ሀገራዊ የጭፈራ ዉድድር በቅዳሜን ከሰዓት አቅራቢዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ก.ย. 2020
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT
    Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
    Symbol rate: 27500
    Polarization: Horizontal
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 377

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 3 ปีที่แล้ว +241

    ዮናስ ምርጥሰው ነህ ትልቅ ትንሸ አክባሪነክ እግዚአብሔር ሰላምክን ያብዛው😍

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 3 ปีที่แล้ว +80

    ዩኒ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ.❤🇪🇹👌

  • @user-mk1fz6is9i
    @user-mk1fz6is9i 3 ปีที่แล้ว +52

    አቤት ቅዳሜ ከሳአቶች ሞቅ ደመቅ ብላቹሀል በሀበሻ ልብሳቹህ በአል በስደት ሁኘ ከebs ጋር ነኝ ሁሌም

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 3 ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh marey yalfal enem negn

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ነኝ

    • @hiwatlb0r928
      @hiwatlb0r928 3 ปีที่แล้ว

      አይዟችሁ ጓደኞቼ በርቱ እንደተረት አንድቀን አዉርተነዉ ያልፋል

    • @almazbati2519
      @almazbati2519 3 ปีที่แล้ว

      እረ የኢትዮጵያ አምላክ ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @ethiopia2164
    @ethiopia2164 3 ปีที่แล้ว +5

    ዳጊ ስወደው የቅዳሚ ከሰአት ድምቅት ልዩ ነህ ለኔ አንደኛ ነው ዳጊዬ በርታ

  • @tatekkindie129
    @tatekkindie129 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒ ለሰው ያለህ ክብር አድማጭነትህ ደስ ይላል ሁሉንም ነገር የምትለው ከልብህ ነው አሰመሳይ አይደለህም እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ !!!! በጣም ስነ ስረአት ያለው ቤተሰብ ውስጥ ያድግክ ነው የምትመስለው!! ክብር ለቤተሰቦችህ

  • @fitsummollla8076
    @fitsummollla8076 3 ปีที่แล้ว +14

    ዬኒ የኢትዮጵያዊነት ተምሳሌት!!!💚💛❤️👏

  • @user-du1nb5yd4h
    @user-du1nb5yd4h 3 ปีที่แล้ว +7

    ዮናስ በጣም ነው የምወድህ ስነስርአትህ ሰው አክባሪነትህ በጣም ነው የሚመቸው ጸባይህ

  • @minabstudio
    @minabstudio 3 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @ethiolove9444
    @ethiolove9444 3 ปีที่แล้ว +5

    የባህል ልብሱም ጭፈራውም በጣም ደስ ይላል ባጠቃላይ ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤️🙌🏾

  • @user-ot5iz5ng3c
    @user-ot5iz5ng3c 3 ปีที่แล้ว +36

    አድናቂወቸ አቦ ፈጣሪ አምላክ ጠብን,መገዳደልን,ዘረኝነትን አጥፍቶ ሰው በሰውነቱ ብቻ የሚከበርበትን ዘመን ይስጠን በስደት አለም ያሉትን ለሀገራቸው ያብቃልን ቆም ብለን ፍቅርን ብናስብ ከፍቅር በላይ አንዳችም ነገር የለም
    በራሴ የዩቲዪብ ቻናል ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ: ቤተሰብ ሆነው ይከታተሉኘ መልካም ጊዜ።..

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n 3 ปีที่แล้ว +16

    ለመላ የክርስትና እምነት ተከታይ
    እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ
    በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    መልካም በአል ይሁንልን

  • @dahab8362
    @dahab8362 3 ปีที่แล้ว +90

    ዳጊ የቅዳሜ ድምቀት

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው ስታምሩ ወይ ሀገሬ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መቀሉ አደርሳችሁ

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 3 ปีที่แล้ว +14

    ዮኒ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጂ . ❤🇪🇹👌

  • @shkrehahmed6337
    @shkrehahmed6337 3 ปีที่แล้ว +150

    በዚ ባአል አንድ ሰው ስግደተኖች አገራቸው ይግቡ ሚል የለም ስናሳዝን ሸቃሎች

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 3 ปีที่แล้ว +1

      Allah alen abesarih mar ayezosh😥

    • @zd8340
      @zd8340 3 ปีที่แล้ว

      Ayzewn

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 3 ปีที่แล้ว

      Man kaleklecho e

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 3 ปีที่แล้ว +1

      Wodesh ayidele inde shikela yemetshiyu hintina abatesh hunkan yalelush idet midia gibu ayilenim blew metayek mindinew

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 3 ปีที่แล้ว +2

      @@mashaallhsss3479 እንደተረዳሁት ለሀገራችሁ ያብቃችሁ አይሉንም ዋይ ነው ማለትዋ ነው👌

  • @fadilafadila1776
    @fadilafadila1776 3 ปีที่แล้ว +5

    ዳጊዬ ስወድህ እኮ ሁላችን ታምራላቹ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +9

    ዳኒዬ ጉራገኛ አንደኛ ነክ ጎበዝ በርታ❤ ዳጊ ሀሀሀሀ😂😂😂 አሟሟቂ ፑሻ አፕ 😂😂😂😂

  • @destabelay1250
    @destabelay1250 3 ปีที่แล้ว +11

    ዮናስ በጣም ደስ ትላላቹሁ

  • @user-bb9qi5em7y
    @user-bb9qi5em7y 3 ปีที่แล้ว +64

    ዳጊ በጣም ትችላለህ በተሌ ጉራጉኛው

    • @user-bb9qi5em7y
      @user-bb9qi5em7y 3 ปีที่แล้ว

      @@alenjohn519 እሺ እናመሰግናለን

    • @user-cm5zg1pw8d
      @user-cm5zg1pw8d 3 ปีที่แล้ว

      ሲም ካርድ በጣም ይችላል (ዳጊ)

  • @user-oq8pr4db7j
    @user-oq8pr4db7j 3 ปีที่แล้ว +11

    ማነዉ እደኔ ቅዳሜ እና እሁድን የሚወድ በጉጉት የምጠብቃቸዉ

  • @user-dt8fi6el9w
    @user-dt8fi6el9w 3 ปีที่แล้ว +11

    ዮወኒይ ሚስትህ ታድላ፠አላህእድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-bb9qi5em7y
    @user-bb9qi5em7y 3 ปีที่แล้ว +6

    ስታምሩ ያአመት ሰው ይበለን

  • @wbayowbitaw7640
    @wbayowbitaw7640 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋውው እንኳን ሁላችንንም አብሮ አደረሰን የኔ ውዶች ስጣምሩ በምን ቃላት ልግለፃችሁ

  • @user-df3lk2zv7d
    @user-df3lk2zv7d 3 ปีที่แล้ว +22

    እረዲጊ ክክክክክክክክክክክክዉስጤነህ አቦይመቺህ

  • @sayedahmada6500
    @sayedahmada6500 3 ปีที่แล้ว +7

    ዮኒ በጠም ጥሩ ሰው ነህ አለህ እድሜህን የርዝመው

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 3 ปีที่แล้ว

      እንዲያው ዝም ብለሽ መርቂው እንጂ አላህን መች ያቃል እሱ ክክክክክ

    • @bisrattilahun4675
      @bisrattilahun4675 3 ปีที่แล้ว

      @@munanasir3493 :

    • @ggu7108
      @ggu7108 3 ปีที่แล้ว +1

      @@munanasir3493 ሳህ

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e 3 ปีที่แล้ว +7

    ዮኒ እና ብሩክቲ ስታምሩ #1

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 3 ปีที่แล้ว +10

    ቡርክታይት አልተቻልሽም great show!

  • @user-pz9sn4kq6e
    @user-pz9sn4kq6e 3 ปีที่แล้ว +16

    ዮናስ ስላለ ነው የምከታተለው ደስ ይለኛል በቃ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮወኒ ወረ ሐረር አቦቦቦ ይመችህ ምርጥ ሰዉ ሁላችሁም እንኩዋን አደሰሳቹቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌

  • @asna9396
    @asna9396 3 ปีที่แล้ว +22

    የሙስልሙም የክርስቲያኑም ባእል በኢቢስ ነው ሚያምረው

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 ปีที่แล้ว +20

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለብረሀነ መሠቀሉ✝️✝️✝️

  • @zainabghali5337
    @zainabghali5337 3 ปีที่แล้ว

    Ebs. Love all. )እኔም እንዳናቴ ነኝ ሁሉም ወዳጅ ወገኖቼ ከዚህ ቡዙ ታማሩ. እኛ ሁላችንም አንድ ነን ማለት new❤️❤️❤️❤️

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว +2

    You guys so funny! Thank for shines my day you did a great job 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏🏽👏🏽👏🏽

  • @mohomedsalihe6410
    @mohomedsalihe6410 3 ปีที่แล้ว +1

    ዬናስ ከበደ ከአላህ የተስጠህን ተወዳዳሪ የሌለው ትህትናህን በጣም ይማርክኛል ቀዳሜከሳአት(ትዛታችንበኢቢኤስ)ፕሮግራሞች አድናቅህ ነኝ ዕድሜ ናጤና ይስጥህ ፈጣሪ።

  • @nejmudinhamid1217
    @nejmudinhamid1217 3 ปีที่แล้ว +1

    I want to say something about Yonas he is such a humble and dow to the earth. Anten yewledch shi geze temsgen !!! Keep being humble tehut and so disciplined

    • @meremamerema7164
      @meremamerema7164 ปีที่แล้ว

      አሚንወላሂአሠተውየሠወነው

  • @user-ri6po3hs8j
    @user-ri6po3hs8j 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ዳጊየ የኔምርጥ አሟልቶ የሠጠህ ምር ።አብሽር ወድሜ።

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ሰላም ለእናት አገሬ ሰላም ሰላም ሰላም ለአገራችን እግዚአብሔር ያውርድልን 🙏🙏🙏

  • @user-te5ms4oc6i
    @user-te5ms4oc6i 3 ปีที่แล้ว +3

    ቅዳሜ ከሳአቶች በጠም ነዉ ምዉደቹ በሪቱልን

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 3 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክክ ተመቻችሁኝ እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-dx1ci5ue5v
    @user-dx1ci5ue5v 3 ปีที่แล้ว +2

    ንግሥቶች ስታምሩ ወንበሩ በልካችሁ ነው።

  • @tsehayelemma.2375
    @tsehayelemma.2375 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ትልቅ የትልቅ ሰው ልጅ ሰው አክባሪነትህ ሁለ ገብነትህን ወድጄልሀለሁ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 ปีที่แล้ว +5

    ዳጊ ዋውውው ትችላለክ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 3 ปีที่แล้ว +4

    ዮኒ መአኛ ምርጥ ሰው የኔ ትሁት ትንሽ ትልቅ አትል ሁሉንም አክባሪ ነክ ሰላምክ ይብዛልኝ ከመላው ቤተሰብክ ዋው በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እዴት እደምታምሩ

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 ปีที่แล้ว +1

    Wau Ethiopian ❤️❤️💜❤️❤️ God give us Love and peace ✌️🕊️✌️🕊️✌️🕊️✌️🕊️

  • @oneloveethiopia2427
    @oneloveethiopia2427 3 ปีที่แล้ว +14

    ስወዳት ሜሪን ❤

  • @mulumebetasmare5001
    @mulumebetasmare5001 3 ปีที่แล้ว +4

    ዳጊዬ የቅዳሜ ድምቀት።

  • @genetyilam1791
    @genetyilam1791 3 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ዮኒ ትህትናህ እኮ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-no1tt3db8v
    @user-no1tt3db8v 3 ปีที่แล้ว +6

    የወኒ መልካም ሰው ስወድህ ያባቱ ልጅ ውድድድድድድድ ነው እማደርግህ ሁላችሁንም እንኴን አደረሳችሁ

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x 3 ปีที่แล้ว +1

    እርግጠኛ ነኝ እና ስፊቲ ይበልጧችሆል ከከከከከከከከከከከከከ አሁን እረዘም ያለ ጨርቅ ለበሳችሁ በስታሁኑ ቆይታ ግን ቁጢ ነበር ያረጋችሁ።።።።።።።

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov 3 ปีที่แล้ว

    You all have done a great job 👏

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 3 ปีที่แล้ว +2

    በናተ ድምቀት እኛም አለን የማዳን ኩሽና ቁጭ ብለን እንኩዋን አደረሳቹ በአል ሲመጣ ያስለቅሰኛል ይከፋኛል አይ ስደት

  • @jujuyeibro8204
    @jujuyeibro8204 3 ปีที่แล้ว +10

    የናስበጣምየማከብርህለሰውልጅያለክክብርምንአይነትየተባረከችእናትናትያሳደገችህፈጣራእድሜከጤናጋርይስጥክ

  • @user-xb9zg5jf8b
    @user-xb9zg5jf8b 3 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwwww betami Arifi new Enemies Asinekawuti Melikami Bali 💚💛❤ selam le Enati Ethiopia

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k 3 ปีที่แล้ว +5

    ዩኔ ጥሎብኝ ስወዲህ መሸአላህ ታምራላቺሁ

  • @user-oq7ss5nk6p
    @user-oq7ss5nk6p 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ እድግበል ዮውኔ ሠው ሥታከብር ደሥሥትል

  • @chalchawmarta3671
    @chalchawmarta3671 3 ปีที่แล้ว

    I love u dagye gurgegna cefarake mechete naw yalagne thanks u bro

  • @yetsedeywork2094
    @yetsedeywork2094 3 ปีที่แล้ว

    As always all of you amusing and funny 🤣 😂 🤣

  • @selamsusu2231
    @selamsusu2231 3 ปีที่แล้ว

    ሲሞቱ በጣም ጎበዝ ነህ የጭፈራ ሙዱ ገብትሀል

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 3 ปีที่แล้ว

    በልጅነቴ ጀምሮ እስክስታ ስመታ ነው ያደኩ እደውም አባቴ በዚ አጋጣሚ ቢያየኝ ልጀ ታሸንፋለች ነው ሚል ብላ ስትገባ እግዚአቢሔርን በጉጉት ነበር የጠበኳት መጨረሻላይ በጣም ነው የሰኩ ግን ኮፊደንስሽን አደቃለው ፣ዳጊየ ጎበዝ ነህ ከምር ፀጊም እደዛው፣ ከፀጊ ጋር የነበረው ልጅ አደኛ ነው በተለይ ጉራገኛው

  • @zamzamal8758
    @zamzamal8758 3 ปีที่แล้ว +3

    ውድ የክርስታን እምነት ተከታይ በሙሉ እኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ።

  • @mesiyenatuwa3611
    @mesiyenatuwa3611 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳቹ አምራቹ ደምቃቿል😍😍

  • @user-sk7cm4zi4p
    @user-sk7cm4zi4p 3 ปีที่แล้ว +5

    የስራችሁን ይስጣችሁ እኛ እያበረታታናችሁ እናንተ አይዞችሁም አትሉ አይ ሸቃሎችን ማን ይወዳታል ጎደኞቸ አይዞችሁ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊየአደኛ ዋውውውውውውውው
    ፈታአደረጋቹሕኝ ዳኘዋስወድሽ ልታስነኪውነውብየ ስጠብቅሽነበር

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o 3 ปีที่แล้ว

    ሚሪየ እንኳን አደረሳችሁ ኢቤሦች

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሑ በጣም ደስ ይላል

  • @mosesdee4550
    @mosesdee4550 3 ปีที่แล้ว

    My favorite show

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 3 ปีที่แล้ว +4

    ቀጫጫዋ ልጅና ዮኒ አንደኛ

  • @user-sd2wb3ur5l
    @user-sd2wb3ur5l 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ዳጊ ጉራግኛ ምርጥ እነ ፀዲም

  • @user-jp9tl8di3r
    @user-jp9tl8di3r 3 ปีที่แล้ว +42

    እኔኮ ግርም እሚለኝ የኦርቶዶክስ ባአል ሲደርስ ጨፈራ ዘፈን ሰምታቀርቡ ስለ በአሉ ለምን እዲከበር አታስተምሩም ሙስሊሞችን እስኪ እዮ አይጨፍሩ አይዘፍኑ ሚዲያ ላይ አይወጡ ኡፉፉፉፉ አሁንስ ቀናሁ

    • @sameera7682
      @sameera7682 3 ปีที่แล้ว +2

      ማማየ የኛኩእምነት አይፈቅድ

    • @user-jp9tl8di3r
      @user-jp9tl8di3r 3 ปีที่แล้ว +2

      @@sameera7682 የኛስ መች ይፈቅዳል ማር ነግረሻቸው አይሰሙሙ

    • @user-wd5uj9sx9s
      @user-wd5uj9sx9s 3 ปีที่แล้ว +2

      ሀቢቢቲ እኛ ሙስልሞች አይፈቀድም አልሃምዱሊላህ

    • @user-jp9tl8di3r
      @user-jp9tl8di3r 3 ปีที่แล้ว +5

      @@user-wd5uj9sx9s እናቱ ኦርቶዶክስም አይፈቀድም ደግሞ ሁሉን ክርስቲያን አላልኩም ልታይ ልታይ እሚሉትን ነው ያልኩት ሲቀጥል ሙስሊምም ጨፋሪ ነፍፍፍ ነው

    • @user-wd5uj9sx9s
      @user-wd5uj9sx9s 3 ปีที่แล้ว +4

      @@user-jp9tl8di3r ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እህቴ በያተኛዊም ሀይማኖት አይፈቀድም ከስቀየምኩሽ ይቅርታ እሽ

  • @amirebrihm4668
    @amirebrihm4668 3 ปีที่แล้ว

    Mare Debel teftshe Nebar my kuyn sis long life selyweshe dase bilonale 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 3 ปีที่แล้ว

    ebs ቀጣም ታምራላቹ በርቱ

  • @orjiioromiyaarsii1574
    @orjiioromiyaarsii1574 3 ปีที่แล้ว

    Woooooooowwwww very nice❤❤❤❤

  • @fikrehabesha5744
    @fikrehabesha5744 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳቹ

  • @hayyatmohamad9039
    @hayyatmohamad9039 3 ปีที่แล้ว

    ዋውው በጣም ታምራላችሁ

  • @bigfam4478
    @bigfam4478 3 ปีที่แล้ว

    ዳጊ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 ปีที่แล้ว

    ስታምሩሩሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌

  • @mekdesdegu2603
    @mekdesdegu2603 3 ปีที่แล้ว

    ይምራል ዮኒ

  • @user-zj3ir5re2r
    @user-zj3ir5re2r 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ ዳጊየ እዳትከባለሊ ስትዘሊ ዋው በተረፈ ታምራላችሁ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 ปีที่แล้ว

    እንወዳችኃለን ኬ ኬ

  • @afrahhussien4473
    @afrahhussien4473 2 ปีที่แล้ว

    Very good

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 3 ปีที่แล้ว

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @user-sc8zx4jc7h
    @user-sc8zx4jc7h 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮንየ ሥወድክ

  • @rahelworku730
    @rahelworku730 3 ปีที่แล้ว

    ሜሪዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምወድሽ እማደንቅሽ

  • @shagashaga5361
    @shagashaga5361 3 ปีที่แล้ว

    ስጦታ ፈቅሪ🌷🌷🌷👍👍

  • @user-lr7xd3qh9q
    @user-lr7xd3qh9q 3 ปีที่แล้ว +3

    It’s amazing show everyone present

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa6934 3 ปีที่แล้ว

    ዮናስን እንዴት እንደምወድህ አባቴ

  • @fasikasaney2272
    @fasikasaney2272 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን , እንኮን አደረሳችሁ, አሸናፊዎቹ፡ የሀገር ፍቅር ነው የሚመስለኝ, ሰላም

  • @henokezt
    @henokezt 3 ปีที่แล้ว +1

    ለብርሃነ መስቀሉ እንኩዋን አደረሳችው - የመስቀል ደመራ አከባበር በ አዲስ አበባ እስካሁን ያልታዩ የደመራ ዕለት
    ዝማሬዎች እና ሌሎችንም ለማየት ፎቶውን ተጭነው ይግቡ-አስተያየቶዎን ያስቀምጡልን Ethiopia wi Tube

  • @astertakilu6065
    @astertakilu6065 3 ปีที่แล้ว

    Wowwwww.betam.arifi.nachu..hulchumi.feta.argachugn.dagii.kimamii.dese.silii

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ በጣም ይችላል ሁላችሁም አሪፊ ነው

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ዳጊ አንደኛ

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 3 ปีที่แล้ว

    yene Wed Dagiya Ye Gerupu Admaqe

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w 3 ปีที่แล้ว +20

    አቤት አስተዳደግ ስነስርአት ዮናስ ሳናደንቅህ አናልፍም በተረፈ ሁላችውም አዝናንታችሁናል

  • @meryuthobiya4496
    @meryuthobiya4496 3 ปีที่แล้ว

    Elelelelele wawa

  • @user-mr7hx1ec6r
    @user-mr7hx1ec6r 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ ጭፍሯው። ሆዴ ፈረሰ በሳቅ። ጎበዞች።

  • @kedirrahmatube7353
    @kedirrahmatube7353 3 ปีที่แล้ว

    Wowowo👍👍👍💞💞💞💞

  • @iloveyoumyfamily6854
    @iloveyoumyfamily6854 3 ปีที่แล้ว

    ዩኒ ድምቀት ነህ
    ሁሌም ለቅዳሜ ከሠአት

  • @bisratgelan2437
    @bisratgelan2437 3 ปีที่แล้ว +1

    Great but next time include somali, afar, sidama, gambella, gamo and others. That will make us all Ethiopian

  • @adanshadansh2620
    @adanshadansh2620 3 ปีที่แล้ว

    ሁላቹም አደኛ ስታምሩ

  • @user-jd3xw5nm8u
    @user-jd3xw5nm8u 3 ปีที่แล้ว

    ቅዳሜን ክሰአት ምርጥናችው