ ሲያናዋታችው ትሰካኩ እና የምታመጡትን ምንም የማያውቅ ፍጡር ታሰቃያላችሁ ምንሽም አያምርም ታናድዳለች እራስሽን ብቻ የምትወጂ ሰልፊሽ ነበርሽ አታሳቢ እናት ጥላው የሄደችሁን ባለጌ ዘልዛላ ወንድ ላይ የ1አመት ምንም የማያውቅ ጨቅላ ጥለሽ መውጣትሽ የጭካኔሽን ጥግ ነው ያሳየሽው ወደዛ ሂጂ ዘልዛላ ደም አልቅሺ
ተይ አትፍረጅ አልደረሰብሽም ለዚህ ነው
አያድርስነወ አንቺ ማን ፈራጅ አረገሽ ወንዶች እኮ ሰይጣንም ያሳምናሉ ስላልደረሰብሽ ይሆናል
ለዚህ ባለገ አታልቅሽለት ስታለቅሽ ልብ ልብ ይሰማዋል።
አባትየው በርግጥ በድሎሻል ልጅሽ ን ግን በድለሽዋል ለዚህ ሃላፊነት ውሰጂ
ትግሬ የፈለገ ቢወድሽ ባልሽ ወይም ሚስትህ አትሆንም ከዘራቸው ውጪ ሂወት አይመሰርቱም ይባላላ እናም እሱም ይሄን ነው ያረገው ዞሮ ዞሮ ከትግሬ ጋር ማገጠ ። አይዞሽ እህቴ
በጣም የምታሳዝን ሴት ነች😥 ለሁሉም በዳይ ከመሆን ተበዳይ መሆን ይሻላል ።
ለምንድን ነው ግን ሴት ብቻ የምትወቀሰው ባል የሆኑ ወንዶችስ ለምን ከሚስታቸው ሌላ ለምን ይማግጣሉ በየ ቤቱ. ባሌን ቀማችኝ ባሌን አማገጠችብኝ ትላላችሁ ባላችሁም ከሴቷ በምንም አይለይም ።
ሁሌም የቤተሰብ ጦስ ለልጅ ነው ይህ
ልጅ ጥለሽው ስትሄጂ ክፉኛ አለቀሰ
ብለሻል እንዴት ያማል
በርግጥ መፍረድ ቀላል ነው
ትተሽ ባትሄጂ ይመረጥ ነበር ያንቺ አይነት ህይወት ብዙ ሰው አሳልፏል አይነቱ ቢለያይም
ጉድፈቻ አልሰጥም ብለው ለልጆቻቸው መስዋዕት የከፈሉ አሉ
አንቺ ግን ከመንከራተት ዳንሽ
ልጁ ግን ካንዱ ወዳንዱ ተቀባበሉት
አሁን እንኳን የት ወይ እንዴት እየኖረ እንደሆነ አይታወቅም
ለሁለተኛ ጊዜ ልጅሽን ለመጣል ወስነሽ መፍትሄ ለመፈልግ መጣሽ ከመጀመሪያው የሚመሳሰለው ራስሽን ብቻ በመውደድሽ ልጅሽን እንደአማራጭ ማየትሽ ነው
ደግመሽ ለመጣል ለምን ትፈልጊዋለሽ ?
በሌላ ህይወት ውስጥ ስላለሽ ልጁ አሁን ላይ ችግር ላይ ቢሆን እንኳን ወስደሽ ለማሳደግ የምትችይበት ሁኔታ ላይ አይደለሽም ፍላጎትም የለሽም
ምክንያቱም ህይወቴ ይበላሻል በማለት ስለፈራሽ ....
ለትውውቅ ብቻ ብለሽ ልጁን አትፈልጊው
በቃ ተይው የፈረዳችሁበትን ፍርድ እየተቀበለ ይደግ አታሰቃዩት
ያሳሰበሽ የልጁ ሁኔታ ወይ አናኗር ሳይሆን ለሴት ልጅሽ ወንድም መፈለግና እና ነገ ቢጋቡስ በሚል ፍራቻ ነው
አንቺም አባቱም ልጃችሁን ጥላችሁታል
ልጅን ሳይፈልግ ያመጡና የእነሱን እዳ ከፋይ ያደርጋሉ
ቢጣል ቢጣል ለዚህ አይነት ባል ይጣላል ? ምንም ቢሆን ለልጅ እናት ይሻላል
ከእሱ ይልቅ አንቺ ነሽ የምታናድጂ እናት ነሽ ጥፋትሽ ለመግደም ትሯሯጫለሽ
ራስ ወዳድ ነሽ
አምላክ ይፍረድባችሁ
Your history is must be first class .Thank You.Fortranslation O f Amerti but Which's Ethiopian Launguch family?
የሆነብሽ ነገር ያሳዝናል ፈጣሪ ከልጅሽ ያገናኝሽ. ማንም ሰው አንድን ሰው ስላፈቀረው ከዛ ሰው ጋር ለመሆን የሚያረገው ነገ ምንም ይሁን ምን ለራሱ ብሎ ነው! እራስን ለማስደሰት ስለዚ ጥፋቱ የባለቤቱ እንጂ የተፈቃሪው ነው ብዬ አላስብም ሆኖም ግን መጀመርያ ያደራቹበት ሁኔታ ላንቺ በቂ ነበር ትክክለኛ መንገድ አለመያዝሽን ለመረዳት ልጅ ትተሽ መሄድሽ አግባብ አደለም ለዛውም የአመት ልጅ ሲቀጥል ዘር መጥቀሱ እና አጉል ያኔ ግዜው ነበር ምናምን አግባብ አይመስለኝም እሱ ያጠፋው እንደ ሰው እንጂ እንደብሄር አደለም ሙስና ብሄር የለውም በጣም ብዙ ሰዋችን አይተናል በብራቸው ብዙ ጉድ ሲያልፉ !!!
ልጁ ሲያሳዝን ሳይፈልግ ተወልዶ ተሰቃየ
ከቀድሞ ባለቤትሽ ወይም ልጃችሁን ጨምሮ ፎቶም ሆነ ማስረጃ (ምስክር) ይዘሽ በአቋም ለፍርድ ማቅረብ። የአሁኑ ባለቤትሽንም ከጎንሽ ሆኖ በሙሉ ሀይሉ ብያግዝሽ አሁንም ማንም ከህግ በላይ አይደለም ። በርቺ!
የአንቺ ጥፋት ፍሬሽም ስለሆንሽ ብቻ ሳይሆን በዛ ሰአት በደንብ የማታውቂውን ሰው ቶሎ ራት አብሮ መብላት፣ጭፈራ ቤት ምናምን መሄድሽ ነው። እምቢ ብትይው ሊያስገድድሽ አይችልም ነበር። ያን 600 birr መቀበል አልነበረብሽም ግን የአንቺም ፍላጎት ስለነበረ ነው።ለማንኛውም ለሌላ ሰው ትልቅ ትምህርት ይሆናል።
እርግጠኛ ነኝ ያስገድዳት ነበር ባንኩም ታንኩም ስልጣኑም የራሳቸው አደል የነበር እሱም አለ አንድ ነገር እንዲህ በሃይል የጠያቃት
@@eyrusfeker4790 ohh please... 🤦♀️🤦♀️
ግፍ ነው እየተሰራ ያለሁ እንዴት ልጅ ወላጁን እንዳያውቅ ይደረጋል።በዚህ ጉዳይ ብዙ ምለው ቢኖርም ዝምታን መረጥኩኝ ባልና ሚስት ሲፋታ ልጆች ተጎጅ ሆነው ቁጭ ይላሉ ስለዚህ ልጆቹ ተለያይተውም ቢሆን የወላጆቻቸውን ፍቅር እንዲያገኙ ቢደረግ መልካም ነው።
So sad! He loved your hair and when he found a girl with better hair, his love moved to her! That is how love based only on physical attraction!
ሁሉም የራሥሽ ሥተት አለበት ሴቶች አላማ ይኑረን በሁለት እግራችን መቆም መቻል አለብን ለምንም ነገር በቃ ማልቀሥ ይበቃል
እንደዉ በምንሰማዉ የወንዶች ግፍ
ወንድልጅ ማመን እየከበደኝ ነው
ሴት አግቢዋ
ምንተስኖት ባንድ ወገን ብቻ ሰምተህ አትፍረድ ልጅ አይሸጥም ትግራይ ስለሄደ ተሸጠ ማለት አይደለም እግዛቤርን ፍሩ.::
ያድሰው ታሪክ ብቻ እየሰማን መፍረድ ከባድነው ብቻ ልቦና ይስጠን
እንደሰሱ አይደለም ትግራይ ሄደ ሌላ ተሸጠ ሌላ ነው አይክፋሽ የኔ እህት
ተሳስተሻል የኔ እህት ልጅን ለዚህ ዓይነት አባት ጥለሽ መውጣትሽ ፣፣፣፣፣በወቅቱ ግንንንንን ላታስቢው ትችያለሽ ንዴት ላይ ስለነበርሽ ነው አሁንም ግንን ተሸጠ የተባለበት ቦታ አፈላልጊው ሊገኝ ይችላል አይዞሽ አይዞሽ ያልፋል፣፣፣፣፣ሌሎች እናቶች ከዚህ የሚማሩት ነገር አለ
ግን የሴቶች ጉዳይ የሚባልው እነሱም በገንዘብ የተልከሰከሰ ሥራ ይሰራሉ ? በቃ በሀገሪቱ ያልበሰበሰ ያልበከተ የለም ማለት ነው እጅግ ያሳዝናል ? መገናኛ አካባቢ ያለችው የሳቶች ጉዳይ ሠራተኛ ግን የፈጸመችው ድርጊት የወረደ የዘቀጠ ሥራ ነው የሠራችው የሰው ፍጡር አይደለችም ።
ኸረ ጉድ መጣ የራስ ልጅ ይሸጣል እንዴ? ገዥውስ ማነው?
በጣም ያሣዝናል ያሥተምራልም ሴቶችዬ ቅድሜ የሆነ ነገር ከማድርጋችሁ በፊት ቆም ብሎ ማሠብ አለብን እና በሥሜት ባንጎዝ መልካም ነዉ ወዶች አፈርብሉ በተለይ የሤትን እባ የምታፈሱ😡
እግዚሓብሔር ካቺ ጋር ነው አይዞሽ እህቴ እግዚሓብሔር ይፈርዳል
ግን ልጅሽ አካልሽ ጌጥሽ ነበር ጥለሽው ባትሄጂ መልካም ነበር ህፃኑ በማያውቀው ነገር እናቱን አጣ እናትን ማጣት ምን ማለት እደሆነ የናቱን ያጣ ሰው ያውቀዋል ብቻ ወንዶች የሚሰሩት ግፍ በጣም ዘግናኝ ነው ፍርድ የእግዚሓብሔር ነው
አይ ሴቶች ስንናደድ ወደ ኃላ እጂ ወደፊት አናስብም እዴውም አች ነበርሽ ልጂሽን ይዘይሽ ወተሽ አባትነቱ መንጠቅ የነበረብሽ
ለጨዋ ሴት በጣም ከባድ ነው መከዳት እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ
ባንቺ ምክንያት ቤተሰቦችሽ ሕይወታቸው ተዘበራርቆ ባንቺ ምክንያት አባትሽ ፓራላይዝድ ሆነው እናትሽ ታመው ስታወሪ እንኳን አፍሽ ያዝ አላለም ግን ቤተሰብ አዋርደሽ ላገባሽው ሰርግ አልመጡም ብለሽ ስታነቢ አታፍሪም
i wonder😢
አንዳንዴ ምናለ ያለፈውን የምንመልስበት ቢኖር "የፈሰሰ አይታፈስ " ነገር ቤተሰብ ሲቆጣ አይሆንም ሲል ምክንያት አለው ።እንግዲህ የሆነው ሆነ አዝናለሁ ለትምህርትሽ 👏
ግን አሁን ጥሩ ትዳር እና ህይወት ካለሽ ለምን ልጅሽ አንች ላይ አይኖርም ?ታይተሽ ለመጥፋት ከሆነ ልጁ ምናልባት ጥሩ ሁኔታ ላይ ካለ መረበሹ ለምን አስፈለገ ? ቢያንስ አደግ እስከሚል ምክንያቱም ለመውሰድም አብሮሽ እንዱሆንም ፍላጎት የለሽም ስለዚህ ጥሩ ስሜት አይፈጥርለትም ። ያኔ ድንጋጤ ላይ በመሆንሽ እንጂ ይዘሽ ነበር መሄድ . ልጁ አሳዘነኝ አንችም አሳዘንሽኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እንኩዋን እግዚአብሔር ካሰሽ ።👏
ወንድም ሴትም እባካችሁ ፈሪሀ እግዚአብሔር ይኑረን ምንድነው በሰው ትዳር መግባት ፣ትዳር እያለ መዘሞት እረ እናስተውል !!!!!
እናመሰግናለን ምንቴ &ሣሚ 💚
ምን ያደርግለታል እናት መሆኑን ማወቅ ? አዲሱን ትዳር ያናጋብኛል አውቃለሁኝ አልሽ። ምንም ያልገባኝ ነገር የወለድሽውን ልጅ ባሌ በጋራ የምናውቃትን ሴት አልጋ ላይ አገኘኋቸው ብለሽ በችኮላ እና ባለማስተዋል የአንድ አመት ልጅ ጥለሽ ስትወጪ ትልቁ ስህተት እሱ ነው ድምፁ እስከአሁን ይሰማኛል ብለሽ ስትናገሪ ሰማሁኝ እንዴት ብትጨክኚ ነው ምን ያህል ራስ ወዳድ ብትሆኚ ነው ? ብዙዎች በየመንገዱ ልጃቸውን ይዘው ሲለምኑ፣ በየሰው ቤት ሲንገላቱ የምናያቸው እኮ ለልጆቻቸው ሲሉ የደረሰባቸውን በደል አሸንፈው ግን ልጆቻቸውን እግዚአብሔር በረዳቸው መጠን ለቁምነገር ያደርሳሉ። ይቅርታ አድርጊልኝ እና ያንቺ ምኑንም አልወደድኩትም።
አትፍረድ ይፈረድብሀል አሉ እሷ ቦታ ስንሆን ብቻነዉ ሁሉንም የምናዉቀዉ
በእርግጥ መፍረድ ባልፈልግም ችግሮችሽ ያስቀመጥሻቸውን ብረዳሽም ልጅሽን ግን ትተሽ መሄድ አልነበረብሽም ትተሽ ከሄድሽም በሁዋላ ቀጥታ ፖሊስ ጣቢያ ሄደሽ በማመልከት child support እንዲቆርጥልሽ በማድርእግ ተቸግሩሽ ማሳደግ ነበረብሽ...2ተኛው ስራ ካገኘሽ እና ቤት ከተከራየሽ በሁዋላም ካንቺ ጋር የሚሆንበትን መንገድ መፈለግ ነበረብሽ ካገባሽም በሁዋላ ክሱን ባለማቆም እስከመጨረሻው መታገል ነበረብሽ እናት ስለሆንሽ ... በሱም በኩል ብንወስድ ትልቅ ጥፋት አጥፍቷል ከተረጋጋሽ በሁዋላ ስለልጃችሁ በሽማግሌም ቢሆን መነጋገር ንርበርእባችሁ...ሳትነጋገሩ ነው ትተሽ የሄድሽው ያንችን ስሜት ብቻ ነው ያዳመጥሽው በእርግጥ በወቅቱ የሚያበሳጭሽ ቢሆንም ግን ልጁስ እንዴት ይሆናል ብለሽ ማሰብ ነበረብሽ መጨረሻ አካባቢ ያልሽውም የአሁኑን ትዳሬን ያናጋብኛል እኔ ልጁን እኔ እንድወስደው አልፈልግም ማለት አሁንም ልጅሽ ምንያህል የስነልቦና ችግር ውስጥ እንዳለ እንዳደገ የእናት እንክብካቤ የእናት ፍቅር እንዳጣ የተረዳሽ አልመሰለኝም... በእርግጥ ያንቺን ብቻ ነው ያዳመጥነው በሱ በኩል ያለውን ችግር አናውቅም ያም ሆነ ይህ የናንተ የየራስ ፍላጎትን በሟሟላት ልጁን በጣም ጎድታችሁቷል አሁንም 11 ዖመቱ ነው ወደጥላቻ ውስጥ ሳይደረስ ሰክርፋይስ ወስደሽ ማግኘት አለብሽ እላለሁ::
አይ ኢትዬጵያ ያሳዝናል ሲጀመር እናት የአእምሮ በሽተኛ ድራግ አዲክትድ ካልሆነች በቀር ልጆን እንድታሳድግ ሙሉ መብት አላት። ሴቶች ሆነው የሴቶች ጉዳይ ብለው ተጎልተው በጉቦ የሴትን መብት የሚነጥቁ ካሉበት ስልጣን መነሳት አለባቸው በውጩ አለም ሴት የተከበረች ናት እኛ ሀገር ነው ሴት ልጅ ስትደፈር ዝም፣ ስትገደል ዝም፣ ልጆን ስትቀማ ዝም በስም እም ምን አይነት አገር ምን አይነት ፍርድ ያለበት ሀገር ነው ግን
ሂወቴን ሰለሚያናግብኘ ልጄን እኔ ጋር ማምጣት አልፈልግሜ አልሽ ይሄ ትክክል አይደለም።
Mentsnot lemen selezer setawera tey yematlat 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔endehula gezawu ??????????
በመሀል አንዳድ ጥያቄዎችን መጠየቅ ለምን አቆምክ ሰዎች ብዙ መማር የሚፈልጉት ነገር አለ
ሴትየዋ ያነጋገር ችሎታ አላት ግልፅ ነው ታሪኩ ለዛ ነው
@@ethiopia819 በጣም እኔ እራሱ ተደምሜለሁ
Your X husband made a big mistake. But you are a big mistake when you left your son. Every time you make emotional decision. You were legally married to him, you should file for divorce while you are in the house.nbecause of your emotional decision, your son is paying a price.......a mother can not leave child
አይዞሽ:እህቴ:በኔም:ዳርሶቢኛል:👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወላጆችሽን ይቅርታ ጠይቂ ከዚያ ፈጠሪ ይረዳሻል።
እንደዚህ አይነት ታሪክ እኮ በአገራችን ውስጥ ተለምዷል አክስቴም እንደዚህ አይነት ጉዳይ ገጥሟታል ያሳዝናል እሷም ወደስራ ወጥታ የሆነ ነገር ረስታ መለስ ስትል ልክ ባለታሪኳን እንደገጠማት አይነት ጉድ ገጥሟታል ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ሌላ ምን ይባላል???
ይገባሻል።
እንዴት ልጅ እንደ ሙክት በግ እንደ ፍየል እንደ ዶሮ ኮንድምንየም ቤት ይሸጣል?
አንደኛ ጨካኝ ነሽ 2ኛአንች ቤተሰብሽን ከዳሽ ሰው የእጁን ነው የሚያገኝው እናትና አባትክን አክብር ጋዜጠኛው ሌሎች እንዳይዘላዘሉ ሴት ያሰደፍራል
አያድርስነው።ፍቅርሲይዘንሁለነገራችን።ይሰወራል።ማስተዋሉን።ይስጠን።
አመረቲ ደስየሚል ስም
ሴቶች ግን እናሳዝናለን ብንማርም ባንማርም አንረባም ማንም ይጫወትብናል ምንአለ ትምህርትሽን ብትጨርሺ ከዚህ ሁሉ ጥፋት ልጅሽን መተውሽ
ewntun tengersh sat kmweld mhan mhon emretalw
mekrashn alko awen geta kasesh deseee aleg enkan geta kasesh ayzoshe ehtee
ፈርተሽውም ይሁን ቁመናው ስለማረከሽ የሰጠሽም ብር ተደማምሮ ብቻ የመጀመሪያው ቀን እዛው ጊቢ ፊት ለፊት ያለውን ግብዣ አብረሽው የሄድሽው "አማራጭ አጥታ ነው" ብለን እንዳናስብ እንኳን ዩንቨርስቲ በገባሽ በሁለተኛው ቀን የቢራ ጠርሙስ መጨበጥሽ .... ከዛ አልፎ እሱን ተከትለሽ ድሬዳዋ ከገባሽ በኋላም የሠፈርሽ ልጅ
"ቤተሰቦችሽ ያውቃሉ ወይ ? እባክሽ ወደ ትምህርትሽ ተመለሺ።" ላልሽ ልጅ የምትሰጪው ምላሽ እያስደነገጠኝ ነበር የሰማሁት። 🤦♀️
ይሁን በወቅቱ ለባለጊዜ ስለነበረ በፍርድ ሂደቱ ረትቶሻል።
የሴቶች ጉዳዩዋ በቀጠሮው ቀን ሰጠችው ያልሽው ምላሽ ለዚህ አንዱ ማሳያ ነው።
መቼም ፍቅርን ስትጀምሪው ታውረሽ ስለነበር በንዴት የምትወስኛቸው ውሳኔዎች የሚገባ ይገባዋል።
ግን አሁንም የምትፈልጊው እናትነትሽን ማሳወቅ ብቻ ነው?
መልካም የትዳር አጋር ካለሽ ጥሩ ባል ጥሩ ህይወት ጥሩ ኑሮ እየኖርሽ ፤ አሁን ካለው ያለመረጋጋት አንፃርም አንቺ ጋር ቢያድግስ የልጅሽ መምጣት ኑሮሽን ለምንድን ነው የሚያናጋው?
🤔🤔🤔
የሚያሳዝነውስ ያለፈቃዱ ተፈጥሮ ሃላፊነት በማይሰማቸው ወላጆች ምክንያት የተዘበራረቀ ህይወት ለሚኖረው ልጅ እግዚአብሄር ይሁነው!!!
🤲🤲🤲
Weeey ayzueshe yenaenat egzabiher yierdashe
ያጠፋሽው እዚህ ላይ ነው ምክንያቱም ከቤትሽ አነች ከመጀመሪያው ከቤትሽ መውጣት አልነበረብሽም ልጅሽን እዘሽ ቁጭ ማለት ነበረብሽ በልጅ ቀልድ የለም እርሱ የራሱ ጉዳይ ነው ። አንች የሱን ከሴት ጋር መያዝሽ ነው እንጂ የልጅሽ ነገር ምነም አላሰብሽም
ተመስገን ባይ የሚስቱን እህት/እናት ይዞ ተኝቶ አልጋ ላይ የሚያዝ አለ
Lijochi yalenati syadgu endemigodu yetawekenewu ..gin ayagatim
መማገጡ ሳያንስዉ እናትን ከልጅ መለየት ምን ይሉታል እንደዉም በስዓቱ በስራዉ አፍሮ ይቅርታ ማለት ነበርበት ከቤተስቦቿ እሱን አብልጣ እየኖርች ስለነበር የትም መኖር ስለማትችል ካለችበት ፈልጎ መኖር ባይችል ፍጠሩኝ ሳይል ለተፈጠርዉ ልጅ እራሱን እስኪያቅ ተከራይቶ ማኖር ነበርበት ደነዝ እኔ ከሁሉም የሚያናድደኝ ቤተስብ ምን ሆናቹ ብሎ እንደማለት ለራሳቸዉ ወግነዉ የሚያሳዮት ጥላቻና በቃላት የሚያሳምሙት ነገር ነዉ
mechershawen asewekun yetemual wetetun mawek engugualen yetmuala tarik sihon desyelal
አይ ተደጋጋሚ ስህተት ፈፅመሻል ከዩኒቨርሲቲ እስከ ልጅ ጥሎ መሄድ ሰዎች መክረውሽ ሂንት ነበረሽ በፍቅር እንዳትታለይ::የደረሰብሽ ያበሳጫል ቢሆንም በወቅቱ ግን ልጅሽን የምታሳድጊበትን መንገድ አልፈለግሽም ይልቁንም ከተመሰቃቀለው ትዳር ሮጠሽ ማምለጥን መረጥሽ ከዚህ በኋላ እናት ልሁን ለልጁም ላንቺ ስሜት አይሰጥም ልጁ ሲያድግ ፍራሽ ላይ ወርውረሽ የሄድሽውን መስማቱ አይቀሬ ነው ያንቺ መበደል ሳይሆን መጣሉን ነው ነጥብ ሚሰጠው ወንድ ልጅ መሆኑን አትርሽ የወንድሜ ሚስት የ3ወር ወርውራ በሄደች በ9አመት ከአሜሪካ ሆና ገንዘቧን ገፍግፋ ብትረዳውም 27 አመት ሞላው አገባ ወለደ እስከዚህ እድሜው እናቴ በለኝ ስትለው እሽ አይልም አይወዳትም::አዲስ የመሰረት ሽውን ትዳር በርጋታ ና በፀጥታ ኑሪ::
እየታገሉ ደረስኩ እያለችህ የፍቅር ግንኙነት ነበር ብለህ ትጠይቃለህ፣
በልጅ አእምሮ ከእግዚአብሔር ሃሳብ ጋር አልተጣበቅሽም እንጂ ; በትክክል ቤተሰቦችሽን ባለማወቅ ስለ አሳዘንሽ እና ተጨማሪ ደግሞ የሚጠቅምሽን ትምህርትሽን አንድ ነገር ላይ ስለ አላደረስሽ በጣም ከባድ የሆነ ዋጋ አስከፍሎሻል ። ግን የሰው ልጅ በራሱ መንገድም ፈተና ውስጥ ወድቆ ዋናው ነገር በመጨረሻ ወደ ትክክለኛው ሂወት መመለሱ ነው ዋናው ።
አሁንስ ለምን ትምህርትሽን ቀጥለሽ የቤተሰብሽን አንገት ቀና አታጀርጊም ለአንድ ወንድ ፍቅር ስትዬ መስዋት ወክፈልሽ እንዳለ ሆኖ ወንድን ማመን ቀበሮ ነው ግን ሁሉም አይደሉም አምናለሁ ልጅሽ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ፈልጎሽና ለምን ትተሽኝ ሂድሽ የሚለውን ጥያቂም ታስረጂዋለሽ ይህም የዛሬውም እዝህ መቅረብሽ ማስረጃና ታሪኩን ይረዳል ብዬ አስባለሁ ይህ ታሪክሽን ስለአካፈልሽንና ሌላው እንዲማርበት ማድረግሽም ጎበዝና ጠንካራ ነሽ አይዞሽ እህቴ
ምንተስኖት እናቲቱ ላይ ነው ስህተቱ ያንዳመት ህፃን ጥላ ስትሄድ ::ልጁን እሚሸጥ አባት የለም ስም አታጥፉ::
ሴቶች ባካችሁ ወንዶችን አትመኑ::መጨረሻችሁ ለቅሶ ነዉ የሚሆነዉ።
satn kmwelde mahan mhon yshalale m/m awarajoch nachu!!!!
ዉይ ሴት ስታፈቅር እኮ አጣል ነው ።
ብቻ አይዞሽ
set tafekralech??? mlasena birr nw ymeyafkrut
የበደለሽ እሱ ሆኖ ለምንድነዉ ይሄ ሁላ ክፋት አረ ወንዶች ቆርቆሮዉ ጭንቅላታችሁ መቼ ነዉ እንደሠዉ የሚያስበዉ?
አስተማሪ ሂወት😭😭😭
Wondoch gin set endewoldech tastelachuch alech?
እኔ የምለዉ ኢትጰያ ወሰጥ ግን ህዝበለ ምን አይነት የሰነ ልቦና ቀዉሰ ነዉ የደረሰዉ በጣም ከባድ ነዉ
ይቅርታ እህቴ ትምህርትሽን ማቋረጥሽ ተሳስትሻል ቢሄድ ቢቀመጥ የማያልቀውን እውቀትሽን ተምረሽ በነበር ጥሩ ነበር እኔም በትዳር ተጎድቻለሁ ግን ለአረብ ቤት ስራ እንኳን. ስራየን አላበላሸሁም አሁንም ትምህርትሽን ለመማር ሞክሪ ራስሽን ጥለሽ እንዳትጎጅ እሱን ደስእንዳታስብይው
ስህተቶች ያስከፍላሉ ይላሉ ነጮች!!!
ትክክል
lebalebetshe asetewayi aemero yisetw aneche gobez tenekara sat neshe egezeabehar keljishe yagenagneshe
ከረፈደ ቡሃላ ማልቀስ ጥቅም የለው ሲበዛ ራስ ወዳድ ነሽ ጥለሽው ስትሄጂ ይሄንን ማሰብ ነበረብሽ እናቱን ፈልጎ ስያለቅስ ሲርበው ሲበርደው የት ነበርሽ
ባለጌ ስነመምግባር ብልሹ ማመዛዘን የማትችዪ ለከከተት የሌለሽ
ችግርዋን እያወራች የማይገባሽ
Bihir meteratu turu adelem afachu zugu
ለምን
ጌታ ይርዳሺ
ያአላህ ልጁ በጣም ያሳዝናል በናተ ጥፋት ልጃችሁ እየተጎዳነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔በጣም ነው ልቤ የታመመውእፍ
IN MY ENTIRE LIFE SET LEJEN ENDIH ESEDBALEHU BEYE ASBE ALAKEM. KELAL KELOYAKELAL ALE GOJAME.
በፍርድ ቤት ከሰሽ ልጅሽን መቀበል እየቻልሽ የምን ማልቀስ ነው??
እነዚ ሰዎች በምን አይነት ሐገራችንን እዴት እደተጫወቱባት ቨጣም ያሳዝናል ነግሬሽ ነበረ በአጥር ተጠልጥዬ ትግሬ ውሻነው ብዬ እነዚ አውሬዎች ከየት እደመጡ የማይታወቁ ዴአብሎሶች የሰይጣን ቁራጮች
ክክክክክ
ስርኣት ይኑርሽ በኣድ ሰው ስህተት ሁሉም ሰው መስደብ ኣትችይም ከሌላ ቢሄር ግፍ የሚሰራ ሰው የለም ማለትሽ ነው ጭቃ ራስ
ደነዝ መሀይም አንቺም ሰው ተብለሻል ከብት አስተሳሰብሽን አርሚ።ዝሙት አገርም ዘርም የለውም።
ለመሳደብ ምክንያት አትፈልጊ እንዲሁ መሳደብ ትችያለሽ እኮ።
እንደዚህ አይነት አስተያየት መጻፍ እጅግ ያሳፍራል ሌላብሄር ላይ ባለጌይ ከሀጂ የለም በአንድ ሰው ምክንያት ህዝብላይ መጠልጠል ምን ይሉታል እኛ እምናቀው ፈርሀእግዚያብሄር ያለው ሀገሩን የሚወድ ለሀገሩ ክብር ያለው ህዝብ እደሆነ ነው !እዚጋ የተወራው ስለአንድ ግለሰብ ነው
መፍረድ ይከብዳል ፈጣሪ ይርዳሽ🙏
ሰው ይሸጣል እንዴ ? አይሰማ ጉድ የለ😢
መጀመርያ የወደደሽ ውስጣዊ ማንነትሽን ሳይሆን ፀጉርሽን ብቻ ነበር 😔
"እውነትም ትግሬ ነክ" ስትል ሰማው ልበል ጋዜጠኛውም ኣላረማትም ሌላ ግዜ ብሄር ሃይማኖት ኣታንሱ ይል ነበር ትግራዋይ ሲሆን ግን እርኩሳን ከናንተስ እንኳን ተገላገልን ምቀኛ ሁላ እሰይ ደግ ኣረገሽ ጎጃሜን ትቶ ወደ ኣገሩ ልጅ እሰይ ወንድ ነው
ወይ ጉድ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል
ትክክል
ወይ ትግሬዎች ከአገር መሽጥ አልፍው ልጅ ምሽት ጀምረዋል
@@eyrusfeker4790 ትግራዋይ ኣገር የምያስከብር ኣገር ጠባቂ ነው ለዚ ሁሉ ዘመን ከግብጽም ከጣልያንም እየተዋጋ ድምበር የጠበቀ ነው ከሱዳንም ገጥሞ ኣንገት የሰጠ ነው ምድረ ፈሪ ኣማራ እስካሁን በሱዳን ተወሮ እያለቃቀሰ ነው ምድረ ኣገር ሻጮች ለኣገራቹ ክፍል በጠላት እምታስወርሩ ፈሪዎች
@@habeshatarotreading7080 ክክክክ አላየሽም እንዴ ሱዳንና ትግሬዎች ገበሬ እናፍናለን ብለው መጥተው ምን እንደገጠማቸው
Ohh Yna Enat Mn Elalew Egzabher Yerdash